Dan Tech
СтатистикаBuy ads:https://telega.io/c/wasarecordstech Hello and welcome to our channel in this channel you will get bet online working apps and websites best android apps best airdrops and overall tech content -Free Internet -Airdrops Alert -Make money online
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Криптовалюты
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 51
- 1/48двое суток
- 58
- 1/72трое суток
- 63
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🌐ነፃ internet በ 0 ብር Ip ይመረጣል በ activator ip ተጠቀሙ Airplane mode on off በማድረግ የሚሰራበትን ip ፈልጉ 🔰ፋይሉን በHttp injector ካስገባቹ በኃላ በ00 ብር ሲም Connected አድርጋቹ መጠቀም ነው 🔱 UNLIMITED SERVER 💥 🔱 ETHIO TELECOM SIM🎅 SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
🌐 በታይዋን ላይ በAI የታገዘ የሳይበር ጥቃት ተሰነዘረ!** የታይዋን መንግስት በሀገሪቱ የኢንፎርሜሽን መሰረተ-ልማቶች ላይ በAI ቴክኖሎጂ የታገዘ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት መሰነዘሩን ይፋ አድርጓል። ይህ ክስተት በዓለም አቀፍ ደረጃ ሀገራት የAI ቴክኖሎጂን ለሳይበር ጦርነት እና ጥቃት ማዋል መጀመራቸውን የሚያሳይ አዲስ ስጋት ሆኖ ተመዝግቧል። SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
🚨 Grok 4.6 በቅርቡ ሊለቀቅ ይችላል! Grok 4.6 በCursor Editor ላይ ለአጭር ጊዜ ታይቶ ከዚያ ተወግዷል። 👀 ይህ የሚያመለክተው አዲሱ ሞዴል በሙከራ ላይ ሊሆን እንደሚችል ነው። ከGrok 4.5 መለቀቅ አንድ ወር እንኳ ሳይሞላው መሆኑ ደግሞ ይህን ዜና የበለጠ አስገራሚ ያደርገዋል። 📌 በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ Grok 4.6 በይፋ ከተለቀቀ፣ በAI ዓለም ትልቅ ዜና ይሆናል! 🚀 SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ ዩቲዩብ አዲስ ይዘት የሚፈጥሩ አካላት ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ። እ.ኤ.አ Feb 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በሚሆነው በዚህ አዲስ መመሪያ መሠረት፣ አዳዲስ ፈጣሪዎች በዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም ተቀብለው ገቢ ማግኘት ለመጀመር ፦ ⚫ በመደበኛ/ ረጃጅም ቪዲዮዎች ላለፉት 12 ወራት 8,000 የታዩ ሰዓታት /Watch Hours/ ማሟላት አለባቸው። ይህም ቀደም ሲል ከነበረው 4,000 ሰዓታት በሁለት እጥፍ ያደገ ነው። ⚫ በአጭር ቪዲዮዎች /Shorts / በኩል ማመልከት የሚፈልጉ ደግሞ ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ 20 ሚሊየን የታዩ ዕይታዎች ማሳካት ይኖርባቸዋል። ይህም ከዚህ ቀደም ከነበረው 10 ሚሊየን እይታ በሁለት እጥፍ ጨምሯል። ⚫ የ1,000 ተከታዮች መስፈርት አልተለወጠም። ይህ ለውጥ ከፈረንጆች 2018 ወዲህ በዩቲዩብ የገቢ አስተዳደር ደንብ ላይ የተደረገ ትልቁ ማሻሻያ ነው ተብሏል። በተጨማሪም ቀደም ሲል በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉ የአጭር ይዘት ፈጣሪዎች የገቢ ክፍያቸውን ለማስቀጠል በየ90 ቀናት ውስጥ 10 ሚሊየን እይታዎችን ጠብቀው መቀጠል እንዳለባቸው ተገልጿል። 😳🙊 SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
OpenAI የ Astra AI ሞዴል developemt አቆመ OpenAI የ Astra AI ሞዴል ልማትን ያቆመው ሞዴሉ እጅግ የላቀ በመሆኑ እና የተሻሻሉ የደህንነት መስፈርቶችን ማሟላት በመሳኑ ነው። ይህ ውሳኔ የተወሰደው ከ OpenAI ሞዴሎች አንዱ የ Hugging Face ፕላትፎርምን ለመጥለፍ ጥቅም ላይ ከዋለ በኋላ ነው። SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
ዛሬ August 10 ዓለም አቀፍ የሰነፎች ቀን እየተከበረ ይገኛል እራሴን mention በማረግ እንኳን አደርሰን 😕 SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
✔️ኮምፒውተር ላይ የYouTube😉 አጠቃቀማችሁን የሚያቀሉ keyboard shortcuts 🔠C= caption ወይም subtitle on/off ለማድረግ። 🔠F= Full screen ለማድረግ አልያም ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለመመለስ። 🔠= ለ10 ሴኮንድ ለማሳለፍ። 🔠= mute ወይም Unmute ለማድረግ። ✔️Shift+N= playlist እያየን ባይሆን ራሱ ቀጣይ ቪድዮ እንዲከፍትልን መጠቀም እንችላለን። 🎵Shift+P = በተመሳሳይ playlist እያየን ባይሆንም ወደኋላ ያለውን ቪድዮ መክፈት ያስችለናል። 🔠T= theatre mode on/off ለማድረግ የሚጠቅም ሲሆን ይህም fullscreen ሳይሆን ቪድዮው horizontally ወይም ወደጎን የሚሰፋበት feature ነው። REACTION ከተመቻቹ❤️ SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
🚨 ሰበር | DeepSeek የAPI ዋጋዎችን ሊያሳድግ ነው! የቻይናው AI ኩባንያ DeepSeek በቅርቡ የAPI አገልግሎት ዋጋዎቹን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ማቀዱን አስታውቋል። 📌 ዋና ዋና ነጥቦች 💰 የዋጋ ጭማሪ: የAPI አገልግሎቶች ክፍያ በቅርቡ በከፍተኛ መጠን እንደሚጨምር ኩባንያው ገልጿል። ⚡ ምክንያቱ: እንደ DeepSeek-V4-Flash ያሉ አዳዲስ እና ከፍተኛ ብቃት ያላቸው ሞዴሎች ከተለቀቁ በኋላ የተጠቃሚ ፍላጎት እና የኮምፒውቲንግ ወጪ በእጅጉ መጨመሩ እንደ ዋና ምክንያት ይጠቀሳል። 📅 መቼ ይተገበራል? እስካሁን ትክክለኛው የዋጋ ጭማሪ መጠን ወይም የሚተገበርበት ቀን አልተገለጸም፤ ዝርዝሩ በቀጣይ ይፋ ይደረጋል። 👨💻 ለDevelopers: የAPI አጠቃቀማችሁን እና በጀታችሁን ከወዲሁ መገምገም እንደሚገባ ኩባንያው አሳስቧል። 📢 በተመጣጣኝ ዋጋ API በማቅረብ የሚታወቀው DeepSeek ይህን የዋጋ ለውጥ ከተግባራዊ ካደረገ፣ በAI ገበያው ውስጥ በተለይም በDeveloper ማህበረሰብ ላይ ጉልህ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
ዛሬ የሩሲያው ፑቲን የ Crypto regulation ህግ ላይ ፈርሟል 👍 ከዚህ በኋላ ሩሲያ ውስጥ በህጉ መሰረት Crypto ላይ ሰዎች በነፃነት መንቀሳቀስ ይችላሉ 👌 ኢትዮጵያም የህግ ማእቀፉን ጉዳይ በቶሎ ጨርሳ ወደ ስራ እንደምታስገባው ይጠበቃል 🥹 SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
Google Assistant ሊዘጋ ነው! ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት Google በብዙ ሚሊዮን አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ለዓመታት ስንጠቀምበት የነበረውን Google Assistant ሙሉ በሙሉ ሊዘጋው መሆኑን ይፋ አድርጓል። በአዲሱ የGenerative AI Gemini እንደሚተካ ተገልጿል። አሁን ላይ በአንድሮይድ ስልኮች እና ስማርት device ላይ ዋናው የድምፅ ረዳት (Default Voice Assistant) ሆኖ የሚሰራው Gemini ነው። የGoogle Assistant ሞዴል አሁን ካለው የGenerative AI ቴክኖሎጂ ጋር የሚጣጣም ባለመሆኑ ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ወደ Gemini እንዲሸጋገሩ ጉግል ግፊት እያደረገ ይገኛል። ኩባንያው አገልግሎቱን September 2026 ከአገልግሎት ውጪ እንደሚያደርገው 9to5Google ዘግቧል።
🚨 ቴሌግራም በአፕል App Store ላይ ለአጭር ጊዜ ተነስቶ ነበር የቴሌግራም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፓቬል ዱሮቭ እንደገለጹት፣ ቴሌግራም በአፕል App Store ላይ ለአጭር ጊዜ ከማውረድ ዝርዝር ተወግዶ ነበር። 📅 በኦገስት 4፣ 2026 ይፋ በተደረገው መረጃ መሠረት፣ ይህ የሆነው በአንድ የሕዝብ (Public) ግሩፕ ውስጥ ሕገ-ወጥ የብልግና ምስሎች ከተለጠፉ በኋላ በተፈጸመ የተቀናጀ Reporting Attack ምክንያት መሆኑን ዱሮቭ ገልጸዋል። የተፈጸመው እንዴት ነበር? 🔹 አጥቂዎች ቀደም ሲል የነበሩ ፖስቶችን በመቀየር፣ በAI የተፈጠሩ ሕገ-ወጥ የብልግና ምስሎችን በሚስጥር ወደ ግሩፑ አስገቡ። 🔹 ከዚያም ግሩፑን ለአፕል በብዛት ሪፖርት (Mass Reporting) በማድረግ ቴሌግራም ከApp Store እንዲወገድ ሞከሩ። ዓላማቸው ምን ነበር? 💰 ዱሮቭ እንደገለጹት፣ ይህ የተቀናጀ የገንዘብ ማስፈራሪያ (Extortion Scheme) ነው። የPublic Group አስተዳዳሪዎች ገንዘብ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ፤ ካልከፈሉ ግን ሕገ-ወጥ ይዘት በመለጠፍ ግሩፑ ወይም መተግበሪያው እንዲታገድ ሪፖርት ያደርጋሉ። ⚠️ ይህ ክስተት የትልቅ የቴክኖሎጂ መድረኮች በተቀናጀ የሪፖርት ጥቃት እንዴት ሊያጋጥሟቸው እንደሚችል ያሳያል SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
без подписи
The evolution SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
የቻይና ሳይንቲስቶች ባትሪ የማያስፈልጋቸው 'የሌሊት ዕይታ' የዓይን መነጽሮች ፈጠሩ‼️ 👉የቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ቡድን አንድ ሰው በጨለማ ውስጥ እንዲያይ የሚያስችሉ አዲስ ዓይነት የዓይን መነጽሮችን (Contact Lenses) መፍጠራቸውን በይፋ አሳውቋል። እነዚህ ሌንሶች ልዩ የሚያደርጋቸው ነገር፣ ከወትሮ የሌሊት ዕይታ መሣሪያዎች በተለየ መልኩ ምንም ዓይነት የውጪ የኃይል ምንጭ ወይም ባትሪ ሳያስፈልጋቸው መሥራት መቻላቸው ነው። ተመራማሪዎቹ እንዳረጋገጡት፣ ይህ ቴክኖሎጂ የለበሱ ሰዎች በጨለማ ክፍል ውስጥ የኢንፍራሬድ ምልክቶችን መለየት ችለዋል። ሌንሶቹ ሙሉ በሙሉ ግልጽ በመሆናቸው፣ በቀን ብርሃን ጊዜ መደበኛውን ዕይታ ሳይከለክሉ ተጨማሪ የኢንፍራሬድ ዕይታን ይሰጣሉ።ይህ ግኝት ለወደፊት ለነፍስ አድን ቡድኖች፣ ለሐኪሞች (በሕክምና ምስል ቀረጻ) እንዲሁም ለደኅንነት ዓላማዎች ትልቅ አብዮት ሊሆን እንደሚችል ሳይንቲስቶቹ ገልጸዋል።👌 SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
🇪🇺 የአውሮፓ ህብረት አዲሱ የ AI መታወቂያ ህግ (Article 50) ስራ ጀመረ! 🤖🆔 ከኦገስት 2፣ 2026 ጀምሮ በአውሮፓ ህብረት ክልል ውስጥ የላቁ የ AI ሲስተሞችን፣ ቻትቦቶችን እና ዲጂታል ይዘቶችን በሚጠቀሙ ኩባንያዎች ላይ ጥብቅ የግልጽነት (Transparency) ህግ መተግበር ጀምሯል። የህጉ ዋና ዋና ዝርዝሮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ 🗣 "እኔ AI ነኝ" የመናገር ግዴታ፦ ማንኛውም ቻትቦት፣ የድምፅ ረዳት ወይም AI ኤጀንት ከሰዎች ጋር ማውራት ሲጀምር በቅድሚያ ራሱን የ AI ሲስተም መሆኑን በግልጽ ማሳወቅ አለበት። 🖼 የዲጂታል ምልክት (Watermarking)፦ በ AI የተሰሩ ምስሎች፣ ቪዲዮዎች፣ ድምፆች እና ጽሁፎች በኮምፒውተር የሚነበብ (Machine-readable) የ AI ምልክት ሊደረግባቸው ይገባል። 🎭 የ Deepfake ማስታወቂያ፦ ሰዎችን ያስመስሉ AI-generated ቪዲዮዎች እና ምስሎች (Deepfakes) ለህዝብ ሲሰራጩ "በ AI የተቀናበረ ነው" የሚል ግልጽ ሌብል (Label) ሊኖራቸው ይገባል። ⚖️ ከፍተኛ ቅጣት፦ ህጉን በማይተገብሩ ኩባንያዎች ላይ እስከ 15 ሚሊዮን ዩሮ ወይም የዓመታዊ ገቢያቸውን 3% የሚደርስ ከባድ የገንዘብ ቅጣት ይጣላል። ይህ ህግ ሰዎች የሚያዩትና የሚያነቡት ይዘት ከሰው ልጅ ወይስ ከ AI የተገኘ መሆኑን በቀላሉ እንዲለዩ ለማድረግ ያለመ ነው! SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech
JUST IN: Telegram removed from the Apple App Store worldwide. SHARE 🚀 @wasarecordstech @wasarecordstech