🌱Űmų Ęlhąm🌱
Статистика«« إنما غايتنا أن نَدُل الناس علىٰ اللّٰه وليس علينا »» . For any comment 👇👇 @umu_elha16 👆👆👆
- Последний пост
- 16 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 27
- Всего постов
- 44
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 151
- 1/48двое суток
- 173
- 1/72трое суток
- 186
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
كيف حالك مع الله ! مازلت أنام كل ليله وأنا غير مستعد للقائه ، ومازال يمهلني يوم أخر لعلي أتوب
Every Man :
Do they not look at the sky, how it is raised?" — Quran 88:18
የ "አንብብ" ከዋሻው መውጣት ሲደንቀኝ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀኛል በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ወድድር ተጀመረ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ የተዘጋጀ የፕልኬሽን መፅሐፍ ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ በ499 ብር ብቻ……… • መፅሐፉን ያውርዱ • የንባብ ውድድሩን ይመዝገቡ • የማጠቃለያ ሽልማትና የመጽሐፍ ዳሰሳ • ፕሮግራም ትኬት ይቁረጡ ለ1 ወር ያህል በእርጋታ ያንብቡ ከመፅሐፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን በመፈተን ይወዳደሩ ጛሩ ሒራ የንባብ ውድድር ያዘጋጀው ልዩ ልዩ ስጦታዎች ይሸለሙ 1ኛ ለወጣ የቤተሰብ ዑምራ 2ኛ iphone 13 promax 3ኛ ላፕቶፕ ከ4ኛ–10ኛ ለሚወጡ ልዩ ልዩ ሽልማቶች በተጨማሪ ተመዝግቦ ለተወዳደረ ሁሉ የዑምራ እጣ እድል ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጠዋል። ለመመዝገብ👇 https://sulmahira.et/register?ref=013 በቴሌግራም = ሰልክ ቁጥር 0946248626 0942189967 የኔ ውዶች እየተመዘገባችሁ ከሙሐመድ አሕመድ
A thousand apologies to myself. For saying "it's okay" when it wasn't. For smiling even when I was falling apart. For accepting less than what I deserve. For abandoning myself just to keep other people from leaving. A thousand apologies to the version of me who begged for the bare minimum, who settled for almosts, who kept forgiving until there was nothing left to give. A thousand apologies to myself for letting people disrespect me and I still somehow see the good in them. For letting people cross boundaries I was too afraid to protect. For choosing to understand everyone else while forgetting to understand myself. For staying long after I was no longer appreciated. For confusing being needed with being loved. Maybe I can't change the past. Maybe I can't take back the tears, the pain, or the times I accepted what broke me. But I can promise the version of me who survived all of it that she will never have to experience all of it again. She has apologized enough. Now, it's my turn to finally choose her.
مَن عَرَفَ نفسَهُ، لم يَضُرَّهُ ما قيلَ فيه.
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ በቁርዓን ውስጥ "ዙን-ኑን" የዓሳ ነባሪው ባለቤት በሚል ስያሜ የተጠሩት ነብይ ማን ናቸው ?
✨ አዲስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ! ✨ በኢስላማዊ እውቀት ህይወትዎን ማሳመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ «ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። 📚 የምንጀምረው ትምህርት፦ «ኹዝ ዐቂደተክ» (كتاب خذ عقيدتك من الكتاب والسنة) 🎙 ትምህርቱ የሚሰጠዉ :- በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ" 📌 ለመመዝገብና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት፦ 🔰 ለወንዶች፦ @Yufa4 🔰 ለሴቶች፦ @bint_Adem15 🔰 @Riiche1 🔰 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩት!
без подписи
የኔ ጌታ! ሰው ከሰው ቢጣላ ወዳንተ ይሸሻል ካንተ የተጣላ ግን ወዴት ይሸሻል........ይቅር በለኝ ጌታዬዋ🥹 @umu_elham
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
እዚህ ቤት ግን ደህና ናችሁ?
كيف يضيعُ العمر؟ في انتظار الوقت المناسب.
لا تتركني لأفكاري، واختياراتي، وعراكاتي الداخلية، ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين يا ربّ.
ፊቱን አይተው "ወሏሂ ፊትህ ድክም ብሏል" አሉት። ከነሱ ዘወር አለና"ወደ ልቤ ብትመለከቱ እንዴት ነበር ንግግራችሁ "አለ እያዘነ ..... @umu_elham
ምን እንደምፈልግ ታውቃለህ?.......ወንጀሎቼ በሙሉ ተምረውልኝ ጌታዬ ባዘዘኝ ቦታዎች ላይ መዝወተር....ወቢሏሂ ከወንጀሎቼ በላይ የሚያሳቅቀኝ ነገር አላውቅም🥹........የሰማያትና የምድሩን ጌታ አስቆጥቼ ሌላው ሓጃ ምን ያክል ሊያሳስበኝ ይችላል? @umu_elham
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
ከባድ ጊዝያትን ለማለፍ ምን እያሳለፍክ እንደሆነ ያንተ እና የጌታህ ሚስጥር ነው። @umu_elham
•| كُن معي يا اللّه، فلا أحد يعلم ما أمُر به غيرك .🩶
ولأنك شديد التحمل ظنوا بأنك لا تشعر ...