tgindex
የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

የእመቤታችን አንድምታ ወዳሴ ቅዳሴ

Статистика

በዚሕ ቻናል የእመቤታችን ዉዳሴዋ ንባቡና ትርጓሜዉ በአንድምታ ይቀረባል። ከኛ የሚጠበቀዉ መማር ብቻ ነዉ። አምላክ ከኛ ጋ ይሑን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን። ሐሳብ አስተያየት 👇👇👇👇👇👇 @Mogesinewokibrene

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
16 263
+94 за 4 дн.
Сутки
+89
+0,55%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 085
22 постов
Вовлечённость
12,8%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
148
1/48двое суток
169
1/72трое суток
182

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 14 авг.99из Orthodox Tewahedo

    ⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

  • 13 авг.118из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

  • 13 авг.122из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?

  • 13 авг.1удалён 13 авг.

    ​●✤ ጌታችን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ክብሩን ሲገልጥ፣ በበዓሉ ላይ እንደ "ሙልሙል ዳቦ" 🥖 እና "ችቦ" 🔥 ተምሳሌት የሚሆኑ መዝሙራትን የያዘው የትኛው መዝሙር ነው? ❓ ●✤

  • 13 авг.7удалён 13 авг.

    ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!

  • ​«ድንግል ሆይ! በኃጢአት/በእርኩሰት ምኞት አልተጸነስሽም፤ ነገር ግን በሕጋዊ የጋብቻ ሩካቤ ከሐና እና ከኢያቄም ተወለድሽ።»

  • 13 авг.27удалён 13 авг.

    ❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜

  • 13 авг.1удалён 13 авг.

    🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

  • 13 авг.13из quality bottonудалён 13 авг.

    🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

  • 13 авг.26удалён 13 авг.

    📕📚ምን አይነት ኦርቶዶክሳዊ መፅሐፎችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️⬇️⬇️⬇️ 📚1 መጽሐፍ ቅዱስ በግእዝ እና አማረኛ 📚2 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት 📚3 ሕማማት 📚4 እመጓ፣ዝጎራ፣መርበብት፣ሰበዝ 📚5 መጽሐፈ መነኮሳት 📚6 የመንፈስ ነጻነት በአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ 📚7 የኤፍራጥስ ወንዝ 📚8 መዝሙረ ዳዊት ብራና 📚9 ሞታ የተነሳችው ሴት ምስክርነት 📚10 ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ 1-3 ✝️ ይ 🀄️ ላ 🀄️ ሉ ✝️

  • 13 авг.103удалён 13 авг.

    без подписи

  • ​ውድ የቴሌግራም ቻናል ተከታዮቼ፣ ​እንኳን ለስድስተኛው የጾመ ፍልሰታ ቀን በሰላም አደረሳችሁ! አምላካችን የጾሙን በረከት እና ምህረት ያድለን፤ በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም ጾም!

  • 4 авг.1 1232

    https://t.me/uraman777

  • 2 авг.1 111

    https://t.me/uraman5u12

  • 23 июл.3 691611

    ተወዳጆች ቅዱስ ቂርሎስ በኤፌሶን ጉባኤ ላይ የእመቤታችንን «ወላዲተ አምላክ» (የአምላክ እናት) መሆን በጽኑ ተከላክሎ ያስመሰከረ አባት ነው። እርሱ ስለ እመቤታችን እንዲህ ይላል፡- "የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ሆይ! ሰላም ላንቺ ይሁን! አንቺ የዓለም ሁሉ ውድ ሀብት ነሽ፤ የማይጠፋው መብራት፣ የድንግልና አክሊል፣ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዘውድ ነሽ። በእንጨት ላይ የተንጠለጠለውንና ዓለምን የሚቀድሰውን ፍሬ ያፈራሽልን ያማረችና የተቀደሰች የወይን ግንድ አንቺ ነሽ። በአንቺ አማካኝነት መላእክትና ሊቃነ መላእክት ደስ ይላቸዋል፤ አጋንንት ይሸሻሉ፤ ፈታኙ ሰይጣንም ከሰማይ ይወድቃል። በአንቺ አማካኝነት የወደቀው ፍጥረት ሁሉ ወደ ቀድሞ ክብሩ ይመለሳል። ድንግል ሆይ! አንቺ መላው ዓለም የሚድንበትና ወደ ሰማያዊው ቤት የሚገባበት ብቸኛዋ መሸጋገሪያ ድልድይ ነሽ።" ቅዱስ ቂርሎስ ዘእስክንድርያ ❣️ ✍️ / ዑራኤል

  • 18 июл.3 42789

    ተወዳጆች ታላቁ የቤተክርስቲያን መምህር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ድንግል ማርያም ንጽሕናና ስለ እናትነቷ ክብር ሲያስተምር እንዲህ ብሏል፡- "የድንግል ማርያምን ታላቅነት ለመናገር የሰማይ ከዋክብት ቢቆጠሩ፣ የባሕርም አሸዋ ቢሰፈር አይበቁም። እግዚአብሔር አብ ሰማይንና ምድርን ፈጠረ፤ ነገር ግን በእነርሱ ውስጥ ለመኖር አልመረጠም። ወደ ድንግል ማርያም ማኅፀን ግን መጣና አደረ። እርሷ የምድር ሁለተኛ ሰማይ ሆነች። በሔዋን ምክንያት መከራና ኀዘን ወደ ዓለም ገባ፤ በድንግል ማርያም አማካኝነት ግን ዘላለማዊ ደስታና መድኃኒት ተገለጠ። ድንግል ማርያም ማለት የንጽሕና ሁሉ መክሊት፣ የትሕትና ሁሉ መሠረት ናት። እርሷ ራሷን ዝቅ ባደረገች ጊዜ እግዚአብሔር ከፍ አደረጋት። እኛም ወደ እርሷ ስንጠጋ፣ በልጅሽ ፊት ይቅርታን እናገኛለን። ምክንያቱም ልጇ እናቱን አይንቅምና፤ ልመናዋንም ወደ ኋላ አይመልስምና።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ❣️ ✍️ / ዑራኤል

  • 16 июл.1 3212

    አንቺ የኃጥአን ተስፋ፣ የቅዱሳን መክሊት ነሽ።

  • 16 июл.3 130714

    ተወዳጆች ሆይ ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለእመቤታችን የነበረው ፍቅር ልዩና ወደር የሌለው ነበር። በአርጋኖን መጽሐፉ ላይ ድንግልን ሲማጸንና ሲያመሰግን እንዲህ ይላል፡- "ማርያም ሆይ! አንቺን ማመስገን ከልቦናዬ አይለይ፤ ስምሽን መጥራት በአፌ ውስጥ እንደ ማር የጣፈጠ ነው። ድንግል ሆይ! አንቺን የጸለየ፣ አንቺን የተማጸነ እንዴት ይረሳል? አንቺ የኃጥአን ተስፋ፣ የቅዱሳን መክሊት ነሽ። ዕውሮች በአማላጅነትሽ ይበራሉ፣ አንካሶች ይተረተራሉ፣ የልባቸው ያዘነ ሁሉ ያንቺን ስም ሲሰሙ ሐሴትን ያደርጋሉ። እመቤቴ ሆይ! በኃጢአት ማዕበል ስናወዝ፣ በዓለም ፈተና ስንናወጥ አንቺ የጸጥታ ወደብ ሁኚን። የልጅሽ ቸርነትና ያንቺ የአማላጅነትሽ ፍቅር ባይረዳን ኖሮ፣ በዚህ ዓለም መከራ ውስጥ እንዴት መቆም እንችል ነበር? ማርያም ሆይ! ልቤ በአንቺ ፍቅር ይቃጠላል፤ ነፍሴም በአማላጅነትሽ ትታመናለች። በሞቴ ቀን በፊቴ ቁሚ፤ በጭንቀቴም ጊዜ ረዳት ሁኚኝ። ከእናት በላይ እናት ነሽና አንቺን አምኖ ያፈረ ማን አለ?" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ❣️ ✍️ / ዑራኤል

  • 15 июл.2 91927

    ተወዳጆች ሆይ ቅዱስ ኤፍሬም ስለ እመቤታችን በነበረው ጥልቅ ፍቅርና በንጽሕና ሕይወቱ ምክንያት «የመንፈስ ቅዱስ በገና» እየተባለ ይጠራ ነበር። እርሱ ስለ ድንግል ማርያም ውበትና ድንቅነት እንዲህ ይላል፡- "ድንግል ሆይ! ❣️ አንቺን በምን ቃል ልመስልሽ? ከቶ በምንስ አምሳል እገልጽሻለሁ? የሰማይ መላእክት ያደንቁሻል፤ የምድርም ፍጥረታት ሁሉ ያመሰግኑሻል። አንቺ ከኪሩቤል ትበልጫለሽ፤ ከሱራፌልም ትልቂያለሽ። ምክንያቱም ሰማይና ምድር የማይችሉትን፣ መላእክት በመፍራትና በመንቀጥቀጥ የሚመለከቱትን አምላክ በማኅፀንሽ ለመሸከም በቅተሻልና። ማርያም ሆይ! ❣️ አንቺ የሰው ልጅ ሁሉ መመኪያ ነሽ። የሔዋን ዕዳ የተከፈለብሽ፣ የሞታችን መርገም ወደ ሕይወት በረከት የተቀየረብሽ ንጽሕት መርከብ ነሽ። አንቺ የሕይወት ውኃ የሚፈልቅብሽ ምንጭ ነሽ፤ ከእርሽ የጠጣ ሁሉ ዳግመኛ አይጠማም። ድንግል ሆይ! በድካማችን ጊዜ መጠጊያችን፣ በኀዘናችን ጊዜ መጽናኛችን፣ ወደ ልጅሽ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የምታደርሺን ብሩህ መንገድ አንቺ ነሽ።" ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ❣️ ✍️ / ዑራኤል