tgindex

በመንገዴ

описание

My own brain is to me the most unaccountable of machinery,always buzzing,humming,soaring,roaring,diving and then buried in mud.🥀

649
подписчиков
Охват к подписчикам
69,8%
ERR
Реакции к просмотрам
1,11%
110 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,35%
35
Постов в день
0,4
всего 21

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 11 авг.ለእህታችን ቻሌንጅ! 100 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 100 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ100 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን3,33%
  • 3 июл."Quality time with people you actually like does wonders for your mental health. I think we underestimate how much good friendships carry us through adulthood."3,04%
  • 1 маяየናንተን አላውቅም ግን "እንትናን ተመልከተው he/she is in a far worse condition ግን እየኖረ ነው" የመሳሰሉ ንግግሮች ማፅናኛ አይሆኑም።ቢሰብሩ እንጂ አይጠግኑም! ሌላም ሰው እየታመመ መሆኑ ለቁስላችን ጠብታ የፈውስ ዘይት የማያቀብልበት ጊዜ አለ። የመፈወስ እና የማፅናናት ሀይል ያለው የተሻለ ነገር አለ ይሄ ግን አይደለም!2,36%
  • 9 июн."Once you turn 20 you have to fight everyday for the rest of your life to not lose your personality & spirit...bc what once came naturally to you will be exhausted into nothing if you don't actively Try. It's terrifyingly easy to become a lethargic, soulless adult I never understood how people could come across as so empty and superficial until i started being so exhausted i caught me dimming the same exact way. now more and more i have to make an active effort to not suppress myself into nothingness." -Someone from twitter2,10%
  • 14 июн.ሰው መድሀኒት ነው ጎበዝ......1,66%
  • 8 маяአንዳንዴ የስብራታችንን መጠን ባናስተውለው ጥሩ ነበር.....1,61%
  • 18 июн.መኖርን አንፍራ!1,51%
  • 4 июн."ለአንዳንድ ጥልቅ ስሜቶች ስያሜ መስጠት ይከብዳል። ስሜቶች በቃል መቃንነት የሚታሰሩና የሚጨበጡ ነገሮች አይደሉም። ህይወቴ መንቀሳቀስ እያቆመ፣ ያለእድሜዬ እያረጀሁ ነበር። ልቤ ውስጥ ብርድ ተከማችቷል። አካሌ ውስጥ ባዶነት ተንሰራፍቷል።"1,39%
  • 23 июл.https://youtu.be/WGAdks_6qVc?si=kvnErse2dphQZ4sa1,30%
  • 1 июн.ልቤን ታዘብኩት!1,19%
  • 5 июн.ትናንት መከራ ሲገርፈን ራሳችንን አንዲት ቀን በምትመጣ የደስታ ተስፋ ውስጥ ሸሸግን! 'ነገ' የተባለች የተስፋ ድንኳን! ነገ በዛሬ ሲተካ.... ....ዛሬ ደርሰን ስናያት ስራ ነገሯ የትናንት ብዙ የደስታ አደራዎችን የተሸከመች አትመስልም። ማናችንንም ለማስደሰት ቀጥ ብላ መቆም አቅቷታል። ተንከራትተው ለሚጠብቋት አይኖቻችን ግድ ሳትሰጥ ወደ ወደደችበት ትተምማለች። አንዱም መንገዷ ፈገግ አያሰኝም!1,13%
  • 21 июн.без подписи0,82%