የአባታችን ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች ስብስብ
Статистикаይህ ቻናል የተከፈተው የርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶች እና የእናቶች አንድነት ገዳም የ፬ቱ ጉባኤያት መጻሕፍት ምስክር መምህር የሆኑት አባ ገብረኪዳን ግርማ ዩትዩብ ላይ የተገኙ ስብከቶችን በድምጽ ብቻ በማስቀረት እንድትገለገሉበት ታስቦ ነው።
- Последний пост
- 9 июл. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
“አቤቱ ድውይ ነኝና ፈውሰኝ” መዝ ፮፥፪ በሚል መሪ ቃል ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ በአይነቱ ልዩ የሆነ አጠቃላይ ሆስፒታል ለመገንባት ተነስተናል። እርሶም ለዚህ ፕሮጀክት ከታች በተቀመጡት የባንክ አማራጮች አበርክቶ በማድረግ አሻራዎትን ያሳርፉ። ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶች እና የእናቶች አንድነት ገዳም የአራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምሥክር ጉባኤ ቤት TANA KIDUS KIRKOS YE-ABATOCH ENA YE-ENATOCH ANDNET GEDAM YE-ARATU GUBAYAT METSAHIFT MISKIR GUBAE BET 1000680619488 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 219553568 አቢሲኒያ ባንክ 2011111181981013 አባይ ባንክ 0068829811701 አሐዱ ባንክ 5020827358011 ዳሸን ባንክ ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር +251 982333444 +251 983333444 +251 984333444 ይደውሉ።
без подписи
Channel name was changed to «የአባታችን ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ትምህርቶች ስብስብ»
በዚኽ ስብከት ጋብቻ ውስጥ ምን ማድረግ እንዳለብን የሚያስተምር ነው። እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለው።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
እንኳን አደረሳችሁ
без подписи
ማንኛውንም አስተያየት መስጠት ከፈለጋችሁ በዚህ E-mail አድራሻ aregahenok@gmail.com መስጠት ይችላሉ።
የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት ጉባኤ ተዘክሮ እዛው ጎንደር በደብራቸው የተከፈተ "ጉባኤ ተዘክሮ" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች አባል በመሆን (Join በማድረግ) እንድትከታተሉ እጠይቃለው። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አደርጋለው። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ረድኤት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።