Ethio tv repair
Статистика@tvtechnitian መለዋወጫ ለመግዛት @tvspare @lijochtech https://t.me/ethiobacklight
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 09:18
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 030
- 1/48двое суток
- 1 180
- 1/72трое суток
- 1 273
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኤሌክትሪክ ባጃጅ ቻርጀር ይህንን ቻርጀር model የሚጠቀሙት በተደጋጋሚ የሚያቃጥለው ይህንን ሞስፌት ነው። 80n65 ያላቹ?
Method 2 የስክሪን ሶፍትዌር መጫን ከ panel ላይ edid ic እንነቅልና ከላይ የምታዩት አዳብተር ላይ ከበየድን በኋላ program ማድረጊያ tool ላይ ወስደን በመሰካት ከ computer ጋር በማገናኘት read አድርገን save ማድረግ ወይም write ማድረግ እንችላለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Method 1 Rt809f ወይም rt809h ፕሮግራመር ያላቹ የስክሪን ሶፍትዌር እንዴት ከ ስክሪን ላይ ወስደን ማስቀመጥ እንደምንችል። First Step: First of all connect this cable with your programmer. Second Step: After that you have to connect your programmer with your system or computer. As well as connect the cable with your panel which you want to read the data. Make sure to check the power source side before connecting the cable. Third Step: And now open your program operating the application on your computer system. Fourth Step: Now click on the serial print, panel data will appear on the screen. That’s it.
Panel eeprom መጫኛ በዚህም መልክ ማዘጋጀት ይቻላል።
ይህ ምልክት Lightining bolt ይባላል።ከፍ ያለ volt ስንልካ በመልቲሜትራችን ላይ ዲስፕለይ ሲሆን ልናየው እንችላለን። የሚያመለክተንም ከፍ ያለ volt የሚነዝር አልያም ጉዳት ወይም ሞት የሚያስከትል ስለሆነ የሜትሩን ጫፍ (probe) እንዲሁም የምንለካውን እቃ እንዳንነካ ጥንቃቄ እንድናደርግ የሚያስታውሰን ነው። (indicates the presence of hazardous, potentially lethal electrical current or voltage) ጥንቃቄ አይለየን በቸር ቆዩ❤
መልቲ ሜትራቹ voltage ስትለኩ ይህን ምልክት አሳይቷቹ ሊሆን ይችላል የምን ምልክት ነው ስሙስ?
የዚህን ቦርድ tl431 ic(shunt zeener diode) አክብቦ ለላከ ለመጀመሪያው መላሽ የ 100 ካርድ ተሸላሚ ነው።
видео или голосовое, без подписи
ባክለይት ለመቀየር ቲቪ ስንፈታ ምንም እንኳን በአምፖል አብርተን ባክላይት መሆኑን እርግጠኛ ብንሆንም በመቀጠል ማየት የሚኖርብን የሶርስ ኮፍ ጤንነት ሲሆን የሻገተ , የጨሰ ከሆነ በቋፍ ነው ያለው ከተንቀሳቀሰ .....ያልተነጋገርነውን ብልሽት እንድንጠግን ያስገድደናል።
superfine 43' avdd mosfet short🤔 በመቀየር ተስተካከለ
ለ ሳይድ ኮፍ መድረስ ያለባቸው ሲግናሎች ሲቋረጡ የሚነጥር ድርብ ምስል ሊያሳየን ይችላል
ግዴታ ጥገና ላይ ማወቅ ያለባቹ የረዚስተር ስራዎች:- 1,ተርሚኔተር ረዚስተር 2,ከረንት ሊሚተር ረዚስተር የት እናገኛቸዋለን ? ሲበላሹ ምን አይነት ምልክት ያሳዩናል?
ይሄን ቦርድ የሚጠቀም (ZP) ቲቪ ባትገዙ እመክራለው:: 1,google 2,popular 3,acll,rising etc ተደጋጋሚ የሶፍትዌር ብልሽት ያጋጥመዋል, ምንም እንኳን የሶፍትዌር ኬዝ በቀላል መንገድ የሚስተካከል ቢሆንም ከሱ በተጨማሪ 25v to 12v buck convertor ic ቢበላሽ በቀላሉ አይገኝም, maping&burnig ብልሽትም አለበት :: እናንተስ ቦርዱ ምን ብራንድ ላይ አጋጠማቹ?
ይህ mother ቦርድ ላይ የምናገኘው ic የምን ic ይመስላችኋል? Pin out ያገኘ የ 300 ብር ካርድ
የኤሌክትሪክ ሞተር ፓወር ሰፕላይ 72v,3A power mosfet=12n65 Pwm=ut3842 Water proof ስለሆነ በመፈርፈር ነው ያላቀኩት
https://vt.tiktok.com/ZSQa9kg7S/