tgindex
የኛ🔊

Join us @BekiT9

Последний пост
29 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 013
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
10,9 тыс
20 постов
Вовлечённость
1080,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 мая1 4341

    t.me/progcoinbot/app?startapp=invite_557593161 I got 10 free spins in roulette and won coins that I can withdraw to my crypto wallet 💸 Join now and get 10 FREE spins in roulette by joining my link (win up to $1000)

  • 24 мар.2 34411

    t.me/qzino_official_bot/app?startapp=MqspLlq Join me on this app for an exciting gaming experience and instant rewards 🚀

  • 19 дек.3 6502

    ሀይ ሰዎች እንደቲክቶክ ያለ አንድ website ተለቋል ከ tiktock ሚለየው ወደ ዌብሳይቱ ስለገቡ ብቻ ይከፍላል በመፍጠን የመጀመርያወቹ እንሁን ሊንኩ ከታች ለለላችሁ https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs77e8af49b466491aa0aa458e69982760

  • 29 сент. 2023 г.10,8 тыс98

    የደነደነ ልብ የክፋት አእምሮ መቃብር ሚሆን ሆድ ቃል አልባ ግሮሮ የታሰረ ምላስ የተንኮል ህሊና ለኔ ብቻ የሚል ግላዊ ልቦና ፊቴን አልብሰኸኝ ብራ ፀዳል ሸማ ውስቴን አክፍተክ አድርገው ጨለማ

  • 15 янв. 2023 г.14,1 тыс1318

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 янв. 2023 г.13,7 тыс67из yegna

    😇😇😇ጌታ ተወለደ😇😇😇 ✍✍ ✍✍bekiT✍✍✍✍ ከአዳም የመጣን ጥንት አብሶን ሊሽር በደሙ ሊቤዠን ሞታችንን ሊቀብር ፈጣሪ ፍጡሩን እንዲያድነው ፈቅዶ ከክቡሩ ስፍራው ከዙፋኑ ወርዶ ካላጣው ማደርያ ግርግምን ወደደ ከድንግ መሀፀን ጌታ ተወለደ @yegna

  • 30 дек. 2022 г.12,9 тыс1027

    የህልሜ ደራሲ አንችዬ:::::::: ስስምሽ ስላደርኩ ትናንትና በልሜ ዛሬን ቶሎ ተኛው ልስምሽ ደግሜ ታድያ ምን ያረጋል የህልሜ ደራሲ አትተታደል ቢለኝ ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ @yegna @yegna

  • 15 июл. 2022 г.14,2 тыс120

    😔😔ለምን መጣ😔😔 እኔ ነኝ እያለ ደርሶ ተቆርቋሪ በግራ ደግፎ በቀኝ ነገር ሰሪ ሲያቆስላት የኖረን ደርሶ እንዳልቀጣ ህመሟን ላልሻረ ይህስ ለምን መጣ ............✍✍✍bekiT✍✍✍

  • 21 мая 2022 г.13,3 тыс825

    ሙታ ገደለችኝ ያካለ ክፋይ የኔዋ አጥንት ራሴን ትቼ እኔ ነሽ ምላት እኔን ሲያመኝ ሳድር ለካ እሷ ሙታ ነበር የነፍሴ መንታ እኔን ስትገለው ጸጸት ያልነካት ደርሶ እንደሰው ለካስ አካሌ ሙታ ኖሯል ኔን ሲያመኝ ሲውል እሷ እሽኮለሌ ምትል እናማ እልፍ የጠለፍኳት ፍቅሬ እየነጠለች የሰራት ገላዬ አካሏን ገደለች ታከም ቢሉኝ ድኜ እንቆም ሀኪሜ ሙታ በማን ልታከም ጠልፋ ተጠልፋ በጥበብ ጠባ በነጠለችው ጥለት ገላዬን ደርባ በጨው ታጥባ ከሞቴ ቀድማ ገዳዬ እሷ ሞታ ገደለኝ አለች ራሷን አጥፍታ ✍✍Nathan

  • 22 февр. 2022 г.11,9 тыс18

    видео или голосовое, без подписи

  • 22 февр. 2022 г.11,8 тыс25

    👏👏👏👏

  • 17 окт. 2021 г.13,6 тыс15

    ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል ብለው፣ ብርድ አስረሱን አፈሩን ደርበው።

  • 28 сент. 2021 г.13,3 тыс2из Oftaeddawit

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 сент. 2021 г.12,8 тыс9из Moti_Dawit

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 сент. 2021 г.12 тыс1045из Oftaeddawit

    ሲጋራ_የማጨስ_ሶስቱ_ዋናዋና_ጥቅሞች 1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም 2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም 3 የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ ነው ~~~~~~~~~~~~ # ለምን ????? 1 የሚያጨሱ ሰዎች አያረጁም:: ምክንያቱም:- በሳንባቸው ላይ በሚደርሰው ከፍተኛ ጉዳት እና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት በወጣትነታቸው ሰለሚሞቱ * * * * 2 የሚያጨሱ ሰዎች በውሻ አይነከሱም ምክንያቱም :- በሳንባቸው ላይ በሚደርሰው ከፍተኛ ጉዳት ምክንያት ቀጥ ብለው መሄድ አየከበዳቸው ሰለሚመጣ ምረኩዝ ዱላ መጠቀም ይጀምራሉ፡፡ ውሻ ደሞ ዱላ የያዘ ሰው ደፍሮ አይነክስም * * * * 3የሚያጨሱ ሰዎች ለሊት በተኙበት ቤታቸው በሌባ የመዘረፍ እድሉ አነስተኛ ነው ምክንያቱም :- ለሊቱን በሙሉ ከፍተኛ ደረቅ ሳል እንቅልፍ ነስቶ እያሳላቸው ስለሚያድሩ ሌባ ደፍሮ ቤታቸው አይገባም፡፡ * * * ** ከሱስ የፀዳ ትውልድ ለምድራችን!!!!! **** **** * * * * * እኔ የዘመኔ ትውልድ ህይወት ይገደኛል!!!! * **** **** **** **** **** ዘመቻዬን በይፋ ጀመርኩ ከሱስ ነፃ ትውልድ ለምድራችን!!!!! @ Oftae Dawit Tore

  • 18 сент. 2021 г.10,4 тыс312из Oftaeddawit

    ሙሉ ሰውነትህ ቢወፍር የተለመደ ነው፤ አንድ እጅህ ተነጥሎ ቢወፍር ግን እንግዳ ነገር ነው። አየህ መዝናናትና ፈታ ማለት ላይ ምርጥ ሆነህ ነገር ግን ስራህ ላይ፣ መንፈሳዊ ህይወት ላይ፣ ከፈዘዝክ ይሄን ምሳሌ አስታውስ። ወዳጄ የሁሉንም ነገር ሚዛን ማስጠበቅ አለብህ።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 3 сент. 2021 г.12,3 тыс2из Oftaeddawit

    Jaalalli hin dulloomu Fekir ayarejim!!

  • 9 июл. 2021 г.13,5 тыс427

    💞ለችሮት ትግስቴ💞 💋ለምወዳት ሚስቴ❤ °°°°°°° ጀንበር ንጋት የማለዳ - የሩቅ ምስራቅ ቀጭን ጮራ፤ የደመና መውጫ ገፁ - እንደ መላክ ምታበራ። መልካም ሽቱ እንዳበባ - የጣን ሞገስ የመቅደሱ፤ መልካም ቅኔ መልካም ፍቅር - ከከንፈሯ ሚታፈሱ። ያይኔ ብርሐን የዛ ልቤ - የግሬ መንገድ መራመጃ: የታቦት ደጅ የፅላቱ - የሙክራቡ መጋረጃ- የፍቅሬ ፍቅር መስታይቱ - ለመውደዴ ጥግ ልኬት፤ በልቤ አለች የማትወጣ - ከሴት ሁሉ የላቀች ሴት።

  • 6 июл. 2021 г.9 751520из Oftaeddawit

    አንዱ ቤት ጩኸት አንዱ ቤት እልልታ፣ ሌላው ቤት ሀዘን ሌላኛው ቤት ደስታ። ጉራማይሌ ሕይወት ጉራማይሌ ዓለም፤ አንድ ዐይነት ገፅታ በምድር የለም። @ኦፍታኤ ዳዊት

የኛ🔊 — tgindex