ማኅተመ ክርስቶስ ሚዲያ
Статистика✝️ በሰ/ት/ቤቱ የተከፈተ ገጽ ሲሆን ፤ በደብሩ የሚከናወኑ መረጃዎችን እና ማስተዋወቂያዎችን በውስጡ ያገኛሉ። 👉 Facebook fb.me/debreselambealeegziabhier 👉 YouTube youtube.com/c/debreselambealeegziabhier የመወያያ ግሩፕ ➩ @DebreSelam 💡ለጥያቄ እና አስተያየት 👇 ▹ @BealeEgziContact
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 321
- 1/48двое суток
- 367
- 1/72трое суток
- 396
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ! 🕊✨ 📌 ጾመ ፍልሰታ ምንድን ናት? ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 16 ቀን የሚጾመው ይህ ጾም፣ በቅዱሳን ሐዋርያት ሥርዓት የተሠራ፣ ሁላችንም በኅብረት ወደ እግዚአብሔር አምላካችንና ወደ እመቤታችን በጸሎትና በሱባኤ የምንቀርብበት መንፈሳዊ ወቅት ነው፡፡ 📖 የጾሙ ታሪክና አመጣጥ · እመቤታችን በ64 ዓመቷ ካረፈች በኋላ ሐዋርያት ሥጋዋን ሊያሳርፉ ሲሄዱ አይሁድ በተንኮል ሥጋዋን ሊቀሙ በመሞከራቸው፣ መላእክት ክቡር ሥጋዋን ወደ ኤደን ገነት ወሰዱት፡፡ · ሐዋርያት በጾምና በጸሎት ሱባኤ ሲይዙ፣ በ14ኛው ቀን ጌታችን ሥጋዋን ሰጥቷቸው በጌቴሴማኒ ሥጋዋን አሳረፉ፤ በ3ኛው ቀንም እንደ ልጇ ሞትን ድል አድርጋ ተነሣች፡፡ · ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ከሀገረ ስብከቱ ሲመለስ እመቤታችን በደመና ስታርግ ተመልክቶ ሰበኗን (መቀነቷን) ተቀበለ፡፡ · ሐዋርያትም ቅዱስ ቶማስ ያየውን ዕርገቷን ለማየት በዓመቱ ነሐሴ 1 ቀን እንደገና ሱባኤ ገብተው በ16ኛው ቀን ትንሣኤዋንና ዕርገቷን ለማየት በቅተዋል፡፡ 💡 ኦርቶዶክሳውያን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዕረፍትና ትንሣኤ በማሰብ፣ ከልጇ ከወዳጇ የሚገኘውን ጸጋና በረከት ተስፋ በማድረግ የአባቶቻችንንና የእናቶቻችንን ፈለግ ተከትለን በየዓመቱ ጾመ ፍልሰታን እንጾማለን፤ የምንችል ደግሞ ንስሐ ገብተን አስቀድሰን ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን እንቀበላለን፡፡ በዚህ ጾም በተለይ አረጋውያንና ሕፃናት ብቻ ሳይሆኑ፣ መላው ኦርቶዶክሳውያን ንስሐ ገብተን፣ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን በመቀበል መንግሥቱን ለመውረስ መዘጋጀት ይኖርብናል፡፡ 🔔 በጾሙ ወቅት የሚደረጉ መንፈሳዊ አገልግሎቶች 🌌 ሌሊት፦ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የሰዓታት ጸሎት ይደረጋል፡፡ ☀️ ቀን፦ የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ይነበባል፡፡ ⛪️ ቅዳሴ፦ የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴ ማርያም ይቀደሳል፡፡ የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት ጸጋና በረከት አይለየን፡፡" 🙏 መልካም የሱባኤ ጊዜ ይሁንልን! ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ማኅተመ ክርስቶስ ሰ/ት/ቤት
без подписи
без подписи
እነሆ ዛሬ የደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ማኅተመ ክርስቶስ ሰንበት ትምህርት ቤት የመሰናዶ ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ ዓመታዊ ክብረ በዓሉን በደመቀ ሁኔታ አክብሯል። 👆የፎቶ ቅኝት በጥቂቱ 🗓 ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи