tgindex
Sudik art

❗️መንፈሳዊ ስዓላት ✝️እና የቤተሰብ ስዕሎች ያስሉ በተለይ አብራችሁ photo ለሌላቹሁ ለስጦታ ለማዘዝ 💌የምትፈልጉ በዚህ ይፃፊልኝ @kidus_arts ለመደወል ከፈለጉ 0901118161

Последний пост
9 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 941
−7 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
626
20 постов
Вовлечённость
21,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
221
1/48двое суток
253
1/72трое суток
273

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 9 авг.2476из sudikart

    Veronican yemitiweduwat ✨ SUDIK ART ✨ ⭐️KIDUS EPHREM ⭐️ 🎨Two different photos... Connecting two different moments and memories in a single painting... 🥹🎨 More than just a photo, it's a painting that captures emotions and joy. ❤️ 🙏If you like it, please share to support my art. ❤️ ✉️For orders: @kidus_arts 📲 Join the SUDIK ART Channel: https://t.me/sudikart

  • без подписи

  • 9 авг.25310из sudikart

    😂 እማማ ዝናሽ የሳልኳቸውን ሲያዩ “በሬ ነው የሚመስለው” አሉ! 🤣 እኔ ግን እራሳቸውን ቁጭ አድርጌ ነው የሳልኳቸው! 😂🎨 እናንተስ ምን ይመስላችኋል? 😂👇

  • 8 авг.2629из sudikart

    🙏❤️ በኪዳነምህረት ስም አንድ ልመና አለኝ! ❤️🙏 የYouTube ቻናሌ 100K Subscribers ለመድረስ 26 ሺህ ተከታዮች ብቻ ቀርተዋል! 🥹🔥 ይህን ህልም ብቻዬን ሳይሆን ከእናንተ ጋር ማሳካት እፈልጋለሁ። ❤️ 🙏 እባካችሁ ቻናሌን Subscribe አድርጉ፣ ለወዳጆቻችሁም Share አድርጉልኝ። 🇪🇹 ጥበቤን ለዓለም ለማሳየት የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገኛል። 🎨❤️ 👇26,000 ብቻ ቀርተዋል! 👇 🔗 https://youtube.com/@sudikart?si=wl_IpKduAcKqSIpo ❤️አንድ Subscribe + አንድ Share = ወደ 100K አንድ እርምጃ! 🙏🔥 ኪዳነምህረት ትርዳን! 🙏❤️

  • 8 авг.22210из sudikart

    ❤️ለእናቴ… ከልቤ የተሰጠ ስጦታ እናቴ ለእኔ ያደረገችውን ሁሉ በምንም ነገር መመለስ አልችልም። ግን ትንሽ ቢሆንም፣ ፍቅሬንና ምስጋናዬን ለመግለጽ ይህን ፕሮጀክት ሰርቼላታለሁ። 🥹❤️ እናቴ ስትደሰት ማየት… ለእኔ ከሁሉም በላይ ትልቁ ስጦታ ነው። ❤️ እናቴ፣ ሁሌም እወድሻለሁ። ❤️🙏

  • 8 авг.2023из sudikart

    🔥 SUDIK ART 🔥 ⭐️ KIDUS EPHREM ⭐️ 💡 የመድኃኒያለም ስዕል 🙏🎨 “መድኃኒያለምን ስሳል፣ በቀለም ብቻ አልሳለውም… በልቤ ያለውን እምነት፣ በዓይኖቼ ያለውን እንባ እና በነፍሴ ያለውን ፍቅር ነው የሳልኩት።” 🥹🙏 ✨ እያንዳንዱ መስመር ጸሎት ነው፤ ✨ እያንዳንዱ ቀለም ምስጋና ነው፤ ✨ እያንዳንዱ የስዕሉ ክፍል የልብ ስሜት ነው። ❤️ 🙏 ይህን የጥበብ ስራ ለምትወዷቸው ሰዎች አጋሩ። አንድ Share ለእኛ ትልቅ ድጋፍ ነው። ❤️ 🔥 SUDIK ART — ጥበብ ከልብ የሚወጣበት 🔥 📲 Join & Share: https://t.me/sudikart

  • без подписи

  • 8 авг.192из sudikart

    🔥 SUDIK ART 🔥 ⭐️ KIDUS EPHREM ⭐️ 🎨 Veronica Adane & አባቷ — በስዕል የተቀረጸ ፍቅር ❤️ “አባት ከልጁ ጋር ያለው ፍቅር በቃላት ብቻ አይገለጽም… አንዳንድ ጊዜ አንድ ስዕል ሙሉ ታሪክ ይናገራል።” 🥹❤️ ይህን ስዕል ስሳል፣ ፊታቸውን ብቻ አልሳልኩም፤ የአባትና የልጅ ፍቅርን፣ ትዝታን እና የማይጠፋ ትስስርን ነው የሳልኩት። 🥹🎨 ❤️ እንደወደዳችሁት ለሌሎችም አጋሩት። 🙏 አንድ Share ለአርቲስቱ ትልቅ ድጋፍ ነው! 🔥 SUDIK ART — ስሜትን በስዕል 🔥 📲 Join our Telegram Channel: https://t.me/sudikart

  • 8 авг.170из sudikart

    🔥SUDIK ART 🔥 ⭐️KIDUS EPHREM ⭐️ 💡የኪዳነምህረት ስዕል 🥹🎨 “ትጉም ሲሳል በዓይኖቼ ሽፉሽፍት መልክሽን ስላለው ቀለም እንዲሆነኝ፣ እንባዬን ነክራለሁ…” 🥹❤️ ይህ ስዕል በቀለም ብቻ አይደለም የተሳለው… በልብ፣ በፍቅር እና በእንባ ነው። 🙏🎨❤️ 📌 ይህን የጥበብ ስራ ወዳጆችዎ እንዲያዩት እባክዎ ሼር ያድርጉ! 🤝 አንድ ሼር ለእኛ ትልቅ ድጋፍ ነው። 🔥 Join SUDIK ART Channel 🔥 👇👇👇 📲 https://t.me/sudikart ❤️ አይተው ብቻ አይለፉ—ለሌሎችም ያጋሩ!

  • 8 авг.260из sudikart

    https://www.tiktok.com/@sudikart?_r=1&_d=f0c7b790cdjfmi&sec_uid=MS4wLjABAAAAPFfWcU4pCN7m9TdSpLaNbPzgBZQuDBt2dyFhmcxLq9ohILVFIBLPYN12kNXPvSP-&share_author_id=7042566474779673605&sharer_language=en&source=h5_m&u_code=dm88a1f706hl58&item_author_type=1&utm_source=copy&tt_from=copy&enable_checksum=1&utm_medium=ios&share_link_id=31409255-D060-45F2-A035-A34078A1B433&user_id=7042566474779673605&sec_user_id=MS4wLjABAAAAPFfWcU4pCN7m9TdSpLaNbPzgBZQuDBt2dyFhmcxLq9ohILVFIBLPYN12kNXPvSP-&social_share_type=4&ug_btm=b8727,b0&utm_campaign=client_share&share_app_id=1233 🙏❤️ውድ የእኔ ቤተሰቦች፣ እባካችሁ ትንሽ ጊዜ ስጡኝ… ❤️🙏 እኔ Kidus ነኝ። ጥበብን እወዳለሁ፣ ስዕልንም በልቤ ነው የምሰራው። 🎨❤️ በምሰራቸው ስዕሎች ብዙ ሰዎችን ማስደሰት፣ ትዝታቸውን በስዕል ማስቀመጥ እና አገሬን በጥበቤ ማስተዋወቅ ትልቁ ህልሜ ነው። 🇪🇹❤️ አሁን በTikTok 1.5 ሚሊዮን ተከታዮች የሰጣችሁኝ ፍቅር ለእኔ ትልቅ ክብር ነው። 🙏❤️ ነገር ግን ከዚህ በላይ ለመስራት፣ ጥበቤን ለብዙ ሰዎች ለማድረስ እና ህልሜን ለማሳካት የእናንተ ድጋፍ ያስፈልገኛል። 🥹 🙏 እባካችሁ የምሰራቸውን ስራዎች Share አድርጉልኝ። 🙏Channel-ዬን Join አድርጉልኝ። 🙏ለወዳጆቻችሁም አስተዋውቁልኝ። አንድ Share ለእናንተ ትንሽ ነገር ሊመስል ይችላል… ለእኔ ግን ወደ ህልሜ የሚወስደኝ አንድ ትልቅ እርምጃ ነው። ❤️🥹 🇪🇹 አገሬን በጥበብ ማስተዋወቅ እፈልጋለሁ። እናንተም ከእኔ ጋር በመሆን ይህን ህልም እንድናሳካ እርዱኝ። ❤️🙏 🔗 SUDIK ART Telegram Channel ➡️https://t.me/sudikart ❤️ፍቅራችሁ አይለየኝ፤ እኔም በጥበቤ ሁሌም እመልስላችኋለሁ። 🎨🙏

  • ውድ በዱባይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ጓደኞቼ፣ ሰላም ለሁላችሁ። በቅርቡ ወደ ዱባይ ለመምጣት እቅድ አለኝ። በዚያ ያላችሁ እና ሊያገኙኝ የምትፈልጉ፣ እንዲሁም ከእኔ ጋር ለመተባበር ወይም ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ከሆነ እባካችሁ መልእክት ላኩልኝ። እንዲሁም የንግድ ድርጅት፣ ኩባንያ፣ ብራንድ ወይም ፕሮጀክት ካላችሁ እና በማስታወቂያ፣ በማስተዋወቅ ወይም በኮንቴንት ፈጠራ መተባበር የምትፈልጉ ከሆነ በደስታ እንሰራለን። እናንተን ለመገናኘት እጅግ እጓጓለሁ። ፍቅራችሁና ድጋፋችሁ ሁልጊዜ ትልቅ ብርታት ነው። 0901118161 whatup lay awirugn or telegram እንገናኝ በዱባይ! ❤️🇪🇹🇦🇪

  • ቅዱስ ገብርኤል በበረከት ይሙላዉ ቤታቹን 🙏🥰

  • ሰላም እንዴት ናችሁ፣ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ። ለምትሰጡኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ። የስዕል ሥራዎችን ለምትፈልጉ የቴሌግራም ቻናል ከፍቻለሁ https://t.me/sudik_art ። እዚያ ላይ Join በሉ። እንዲሁም በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ ላይ ይጻፉልኝ። 📞 ስልክ ቁጥር፡ 0901118161 እናመሰግናለን!

  • 15 июл.1 011162

    40/60 drowing with epoxy

  • 1 июл.1 221543

    Tekiliye

  • 1 июл.1 018291

    Art of kidus 🥰

  • 1 июл.881202

    Medijaniyalem

  • 30 июн.1 007331

    አይሆንለትም አይሳካላትም በተባላቹሁት ነገር ላይ መድኃኔዓለም ሞገስ ይሁናቹሁ !ሰኔ 28 ማንም እንዳይቀር በማህደረ ስባህት ቅድስት ልደታ ቤተክርስትያን ሁለገብ አዳራሽ ዉስጥ እንገናኝ የዊታ ደስታ ተካፋይ እንሁን🙏🥰

  • 22 июн.1 19627

    ይህ ስዕል 100×80 መጠን ያለው ሲሆን መድኃኒዓለም አይደለም’ የሚሉ አሉ። ነገር ግን ስዕሉ ማንን እንደሚወክል እና ምን እንደሚያስታውስ ማወቅ ይበልጥ አስፈላጊ ነው። ምንጩም ከቤተ ክርስቲያን ነዉ ከቆዩ የክርስቶስ ሥዕላት አንዱ ነው። ስዕል ለማዘዝ ለሚፈልጉ በዚህ ገጽ ወይም በኢንቦክስ ያናግሩኝ። የተለያዩ የቅዱሳንና ስዕሎች በተፈለገው መጠን ይዘጋጃሉ። ለትዕዛዝ፦ ቅዳስ ኤፍሬም (Kidus Ephrem).”0901118161 what up lay or telegram lay yawirugn

  • 1 июн.1 581151

    40/60 size