Woye Tech (Online Work)
Статистика🚀አዳዲስ የኦንላይን ስራ መረጃዎችን ፣ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ፣ ጌሞችን እንዲሁም ሌሎችንም ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮችን ያገኛሉ። 📱ማንኛዉም አይነት ስለ ኦንላይን ስራ እና ቴክኖሎጂ ነክ ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ይላኩልን። 👇👇👇 @woyewoya
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 91
- 1/48двое суток
- 104
- 1/72трое суток
- 112
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እንኳን ደስ አላችሁ ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል ገብታችሁ ፏ በሉበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/failvpn_bot?start=ref_1876751034 በአንድ SERVER ከአንድ ሰው በላይ ሲገባበት serveru FAIL ይሆናል ለራሳቺሁ ብቻ ተጠቀሙ File Create ለማድረግ Start ብላችሁ ከስር ባለዉ ምስል መሰረት ክፈቱ በመቀጠል ከላይ ያለዉን አፕ አዉርዳችሁ File አስገብታችሁ ተጠቀሙ…
ከዩቲዩብ ገቢ ለማግኘት የሚጠየቀው መስፈርት በሁለት እጥፍ አደገ ዩቲዩብ አዲስ ይዘት የሚፈጥሩ አካላት ከማስታወቂያ እና ከዩቲዩብ ፕሪሚየም ገቢ ማግኘት የሚጀምሩበትን የዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም መስፈርት በሁለት እጥፍ ማሳደጉን አስታወቀ። እ.ኤ.አ Feb 1, 2027 ጀምሮ ተግባራዊ በሚሆነው በዚህ አዲስ መመሪያ መሠረት፣ አዳዲስ ፈጣሪዎች በዩቲዩብ ፓርትነር ፕሮግራም ተቀብለው ገቢ ማግኘት ለመጀመር ፦ ⚫ በመደበኛ/ ረጃጅም ቪዲዮዎች ላለፉት 12 ወራት 8,000 የታዩ ሰዓታት /Watch Hours/ ማሟላት አለባቸው። ይህም ቀደም ሲል ከነበረው 4,000 ሰዓታት በሁለት እጥፍ ያደገ ነው። ⚫ በአጭር ቪዲዮዎች /Shorts / በኩል ማመልከት የሚፈልጉ ደግሞ ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ 20 ሚሊየን የታዩ ዕይታዎች ማሳካት ይኖርባቸዋል። ይህም ከዚህ ቀደም ከነበረው 10 ሚሊየን እይታ በሁለት እጥፍ ጨምሯል። ⚫ የ1,000 ተከታዮች መስፈርት አልተለወጠም። ይህ ለውጥ ከፈረንጆች 2018 ወዲህ በዩቲዩብ የገቢ አስተዳደር ደንብ ላይ የተደረገ ትልቁ ማሻሻያ ነው ተብሏል። በተጨማሪም ቀደም ሲል በፕሮግራሙ ውስጥ ያሉ የአጭር ይዘት ፈጣሪዎች የገቢ ክፍያቸውን ለማስቀጠል በየ90 ቀናት ውስጥ 10 ሚሊየን እይታዎችን ጠብቀው መቀጠል እንዳለባቸው ተገልጿል።
እንኳን ደስ አላችሁ ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል ገብታችሁ ፏ በሉበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/failvpn_bot?start=ref_1876751034 በአንድ SERVER ከአንድ ሰው በላይ ሲገባበት serveru FAIL ይሆናል ለራሳቺሁ ብቻ ተጠቀሙ File Create ለማድረግ Start ብላችሁ ከስር ባለዉ ምስል መሰረት ክፈቱ በመቀጠል ከላይ ያለዉን አፕ አዉርዳችሁ File አስገብታችሁ ተጠቀሙ…
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እንኳን ደስ አላችሁ ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል ገብታችሁ ፏ በሉበት 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/failvpn_bot?start=ref_1876751034 በአንድ SERVER ከአንድ ሰው በላይ ሲገባበት serveru FAIL ይሆናል ለራሳቺሁ ብቻ ተጠቀሙ File Create ለማድረግ Start ብላችሁ ከስር ባለዉ ምስል መሰረት ክፈቱ በመቀጠል ከላይ ያለዉን አፕ አዉርዳችሁ File አስገብታችሁ ተጠቀሙ ያልገባቹ ነገር ካለ በዉስጥ አናግሩኝ @woyewoya
New version Slipnet apk
ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰቷችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው።
1400 Subscribers በቀላሉ ያገኘሁበት መንገድ እና ገንዘብ የምትሰሩበት Tip ዩቱብ ላይ ተለቋል ገብታችሁ እዩ 👇👇👇 https://youtu.be/XVqj6m15j0k
видео или голосовое, без подписи
👍Free internet ✅V2RAY ✅ᴠᴇʀʏ ꜰᴀꜱᴛ ꜱᴩᴇᴇᴅ 📶Premium server 👉ይሄንን ፋይል በhttp injector አፕ import አድርጋችሁ ተጠቀሙ። https://t.me/woyetech
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи