tgindex
የሞባይል ጥገና(ETHIO MOBILE MAINTENANCE )

የሞባይል ጥገና(ETHIO MOBILE MAINTENANCE )

Статистика

ይህ ቻናል የተለያዩ የሶፍትወየር እና የሀርድወየር ጥገና ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 018
+15 за 4 дн.
Сутки
+6
+0,30%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 397
21 постов
Вовлечённость
69,2%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
261
1/48двое суток
299
1/72трое суток
322

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንድን የሞባይል Motherboard በአይናችን አይተን ችግሩን ለመለየት ዋናው ሚስጥር ምንድነው? 🤔📱 ​የብዙዎቻችሁን ጥያቄ መሰረት በማድረግ፣ ስለ ሞባይል ቦርድ ዋና ዋና ኮምፖነንቶች (Capacitor, Resistor, Diode, Inductor/Coil እና Transistor) በዝርዝር የሚያስረዳ ልዩ የትምህርት ቪዲዮ ዝግጅት ላይ ነኝ! ​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በጥልቀት የምናያቸው፡ 🔹 Resistor: ቮልቴጅና ካረንት እንዴት እንደሚቀንስ እና ሲበላሽ የሚፈጠረው ችግር 🔹 Capacitor: Filter የማድረግ ስራው፣ Full Short እና Half Short ሲሆን በቦርድ ላይ የሚታየው ምልክት 🔹 Diode: ካረንት በአንድ አቅጣጫ ብቻ እንዲፈስ የማድረግ ሚስጥሩና የ Reverse Bias/Forward Bias አሰራር 🔹 Inductor (Coil): ቮልቴጅ ከፍ የማድረግ (Boost) ስራው እና የ Signal መስመሮች ጥበቃ 🔹 Transistor: እንደ Switch እና Amplifier ሆኖ ስልኩን የማስነሳትና የመቆጣጠር ሚስጥሩ! ​ይህንን ቪዲዮ አይተህ ስትጨርስ በቦርዱ ላይ ያለውን እያንዳንዱን ትንሽ ኮምፖነንት በልበ ሙሉነት መለካት እና ስራውን ማወቅ ትጀምራለህ! 🔥 ​🎬 ቪዲዮው በአሁኑ ሰዓት በስራ ላይ ነው፤ በቅርብ ቀን በቻናላችን ላይ ይለቀቃል! ​🔔 የደወል ምልክቷን በመጫን ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ! ​👇 የዩቲዩብ ቻናላችን ሊንክ (Subscribe ያላደረጋችሁ): [https://youtube.com/@ethiomobilemaintenance?si=50k3CgOJIvfyM1HG

  • 28 июн.1 5931911

    ​🚨 አዲስ ቪዲዮ ተለቋል! 🚨 ​የነፃ የሞባይል ጥገና ስልጠና ኮርሳችን ቀጥሏል! ​🎬 ርዕስ፦ የሞባይል ክፍሎች (Parts) እና ጥቅማቸው ​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እያንዳንዱ የሞባይል ስልክ የውስጥ አካል ምን ጥቅም እንዳለው፣ እንዴት እንደሚሰራ እና ለስልካችን መኖር ስላለው አስፈላጊነት በዝርዝር ተብራርቷል። ሙያውን ለመልመድ እያንዳንዱን ክፍል ጠንቅቆ ማወቅ መነሻው ነው! ​👇 አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ሙሉ ጥቅማቸውን ይረዱ፦ [ https://youtu.be/g86a2tPa_hg?si=nTYMlqnFORTb4SMB ] ​ቪዲዮውን አይተው ሲጨርሱ Like ማድረጋቸውን እና ለሌሎችም Share ማድረግ እንዳይረሱ!

  • 6 июн.1 82152из MubiraOfficial

    🔥MUBIRA ADVANCED ADB TOOL v2026📣 1. የላቀ ADB FRP ማስወገጃ አንድሮይድ 11-16 (MOBILedit Forensic) ተስማሚ 2. ከADB ጋር የተያያዙ ፕሮሰሶችን ማሳየት ማስወገጃ 3. ADB Server እንደገና አስጀምር አልገናኝ ላሉ ስልኮች 4. Android / ADB የጀርባ ፕሮሰሶችን አቁም 5. የተጣበቁ ADB ፕሮሰሶችን በግድ አቁም 6. ሙሉ ADB Reset (ማጽዳት + እንደገና ማስጀመር) 7. MOBILedit Forensic ማስጀመሪያ 8. MOBILedit Forensic በDefender እንዳይበላ ማግለል 9. MOBILedit Forensic ADB Driver መጫኛ 10. MOBILedit Chipset ያለ ኢንተርኔት መፈለጊያ መሳሪያ 11. የድራይቨር ቀሪዎችን መፈተሽ እና ማጽዳት 12. Verbose Mode አንቃ / አሰናክል 13. ለGSM ቴክኒሺያኖች Windows የተመቸ እንዲሆን ሚያደርግ (Windows optimization and clean) 14. ADB Version እና Dependencies ፈትሽ 15. ADB ፕሮሰሶችን በቀጥታ ተከታተል 16. የADB ራስ-ሰር ማጽዳት 17. የተያዘውን የማጽዳት ስራ አስወግድ 🟡 እነዚህን ሁሉ አገልግሎት የሚሰጥ ሶፍትዌር አዘጋጅተናል 100% የተሞከረ በገር ልጅ ለሃገር ልጅ የተሰራ በቴክኒሻን ለቴክኒሻኖች የተዘጋጀ ሞክሩት🚀 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📥 How To Order & Get Support 🌐 Website: mubiraunlocker.com 💬 Telegram: t.me/mubiraadmin 💬 WhatsApp: wa.me/251911990327 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎖️ The Mubira Unlocker Team 🚀 Fast • Reliable • Professional

  • 6 июн.1 41422из MubiraOfficial

    🟡 የኔ ቱል ዋና አገልግሎት 1. Samsung Exynos Android 11- 16 FRP በ Mobiledit ተጠቅማችሁ ከሰራችሁ በኋላ Pattern እና Google Account አልከፍት ላሉ ስልኮችን frp በቋሚነት frp መክፈት 2. በተለያየ ምክንያት Adb አልገናኝ ላሉ ስልኮች ሁሉንም adb ፕሮሰሶችን በማስወገድ ማንኛውንም በ Mobiledit ADB የበራ Samsung Exynos Android 11-16 ማንኛውንም ባይነሪ በቋሚነት በሰከንድ ይከፍታል 4. ያለምንም ኢንተርኔት አገልግሎት እራሱን ችሎ በሰከድ ይሰራል 5. ሌሎች ከ adb ጋር የተያዙና ለቴክኒሻን አስፈላጊ የምላቸውን ከ ከ18 በላይ አገልግሎቶች አካትቸበታለው 😪😪 ይሄን የመሰለ አገልግሎት የሚሰጥ ቱል ሰርተን መስራቱ ተረጋግጦ እያለ ስለዚ ቱል ምንም መናገር ያልፈለጋቹ የስራ አጋሮቻችን እራሳችሁን ገምግሙ for me ትዝብት ነው ትርፋ ነግ በኔ:: 🙏🙏🙏 በሌላ ጎን ደሞ በገር ልጅ ለሃገር ልጅ የተሰራ በቴክኒሻን ለቴክኒሻኖች የተዘጋጀ በማላት ያበረታታችሁንና ቱሉን በመጠቀም ላይ ላላችሁ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው የተሻለ ነግር ይገባችኋል እሰራላችሃለው ኢንሽአላ 🙏

  • 1 июн.1 52632

    https://youtu.be/LUOFiL_WAi4?si=qg4vZYEf6Mdqv1oi

  • 30 мая1 3251из MubiraOfficial

    https://vt.tiktok.com/ZSx5gJKsY/

  • 30 мая1 326из MubiraOfficial

    🔥 MOBILedit Forensic 9.8 FRP Unlock M13 BIT 12 Successfully😁 👇👇👇👇

  • 30 мая1 3817из TECHuza

    MOBILedit Drivers & Key

  • 25 мая1 87188

    https://youtu.be/bVpUsEjMHlw?si=uJ92AONPp8E1eHpO

  • 25 мая1 3681

    8:00 ይጠብቁ YouTube ላይ

  • 25 мая1 43362

    ​ሰላም የ Ethio Mobile Maintenance ቤተሰቦች! አንድ የሞባይል ጥገና ባለሙያ ማዘርቦርድ ላይ ያለውን ችግር በትክክል አውቆ ለመጠገን ልክ እንደ ዶክተር ስቴቶስኮፕ (የልብ ትርታ ማደመጫ) ማወቅ ያለበት ዋናው መሣሪያ መልቲሜትር ነው። ​💡 በሞባይል ጥገና ላይ በብዛት የምንጠቀምባቸው 3 ወሳኝ ጥቅሞች፡ ​ዲሲ ቮልቴጅ (DC Voltage) 🔋 ​የሞባይል ባትሪዎችን፣ የቻርጀር ውጤቶችን እና በማዘርቦርዱ ላይ ያሉ ዋና ዋና የኮምፖነንት ቮልቴጆችን ለመለካት ይጠቅማል። (ለምሳሌ፡ ባትሪው ላይ 3.7V እስከ 4.2V መኖሩን የምናረጋግጥበት ነው።) ​ኮንቲኒውቲ ሞድ (Continuity / Buzzer Mode) 🔊 ​በማዘርቦርድ ላይ የተቆረጡ መስመሮችን (Broken Tracks) ለመፈለግ እና ሙሉ በሙሉ የሞቱ ስልኮች ላይ ሾርት (Short Circuit) መኖሩን በድምፅ የምንለይበት እጅግ ወሳኝ ክፍል ነው። ​ዲዮድ ሞድ (Diode Mode) 📉 ​የማዘርቦርድ መስመሮችን value (Reverse Diode Reading) በመለካት፣ ችግሩ የትኛው አይሲ (IC) ወይም መስመር ላይ እንደሆነ በሴኮንዶች ውስጥ ፍንጭ ይሰጠናል። ​🎬 ሙሉ አጠቃቀሙን በተግባር ለማየት፡ ዛሬ 8:00 ላይ የክፍል 3 ቪዲዮ ስለ multimeter የሚለቀቅ ይሆናል! https://youtube.com/@ethiomobilemaintenance?si=oc2T_PMuht7Tr32z 👆👆👆ቤተሰብ ይሁኑ

  • 23 мая1 27851

    ማይክሮስኮፕ የሌላችሁ የአይሲ እግር ስታወጡ ጥቁር እስቴንስል ብትጠቀሙ ስራችሁን የሚያቀለው ይመስለኛል

  • 23 мая1 15541

    With universal stancile CPU =0.35×48×48 emmc/ufs=0.5×38×38

  • 22 мая1 199162

    ኮርሱ ይቀጥላል

  • 21 мая1 34394

    https://youtu.be/demb0WhsNkI?si=RkJzeMRnU9b-flzY

  • 21 мая1 370

    без подписи

  • 21 мая1 6132

    ዛሬ 8:00 part 2

  • 17 мая2 122137

    ​ሰላም የኢትዮ ሞባይል ሜይንቴናንስ (Ethio Mobile Maintenance) ቤተሰቦች! 👋 ​የሞባይል ስልክ ጥገናን በሙያ ደረጃ ለመስራት መጀመሪያ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ የኤሌክትሪክ ህጎች ምን እንደሆኑ ያውቃሉ? ዛሬ በዩቲዩብ ቻናላችን አዲስ እና እጅግ ጠቃሚ ቪዲዮ ይዘንላችሁ መጥተናል! 1. ኤሌክትሪክ (Electricity) ምንድነው? ​ኤሌክትሪክ ማለት በሽቦ ወይም በማስተላለፊያ ውስጥ የሚጓዙ የኤሌክትሮኖች ፍሰት ነው። ​ምሳሌ፦ በቧንቧ ውስጥ እንደሚፈስ ውሃ አድርገህ አስበው። ​2. ቮልቴጅ (Voltage - V) ​ቮልቴጅ ማለት ኤሌክትሮኖች በሽቦ ውስጥ እንዲጓዙ የሚገፋቸው "ግፊት" ወይም "ኃይል" ነው። በሞባይል ጥገና ውስጥ የኃይል ምንጫችን ባትሪ (Battery) ነው። ​ምሳሌ፦ በውሃ ቧንቧው ውስጥ ውሃውን የሚገፋው የፓምፕ ግፊት እንደማለት ነው። ግፊቱ ከሌለ ውሃው አይፈስም። ​መለኪያው፦ Volt (V) ይባላል። ​3. ከረንት (Current - I) ​ከረንት ማለት በአንድ ሽቦ ውስጥ በተወሰነ ሰከንድ ውስጥ የሚፈሰው የኤሌክትሪክ "መጠን" ወይም "ፍሰት" ነው። ​ምሳሌ፦ በቧንቧው ውስጥ የሚፈሰው የውሃው መጠን ነው። ብዙ ውሃ ከፈሰሰ "High Current" አለን፣ ጥቂት ውሃ ከሆነ ደግሞ "Low Current" እንላለን። ​መለኪያው፦ Ampere (A) ወይም በስልክ ጥገና ውስጥ milliAmpere (mA) ይባላል። ​4. ረዚስታንስ (Resistance - R) ​ረዚስታንስ ማለት የኤሌክትሪክ ፍሰትን የሚቃወም ወይም የሚገታ "እንቅፋት" ነው። በስልካችን ማዘርቦርድ ላይ ፍሰቱን ለመቆጣጠር እንጠቀምበታለን። ​ምሳሌ፦ በውሃ ቧንቧው ላይ ያለ መቆጣጠሪያ (መክፈቻ/መዝጊያ) ወይም የቧንቧው መጥበብ እንደማለት ነው። ቧንቧው በጠበበ ቁጥር የውሃው ፍሰት ይቀንሳል። ​መለኪያው፦ Ohm (Ω) ይባላል። ​"ቮልቴጅ (Voltage) ይገፋል፣ ከረንት (Current) ይፈሳል፣ ረዚስታንስ (Resistance) ደግሞ ፍሰቱን ይቆጣጠራል ወይም ይገድባል።" https://youtu.be/0TbwnHsMcx0?si=6Pt-h5L4ng0IwuP8

  • 17 мая1 20315

    እስከ መጨረሻ ይቀጥላል አበረታቱን አብራችሁን ሁኑ

  • 17 мая1 310

    ☝☝☝