Bright Academy || Ethio University
описание
✨እንደ ስማችን ብሩህ ነው ስራችን ✨ Youtube channelአችንን Subscribe ያድርጉ https://www.youtube.com/@BrightAcademy-c8t
256
подписчиков
Охват к подписчикам
200,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,08%
8 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,16%
16
Постов в день
0,0
всего 22
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 16 янв.የ 8ኛ 10ኛ እና 12ኛ Original document ከጠፋባችሁ ወይም ከተበላሸባችሁ በ Online እንዴት ማስላክ እንደምትችሉ ሙሉ Step ተሰርቷል። እነዚህ ዶክመንት ላይ የስማችሁ ስህተት ካለም በ online እንዴት ማስተካከል እንደምትችሉ ሙሉ Step በዚህ ማየት ይችላሉ ። ሌሎች ማወቅ የምትፈልጉ፣ ማግኘት የምትፈልጉ Information እና ያልገባችሁን ነገር Comment ላይ መጠየቅ ይችላሉ ። Full Step on tiktok▶️ https://vt.tiktok.com/ZS5Ehd22W/ https://vt.tiktok.com/ZS5Ehd22W/0,56%
- 31 янв.https://youtu.be/mTLsrl4Ht2w0,51%
- 6 янв.https://youtu.be/j620nBwV7Xo?si=zb3FRch2nOX9OfDj0,25%
- 9 февр.የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ይሰጣል። - ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት የመልቀቂያ ፈተናው በወረቀት እና በበይነ መረብ ሲሰጥ እንደነበር፣ በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መድረክ ላይ የተገኙት ሚኒስትሩ አስታወሰዋል፡፡ ዘንድሮ ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት የተለያዩ ግብዓቶች ለክልሎች ድጋፍ እየተደረገ ሲሆን፤ በፈተና ጣቢያዎች በቂ የኢንተርኔት አቅርቦት እንዲኖር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመነጋገር ይሠራል ብለዋል። ክልሎች በቂ ኮምፒዩተር፣ ኔትዎርክ እና አማራጭ የኃይል አቅርቦት እንዲኖር በትኩረት እንዲዘጋጁ ያሳሰቡት ሚኒስትሩ፤ ለተማሪዎች በቂ ስልጠና መስጠት እንደሚገባም አስገንዝበዋል። በዚህም የክልል እና የከተማ መስተዳድሮች ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ በሙሉ በኦንላይን እንደሚሰጥ አውቀው አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ሚኒስትሩ ጠይቀዋል። በ2017 ዓ.ም ለመልቀቂያ ፈተናው ከተቀመጡ 585,882 ተማሪዎች መካከል 134,609 ወይም 23% ያህሉ ፈተናውን በኦንላይን የወሰዱ መሆናቸው ይታወሳል፡፡ @teach_help0,21%
- 13 дек.t.me/teach_help?direct0,16%
- 23 окт.✨ሰላም የሀገሬ ልጆች እና የዩንቨርስቲ ተማሪዎች በዝህ ቻናል ጠቃም መረጃ እንድሁም ትምህርታዊ ይዘቶችን ይዘን እንቀርባለን ። ስለዝህ share, like እና comment እያደረጋችሁ ከጎናችን እንድትሆኑ በታላቅ ርህራሄ እንለምናችኃለን። ✨ አንድ ተማሪ ከዚህ ቻናል ምን ያገኛል? 📌 ጠቃምና ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ መረጃ ያገኛል። 📌 በዩንቨርስት ቆይታው ድግር ብቻ ሳይሆን የተለያዬ skill እንዴት ተምሮ productive እንደምሆን ፍንጭ ያገኛል። 📌 በተለይ Freshman ተማሪ የኛን ቻናል ስቀላቀል ብዙ ምክር ፣ጥበብ፣ #Lecture_Video ያገኛል። 📌 የስራ ዕድልም ያገኛል ይህም #Youtube_Video Create ማድረግ የሚችል ተማሪ (Educational content) ይህንን በቅርቡ እናሳውቃችኃለን። 📌 የተለያዩ የዩንቨርስቲ #PowerPoint #exam #information ያገኛሉ። ✨"እንደ ስማችን ብሩህ ነው ስራችን"✨ 🇪🇹🇪🇹🔶 https://t.me/teach_help🔶🇪🇹🇪🇹 ✨ Share,like, comment ማድረግ አይረሳ፣ Bright የናንተው አጋዥ✨ ✨✨✨የሀገሬ ልጆች እወዳችኋለሁ ❤️ ጥያቀ ካላችሁ @Meba_D inbox አድርግልኝ✨✨✨0,15%
- 30 июл.🔷HarvardX Free Online Courses 2027 ◈#Host_Institution: Harvard University ◈#Learning_Platform: edX (HarvardX) ◈#Programme Type: Free Online Courses ◈#Certificate: Verified Certificate Available (Paid Option) Available Courses HarvardX offers online courses in a wide range of disciplines, including: · Computer Science · Artificial Intelligence (AI) · Data Science · Python Programming · Cybersecurity · Web Development · Business and Management · Leadership · Economics · Public Health · Statistics · Mathematics · Law · Humanities · Social Sciences · Environmental Science · Health and Medicine ▰The course catalog is updated regularly, allowing learners to choose from hundreds of available programmes throughout the year. Eligibility Criteria Applicants must meet the following requirements: · Applicants from all countries are eligible. · There are no age restrictions. · Students, graduates, professionals, and job seekers may apply. · No previous academic qualification is required for most introductory courses. · Beginners and experienced learners are welcome. · Applicants should have internet access and a compatible device for online learning. ➵Most HarvardX courses have open enrollment and do not require a competitive admission process. For more info: https://opportunities.ohubet.com/opportunities/harvardx-free-online-courses-2027-with-certificates #Golden0,00%
- 3 апр.https://www.tanvexo.com/home?invite_code=1229030,00%
- 9 февр.без подписи0,00%
- 27 янв.https://youtu.be/b9cb2866S7g0,00%
- 7 янв.https://youtu.be/U5kfA3zNoUQ?si=seQn2n4vZvBoIzdD0,00%
- 6 янв.👆👆👆 Fallacy ተለቋል0,00%