- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 54
- 1/48двое суток
- 61
- 1/72трое суток
- 66
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ህይወት ግን ምንደነው? 🤔 መኖርስ.....?
“ናልኝ” ቢሉህ ÷ ትመጣለህ “ስጠኝ” ቢሉህ ÷ ትሰጣለህ ቸር አይደለህ ! .... እኔስ ግን... ምን ብዬ ልጠይቅ ? ሕይወቴን ÷ ምን ላድርገው ? እወቅልኝ እስቲ ምንድነው ጌታዬ ÷ እኔ የምፈልገው ? By HEnock Bekele @getem @getem @paappi
без подписи
ከ እባቦቹ አምልጠን በእርግቦች ተነደፍን::
без подписи
ይሸጣል 💰💸 ይሸጣል.......ሰው ደፍሮ ያሳይ እንጂ ምንም ይሸጣል:: ማህበራዊ ሚድያ ላይ ካወጣቹት እውቀት÷መልክ ÷ገላ÷ ስድብ ÷ጋጠወጥነት ....... ብቻ ብዙ ብዙ......መሃይምነት እንኳን ይሸጣል.....በጋጠወትነት ያለፈላቸው... በመሀይምነት ዝናን ያተርፉ ብቻ ብዙ አየን...... አንተ/ቺ ሚድያ ላይ አውጣው/ጭው እንጂ ህዝቡ ዋጋውን ይተምንልሃል::
መኖር ቀሎ አያውቅም! እዚህ ምድር ላይ ኖሮ ማለፍ ብቻውን ጀብድ ነው!!! ዚታክ
ብዙ በሚኮንባት ዓለም ውስጥ ምንም አለመሆን ጥፋት ነው.... ቅጣትም ይከተለዋል!! Being too innocent and inexperienced costs you a lot. ዚታክ
A wise old man once said "the best way to break generational curse is to stop generating" and this gives sense.....
без подписи
አንደኛው ሰው ላንዱ በቀን ወይ በሌሊት በጾም በቅበላ የበላ ይኖራል፥ ይብላኝ ለተበላ ጋጋሪው ቢራቀቅ፥ ቢሰወር ምጣዱ የለት እንጀራ ነው፤ አንደኛው ሰው ላንዱ :: 🎉🎉🎉 የግጥም አለቃ በውቀቱ ስዩም
😎😎😎
I am the BEST FRIEND and the WORST ENEMY of myself.
ሰምቶ ዝም አለ ጆሮዬ አይቶ ዝም አለ ይህ አይኔ ሆድ ከታገሠ ከቻለ የማይታለፍ ምን አለ? (ምንም ) ሰው በወደደው ይገድፋል . . . . ግን ከታገሱት ቀን ያልፋል...... Teddy 😎
ሰራተኛ እያፈላለኩ በደላላ አንዲት ልጅ አገኘው አንገቷን እንደደፋች "ጋሽዬ እኔ የስራ ሆነ የሙያ ችግር የለብኝም ብቻ ስራ እንዳልቆይ ተደግሞብኛል ፤ ሰርቼ እንዳልለወጥ አሰርተውብኛል" ምናምን ብላ ዘበዘበች "ብሎ ነገር የለም እኔ ተረት ተረት አልወድም ድግምት ምናምን የለም " ብዬ ካለችው አምስት መቶ ብር ጨምሬ ቀጠርኳት 21 ቀን እንደሰራች አንዴ ጠረጴዛዬ ላይ አንገቴን ደፍቼ እየፃፍኩ አንድ ሶስቴ ስጠራኝ አልሰማ ብያታለሁ መሰለኝ "ምን አባህ ይዘጋሃል ብላ" ይዛው በነበረው ፔርሙዝ አናቴን አለቺኝ ተጮኸ። I think እኔ ነኝ የጮህኩት ጎረቤት ተሰበሰበ መቼ ፣ ማን እንደመታኝ በደንብ ያወቅኩት ከሁለት ቀን በኋላ ነው መንፈስ ፣ ድግምት ፣ ተተብትቦብኛል የሚለኝ ሰው ሲገጥመኝ የጀመረውን አረፍተነገር ሳይጨረሰው ነው የማመልጠው የሻሼን ፍንክት የቀመሰ ሰው በዚህ ነገር አይዚህ ነገር አይፈላሰፍም 😅😓 Unknown
ዚታክ
Poem by Yonathan
ተለከፍኩብህ እንደ አይነ ጥላ አጠጥተኅኝ የፍቅርን ጠላ ተሸነፍኩልህ ፈዘዝኩኝ ባንተ እስክታውቅበኝ አይኖቼን አይተህ ምዬ ተገዝቼ ፍቅርን እንዳልሸሸው እርም ያልኩትን ህመም በአንተ ተዋጀው Zi
без подписи