tgindex
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ት/ጽ/ቤት ቻናል Yeka sub city wereda 4 Education office channel

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ት/ጽ/ቤት ቻናል Yeka sub city wereda 4 Education office channel

Статистика
@weredachannelанглийский

Government Educational organization

Последний пост
26 авг. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
489
−1 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
928
20 постов
Вовлечённость
189,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл. 2025 г.1 4273из zemeneabiyu

    видео или голосовое, без подписи

  • ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል አደረሳችሁ✍️ ኢድ ሙባረክ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት

  • 27 мая 2025 г.1 4078из myhabEthio

    የህዝብ በአላትን ለመወሰን የወጣው አዋጅ 1334/2016ዓ.ም

  • 13 мая 2025 г.1 0352из wwwAddisAbabaeducationbureau

    ከተማ አቀፉ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 3 እና ሰኔ 4/2017 ዓ.ም እንዲሁም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰኔ 10፣11 እና 12/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ በትላንትናው እለት መገለጹ ይታወቃል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 24 апр. 2025 г.1 01211из wwwAddisAbabaeducationbureau

    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በትምህርት ሴክተሩ የሚዘጋጅ የሳይንስ የፈጠራ አውደ ርዕይ በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች የደረሱበትን ደረጃ ለህብረተሰቡ ከማስተዋወቁ ባሻገር የፈጠራ ባለቤቶቹን ለተሻለ ስራ የሚያነሳሳ ተግባር መሆኑን ገልጸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ ለትምህርት ዘርፉ ለሚያደርጉት የቅርብ ድጋፍና ክትትል ምስጋና አቅርበዋል። ዶክተር ዘላለም አያይዘውም ከትምህርት ቤት ጀምሮ እስከ ከተማ ድረስ አውደ ርዕዩ በስኬት እንዲካሄድ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበው የከተማው ነዋሪዎችም ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ለዕይታ ክፍት በሆነው አውደ ርዕይ በመገኘት የፈጠራ ባለቤት የሆኑ ተማሪዎችን እና መምህራንን እንዲያበረታቱ ጥሪ አስተላልፈዋል። መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 апр. 2025 г.8461из wwwAddisAbabaeducationbureau

    10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና የመምህራን የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት በወዳጅነት አደባባይ በድምቀት ተከፈተ። (ሚያዝያ 16/2017) ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት "በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉህ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው አውደ ርዕይ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በተውጣጡ ተማሪዎችና መምህራን የተሰሩ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች ለህብረተሰቡ ለዕይታ ቀርበዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እና የመርሀ ግብሩ የክብር እንግዳ ክብርት ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአውደ ርዕዩ መክፈቻ ባስተላለፉት መልዕክት በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለይም በከተማችን አዲስ አበባ የተለያዩ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ጠቁመው ይህ የፈጠራ ስራ ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲሸጋገር በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎችን በዚህ መልኩ አውደ ርዕይ በማዘጋጀት ማበረታታት እንደሚገባ በመግለጽ ከተማ አስተዳደሩም በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ አስፈላጊውን ድጋፍ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስገንዝበዋል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 23 апр. 2025 г.7831из myhabEthio

    15/08/2017ዓ.ም በዛሬው እለት በየካ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በተካሄደው የመምህራን እና የተማሪዎች የፈጠራ ስራዎች ውድድር ትምህርት ቤታቸውንና ወረዳውን በመወከል ከተወዳደሩት ተወዳዳሪዎች መካከል የተማሪዎች የፈጠራ ስራዎች በአካባቢ ሳይንስ ኪዳነምህረት # ዘሚካኤል ቴዎድሮስ # ብሩክ ተስፋዬ # አናንያ ኀይሉ ከ5ኛ ክፍል insecticide በክ/ከተማ ደረጃ 2ኛ ደረጃ ይዘው ያጠናቀቁ ሲሆን በመምህራን በልዩ ፍላጎት ዘርፍ የአዲስ ብርሃን ት/ቤት የልዩ ፍላጎት መ/ርት የሆኑት መምህርት አበበች አስፋው የልዩ ፍላጎት ተማሪዎችን ፊደል ማስቆጠሪያ ይዘው በመቅረብ 1ኛ ወጥተው የምስክር ወረቀት ሽልማታቸውን ተቀብለዋል። እንኳን ደስ ያላችሁ!

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ት/ጽ/ቤት ቻናል Yeka sub city wereda 4 Education office channel — tgindex