- Последний пост
- 9 дек. 2024 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
የሳይበር ጥቃትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል? የሳይበር ጥቃቶችን በተለያዩ ዘዴዎች መቆጣጠር እንደሚቻል ይነገራል፡፡ ከእነዚህ የሳይበር ጥቃቶች መቆጣጠሪያ ስልቶች መካከል ከታች የተዘረዘሩት አምስት ዘዴዎች እንደሚገኙበት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር መረጃ ያመላክታል፡፡ • የሳይበር ጥቃት አደጋ ምላሽ መስጫ እቅድ ማውጣት • የሳይበር ጥቃት መቆጣጠሪያ ስርዓቶችን መዘርጋት • መጠባበቂያ ዴታ (backup) ማስቀመጥ ወይም መያዝ • የሳይበር ጥቃት እንደተፈጠረ አድርጎ በማሰብ ሁኔታዎች መገምገም • በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ከአጋራ አካላት ጋር በትብብር መስራት
https://www.xe.com/currencyconverter/convert/?Amount=1&From=USD&To=ETB
http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5356538478
Here are some legitimate airdrops that you can explore: SEED Combinator: This tap-to-earn game on the BNB Chain offers SEED token airdrops for completing in-game tasks like mini-games and referrals. SEED is tradable on decentralized marketplaces and will be listed on major exchanges soon AIRDROPS.IO links:- https://t.me/tech_bba/96 . Paws: Airdrop campaigns for the Paws ecosystem allow users to earn rewards by participating in promotional tasks. Ensure you follow their guidelines on verified platforms for eligibility AIRDROPS.IO . Blum: Another promising airdrop, often focused on testnet activities, such as interacting with smart contracts or trading on specific networks. Check their official channels for details AIRDROPS.IO . Hyperliquid Names: Participate by interacting with their testnet to claim tokens. This is a great opportunity for early adopters AIRDROPS.IO . Node Wars by Nodepay: Earn rewards by participating in game-based challenges AIRDROPS.IO . Always verify the legitimacy of airdrops on official channels or aggregators like Airdrops.io to avoid scams. Never share sensitive information like private keys during participation.
crypto community in Ethiopia pinned «ማስጠንቀቂያ፣ 🚨🚨🚨 ብዙ #Scamዎች ቴሌግራም አካውንት #Hack እያደረጉ ስለሆነ ለቴሌግራም አካውንታችሁ፣ #Two-step Verification አስተካክሉ። step:- 1. Open the telegram app and tap setting, 2. Select privacy and security 3. Tap two-step Verifications 4. Choose set Additional password 5. Enter…»
Telegram Scams and How to Stay Safe Fake Telegram Channels Scammers create channels mimicking popular ones using similar names, profile pictures, and messages to lure users. Links shared on these channels may contain malware. Always verify channel legitimacy and avoid clicking unknown links. Tech Support Scams Impersonators claiming to be tech support agents may contact you regarding issues and request remote access to your device. This can lead to malware installation. Only trust support from official sources. Impersonation Scams Scammers pose as companies or public figures offering prizes or giveaways, asking for sensitive information. Avoid sharing personal or financial details with unknown contacts. Romance Scams Scammers feign romantic interest to gain your trust and request money or gifts. If someone you recently met online asks for personal or financial help, it’s likely a scam. Phishing Scams These scams involve fake messages or emails appearing to be from trusted sources, asking for private information or clicking urgent links. Always verify the sender and avoid urgent requests for sensitive data. Fake Job Listings Scammers post enticing job offers requiring sensitive details like your SSN or credit card info. Legitimate employers don’t ask for such data upfront. Stay cautious. Cryptocurrency Scams Fake crypto experts promise high returns to steal your funds. Avoid transferring cryptocurrency to unknown accounts or individuals. Tips to Avoid Telegram Scams Never respond to unsolicited requests for personal information. Avoid clicking on unsolicited links. Secure your account with a strong password and enable Multi-Factor Authentication (MFA). Adjust privacy settings for encryption where possible. Stay vigilant and rely on trusted sources for any interaction.
ማጭበርበርን ስለማስወገድ ማጭበርበር ማለት ከሌሎች ሰዎች ገንዘብ ለመስረቅ ወይም ግላዊ የሆነን መረጃ ለመውሰድ በጨካኝ አጭበርባሪዎች የሚፈጠር የማታለያ ዘዴ ነው። በተንኮል ማጭበርበሩ ከሎተሪዎች፣ ከመስመር ላይ ሽያጭ፣ ዘላቂነት ከሌለው ፍቅር፣ ከገንዘብ ኢንቨስትመንት፣ ከዋጋ ተመላሽ እና ከቤት ኪራይ ንብረቶች ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል። ሰዎችን ለማነጋገር አጭበርባሪዎቹ ስልክ፣ ኢሜል፣ የጽሁፍ መልእክትና በፖስታ መልእክት ይጠቀማሉ። ሶስት ዋና የተለመዱ ተንኮሎችን ለይተው በማወቅ እራስዎን ለመከላከል የሚረዳ አንዳንድ መረጃ ከዚህ በታች ቀርቧል። በሎተሪ ስም ማጭበርበር አጭበርባሪዎቹ ትክክለኛ በሚመስል ደብዳቤ፣ ኢሜል፣ የጽሁፍ መልእክት ወይም በማሕበራዊ ብዙሀን መገናኛ አድርገው የሎተሪ እጣ እንደደረስዎ ዜና ይልካሉ። የተገኘው ሽልማት ለእረፍት፣ ለስማርትፎን/ smartphone ወይም ለእቃ መግዣ ደረሰኝ/ቮቸር ሊሆን ይችላል። የተባለውን ሽልማት ለመጠየቅ ታክስ/ግብር ወይም ክፍያ ማካሄድ ወይም የባንክ አካውንት ዝርዝር መረጃ መላክ እንዳለባቸው ይነግሯቸዋል። በዚህ ማጭበርበር ላይ መካተት ከሚችሉት አንዳንድ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች: ባልገቡበት ሎተሪ ወይም ውድድል ላይ ሽልማት ስለማግኘት ስለርስዎ ግላዊ መረጃ በስልክ ቁጥር ለመናገር ወይም በኢሜል አድርገው እንዲልኩት ይጠየቃሉ ላገኙት ሽልማት ጥያቄ ለማካሄድ ክፍያ ወይም የባንክ ዝርዝር መረጃዎን መላክ አለብዎ የፖስታ ቤት(PO) ሳጥን ቁጥር፣ የኢሜል አድራሻ ወይም የሞባይል ስልክ ቁጥር እንደ መገናኛ አድራሻ ተደርጎ ይሰጣል (የመንገድ አድራሻ አይቀርብም)። በተመላሽ ዋጋ ስም ማጭበርበር አጭበርባሪዎች ከመንግሥት አካል፣ ከባንክ ወይም ከሌላ የታወቀ ድርጅት እንደሆኑ ያስመስሉና ከዚያም የሚከፈል ገንዘብ አለህ በማለት፤ ነገር ግን ገንዘቡን ‘ከመጠየቅህ' በፊት መጀመሪያ ለአስተዳደር ወይም ለተመሳሳይ የወጣ ክፍያን ማጠናቀቅ አለብህ። እንዲሁም አንዳንድ አጭበርባሪዎች የጡረታ ሙሉ ክፍያችሁ አልተሰጠም ወይም በፍጆታ ክፍያ መጠየቂያ ላይ እላፊ ስለከፈላችሁ ተመላሽ የሚሆን ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ በማለት ይናገራሉ። ትክክለኛ ባንክ፣ የንግድ ድርጅት ወይም መንግሥታዊ ድርጅት በምንም ተአምር ደውለው የሚከፈልዎ ገንዘብ አለዎት ነገር ግን ይህን ለማግኘት መክፈል አለብዎት አይሉም። ዘላቂነት በሌለው ፍቅር ማታለል አጭበርባሪዎች ህጋዊ በሆነ ድረገጽ ላይ ተበዳዮችን ይቀጥራሉ። አንዴ ፍላጎቱ ከተመሰረተ በኋላ ወደ ግላዊ ኢሜል፣ ስልክ መደወል ወይም ወደ ፈጣን መልእክት ግንኙነት ይሻገራሉ። አጭበርባሪው ከተወሰነ ጊዜ በኋላ በመስመር ላይ ከተበዳዩ ጋር ግንኙነት በማዳበር ወደ እምነትና በፍቅር ስሜት እስከመዛመት ደረጃ ድረስ ይሄዳል። አጭበርባሪው ቀስ በቀስ ስለ ገንዘብ መፈለጉ ታሪክ ሲፈጥር፤ ይህም ብዙጊዜ ከመታመም ወይም ከቤተሰብ ጉዳት ወይም ለአንድ ነገር ገንዘብ ከማውጣት ጋር በተዛመደ ይሆናል። ምንም እንኳን ቤተሰብ ወይም ጓደኞች ይህ ሰው አታላይ ነው ቢሉም በዚህ ደረጃ ላይ ተበዳዩ በፍቅር ስሜት ላይ ስለወደቀ ገንዘቡን ለመላክ ዝግጁ ነው። ገንዘቡን አንዴ በተለግራም ወይም በገንዘብ ማስተላለፍ በኩል ከተላከ ገንዘቡን እንደገና ለመመለስ አይቻልም። በራስዎ ለመከላከል - ማስታወስ ስለሚገባ ጠቃሚ ነጥቦች እውነተኛ ስለመሆኑ በጥሩ ሁኔታ ከታየ፤ ምናልባት ሊሆን ይችላል ባልታወቁ ኢሜሎች፣ ስልክ ጥሪዎች ወይም ደብዳቤዎች በኩል ጥያቄ ያልተደረገበት የገንዘብ እርዳታ አለዎ ወይም የርስዎ ገንዘብ አለ በሚልበት ጊዜ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ አለብዎ ስለተባለው ሽልማት ወይም ተመላሽ ገንዘብ ብለው ገንዘብ ወይም የባንክ ዝርዝር መረጃዎን በምንም አለመላክ ሎተርይ ከገዙ ወይም ለማሸነፍ እጣ ውስጥ ከብተው ከሆነ ማጣራት፤ ታዲያ ህጋዊ የሆኑ ሎተሪዎች ያሸነፉትን ሽልማት እንዲወስዱ ሌላ ክፍያ አይጠይቁም በገንዘብ መክፈያ ትእዛዝ እና በቴሌግራም አድርጎ ለምንም ነገር አለመክፈል - ሁልጊዜ ደህንነቱ በተረጋገጠ ዘዴ መጠቀም ማለት እንደ ክረዲት ካርድ/credit card ወይም PayPal አድርጎ መክፈል በታወቁ የባንኮች ወይም ሌላ ድርጅቶች ህጋዊ አርማ አስመስሎ በሚጠቀሙ የውሸት ድረገጾች አውቆ መጠንቀቅ - የሚቀርብልዎ ትክክለኛ ስለመሆኑ እርግጠኛ ካልሆኑ፤ ሁልጊዜ ለባንኩ ወይም ለድርጅቱ በቀጥታ ደውሎ ማጣራት ነው። የንግድ ድርጅቱን ለማግኘት በቀረበው ኢሜል መርበብ ላይ አለመጠቀም። ለማነጋገር የአድራሻ መረጃ ለመፈለግ ሁልጊዜ በመፈለጊያ መሳሪያ፤ በተለፎን ማውጫ ወይም በሌላ ተጽእኖ በሌለበት ምንጭ ላይ መጠቀም ቀደም ሲል በአካል ላልተገናኙት ሰው፣ ምንም እንኳን ቢያነጋግሩትም ወይም ስጦታ ቢያገኙም በምንም መልኩ ገንዘብ አለመላክ በመስመር ላይ ስለተገናኙት ሰው አሳሳቢ ጉዳይ ካላቸው፤ ስለዚህ የርስዎ ቤተሰብ ወይም ጓደኞች የሚሉትን መስማት በመስመር ላይ በቀረበው የቀጠሮ ስእል ከቀረበው ዝርዝር መግለጫ ጋር ካልተመሳሰለ ወይም ከመጋዘን ላይ የተወሰደ መስሎ ከታየ ጥንቃቄ ማድረግ ነው።/li>
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ማስጠንቀቂያ፣ 🚨🚨🚨 ብዙ #Scamዎች ቴሌግራም አካውንት #Hack እያደረጉ ስለሆነ ለቴሌግራም አካውንታችሁ፣ #Two-step Verification አስተካክሉ። step:- 1. Open the telegram app and tap setting, 2. Select privacy and security 3. Tap two-step Verifications 4. Choose set Additional password 5. Enter and confirm password 6. Enter an Email address to recovery an forgotten password 7. If you entered an recovery email, Telegram will send you a code via email 8. Tap return to setting to finish.
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5356538478
Channel name was changed to «crypto community in Ethiopia»
የአማራ ክልል 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ውጤት ለማየት ሊንኮችን ይጠቀሙ https://amhara6.ministry.et/#/result https://amhara.ministry.et/#/result
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፍ መኾኑን የክልሉ ትምሕርት ቢሮ ገልጿል። ፈተናውን ከወሰዱት 132 ሺህ 225 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 97 ሺህ 859 (74 ነጥብ 1 በመቶው) ግማሽ እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል። በተመሳሳይ ፈተናውን ከወሰዱት 150 ሺህ 928 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 84 ሺህ 522 (56 በመቶው) ግማሽ እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። ለፈተና ከተቀመጡት 82 ዓይነ ስውራን የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 80 ተማሪዎች ግማሽ እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ፈተናውን ከወሰዱት 148 የ8ኛ ክፍል አይነስውራን ተማሪዎች መካከል 105 ተማሪዎች ግማሽ እና በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ መሠረት በ2016 ክልል አቀፍ ፈተና የ6ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ሆኖ የተመዘገበው አማካይ ውጤት 100 ሲሆን የ8ኛ ክፍል ደግሞ 97 ሆኖ ተመዝግቧል። ተማሪዎችም በሁለት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የተጠቆመ ሲኾን በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ (Web browser Application) ላይ:- 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና 👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ በሚመጣው ቅጽ ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም @emacs_ministry_result_qmt_bot በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን በመጀመሪያ 👉start የሚለውን ይጫኑ! 👉በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ 👉ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ 👉በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ:- 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ እና 👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara6.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት፣ የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን፣ ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ ከሚለው ላይ በመጫን፣ በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
Student result
Live stream started