- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 15
- 1/48двое суток
- 17
- 1/72трое суток
- 18
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የኔ እንዳይደለሽ እያወኩኝ እቴ ምንይባላል እንዳላጣሽ መፍራቴ ኤዲያ : ወለፈንዲ ነው ሀሳቤ ግራ የሚገባ ህይወት ነው ውዴ : (አንቺ ትክክል ነሽ) ያልተገኘ ይታጣል እንዴ? ኤልያስ ሽታኹን ። ለሰው አይደለም ለሀሳቦቼ ነው ለነገዬ ያልተገኘ ነገር ይታጣል እንዴ??
እሱ ተለወጠ እሱ ክፉ ሆነ እሱ እሾህ ሆነ እያሉ አስሬ ስም ያወጡልኛል አበባ እያለውኮ ስንቴ ነቅለውኛል ኤልያስ ሽታኹን
Today is lazy day btw Why Lazy day Celebrated ? Lazy Day is celebrated on August 10 to give people explicit permission to slow down, disengage from the constant pressure of modern hustle culture, and practice guilt-free rest. It serves as a lighthearted counterweight to burnout. But i do have things to do ዛሬም damn በሰላም መስነፍ የማይቻልበት ዘመን ©Days of the year.Com
American engineer and educator, Nathan Thomas, has been officially recognised by Guinness World Records as the youngest male professor ever after breaking a record that had stood for more than three centuries. Guinness World Records announced on its website on July 23, 2026, as seen by our correspondent on Wednesday, that Thomas set the record when he joined the faculty of Miami Dade College in August 2023 at the age of 18 years and 346 days. When he walked into his first class to teach COP 2270: C for Engineers, most of his students were teenagers, just like him. Thomas, who was born on September 9, 2004, succeeded Scottish mathematician Colin Maclaurin, who became a professor at the age of 19 in 1717 and held the record for 306 years. ልጆቻችሁን መቆጫ አዲስ ሰው አገኘሁላችሁ😁😁 btw don't expect ur children's to be this awesome ኖርማል ትምህርት ቤት እየላካችዋቸው የኛ የትምህርት curriculum እንደዚህ አይነት ነገርን አይደግፍም creative ን መጨፍለቅ እና 1 አይነት ሰዎችን መፍጠር ላይ ነው የሚያተኩረው so if u want to give ur children's ,siblings a real chance በምትችሉት አቅም ራሳቹጣሩላቸው
видео или голосовое, без подписи
➠ርዕስ :- ወገግታ ➽ደራሲ:- የሺጥላ ኮኮብ ➨ዘውግ:- ልብወለድ ➪የመጀመሪያ ዕትም:- 1982 ዓ.ም ➲የገፅ ብዛት:- 324 ማጋራት አይዘንጋ!! ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ ▮@ETHIO_PDF_BOOKS1 ▮ ▮@ETHIO_PDF_BOOKS1 ▮ ▮@ETHIO_PDF_BOOKS1 ▮ ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
This book👇👇 arif new so check አርጉት እና channelum ፏ ነው
ምንም እንኳን በኔ እና ባንተ ግንኙነት ቤተሰቦቼ ደስተኞች ባይሆኑም እኛ ግን ተስፋ ቆርጠን አንለያይም ለውድ ስልኬ እና እንቅልፌ😊😊
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Happy father's dayyyyyy
ደሞ ነጋ ወደ ስራ እንግባ እስከመቼ? ይህችን አለም እስክንሰናበት?
የሆነ ቀን አሞኝ አልጋ ላይ ብዙ ጌዜ ከረምኩ ምኔም እምድን አይመስልም ነበር እሚያስቡልኝ አምላክ ሞቴን ቢያፋጥንልኝ ጥሩ እንደሆነ በልባቸው የተመኙልኝ ይመስለኛል ... እኔ ግን ዳንኩ የሆነ ግዜ ሱስ ጀመርኩ ጫት ሲጋራ መጠጥ ፊቴን እስኪቀይረው ተከተብኩ አዬ መና ቀረ ተባልኩ እኔ ግን ሱስ አቆምኩኝ ። የሆነ ቀን ጓደኞቼ ሁሉ አልፈው እኔ አስረኛ ክፍል ወደኩ ሁሉም በጋራ አዘኑልኝ ብለን ነበረ አሉኝ ሰፈር ቀረ አሉኝ እኔ ግን ተመልሼ private ተፈትኜ አልፌ እስከሁለተኛ ድግሪ ድረስ ተማርኩ የሆነ ግዜ እናቴ ለቅሶ ልቴድ ፈልጋ ነጠላ ስትበደር አይቻት እኔ ሳድግ አምስት ቅያሪ ነጠላ እገዛልሻለሁ አልኩኝ የሰሙ ሰዎች ሳቁብኝ ለምን እንደሳቁ አላቅም እኔ ግን ስራ ስይዝ አረ አምስት ነጠላ ምን ይሰራል እያሉኝ ጥለቱን እየቀያየርኩ ገዛው .... ትላንት ብዙ አይሆንምን አልፌያለሁ ። ብዙ አበቃለትን ተሻግርያለሁ ፣ ነገ የተሻለ እንደሚሆን ትላንት ምስክሬ ነው ። መሞከር ፣መማር፣ ለመሻሻል መጣር ፣መታገስ አናቆምም ሁሉም ይስተካከላል✊ © አድኃኖም ምትኩ ሁሌም ማንበብ!
Enkuan le Eid al adeha aderesachu peeps
Wedefit senarej kemenem belay yemikochen selk lay yatefabew gize yemil neger anbebe neber ena it's so true
видео или голосовое, без подписи
@English_Japanese_Bot | info
happyyyyyyyyyyyyyyyy mother'sssssss dayyyyyyyyy
ግን ታቃላችሁ Albert እንዳለው አሳ ከዛፍ ዛፍ በመዝለል አቅሟብትፈተን መጨረሻ ናት ምናምን እንደተባለው እኛም እንደዛ ነን ጠዋት ተነስቶ ምትወደው የማይመስልህን እየሰራህ ስጦታህን ገደል መክተት ነው የአብዛኞቻችን ታሪክ ዝም ብሎ survive ለማረግ መጋጋጥ አላስፈላጊ መከራ እያደኩ ስመጣ life complected እየሆነች ስትመጣ ብዙ ነገሬን እየረሳው እያጣው የመጣው ይመስለኛል አለ አይደል ከምንም ያለመሆን ዝም ብሎ ተደጋጋሚ አሰልቺ ህይወት መኖር በቃ ለfreedom የመረጡት እስርቤት ነገር ግን እውነት እንነጋገር ስንቶቻችን ነን ይሄ realityአችን የሆነው ብዙዎቻችን አቦ ከልብ መማከር እንማር
видео или голосовое, без подписи