tgindex
የኔ ምናብ

የኔ ምናብ

Статистика

የለሊት ሃሳቦች እና የ ምናብ ትንፋሾችን ያጣመረ ግጥም

Последний пост
30 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
256
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
358
20 постов
Вовлечённость
139,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
70
1/48двое суток
80
1/72трое суток
86

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሕልመኛህ ነኝ እኔ ማልጄ ምነቃ ዘወትር ምባትት ፍቅርህን ጥበቃ ተስፋህ ሚያጀግነኝ ቃልህ ቀን ሚሰጠኝ ለ ልቤ ፍንደቃ ሕልመኛህ ነኝ እኔ ነጋችን ሚጠራኝ ፈገግታህ አድሶ ልሳንህ ሚያቀናኝ ቀና በል አለሜ ቀና በል ድርሻዬ ልብህ ብርታቴ ነው የነገን ማያዬ ፍሰሃ ያሻናል ፊት ይጠብቀናል ለነገም ለዛሬም ተስፋህ ያቆየናል እኔና አንተ ማለት የተፈተነ ወርቅ እሳት ያልበገረው ያላስፈራው መብረቅ አንተና እኔ ማለት ባምላክ ተሸሽገን ፊቱን ምንናፍቅ እምነት ሚያስታርቀን ፍቅሬ....ሕልመኛህ ነኝ እኔ ምቃርም ተስፋህን ፈገግታህ ሚያኖረኝ ናፋቂ ቃልህን ቀና በል 🙏 ✍️✍️✍️✍️✍️✍️hani

  • видео или голосовое, без подписи

  • ጅንኑ ያገሬ ልጅ ከ ስንቱ ጠንበለል አይነ ግቡ መሃል ልቤን አሸንፈህ ወዲያ ተቀምጠሃል አይንህ ያረፈ ለት ከኔ ግድም ደርሶ ልብህ ቢከጅለኝ በ እይታው ዳሶ ነበር ባያልፍ ቀኑ አይኔ ላይ ባትቀር በፀይሙ ገላህ በፈገግታህ መስከር ከ ድለቃው መሃል ትከሻው ሲለካ ከ ጨዋታው ልቆ ፈገግታው ሲፈካ የ ጠየመው ፊቱ በ ላቦት ወርዝቶ ማይዝለው ክንዱ በ ዜማው በርትቶ እሰይ አለሜዋ እሰይ ጀግናዬዋ ለ ቅጽበት እይታ አንዱን ልቤን ሰዋ ሰው ከረቱስ አይቀር እንደሱ ነው መርታት ደብዝዞ ካጀቡ ሰውን ቀልብ ማሳት አይ ቀን አለማወቅ ብርቱ ነኝ ማለቴ በ ቅጽበት ፈገግታው ለሱ መረታቴ ማልጄ ላላየው ላላገኘው በደጅ ልቤን ወስዶት ቀረ ጅንኑ ያገሬ ልጅ Hani✍️✍️✍️✍️✍️

  • 17 июн.2806из Hanita201713

    እመኚኝ ሞታለው አይኖችሽ አይተውኝ ስብር ያሉ ለታ ከንፈሮችሽ ሸሽተው ፀዳል ፈገግታሽን ያቁአደስሺኝ ማታ እመኚኝ ሞታለው ነፍሴም ከኔ አይገኝ ላልድን ላልነሳ ተገዥኢሽ ሊያደርገኝ ስታይኝ ሞታለው ስትስቂ ሞታለው በትውስታሽ ደግሞ ዳግም ቃትታለው ልብም ለካ ይከዳል ጉልበት ከዳኝ ላንቺ ለምን አትበይኝ እኔም አላውቀውም እኚ አይኖቼን ተቺ ልብ እንደሚያድሰው የ ሕፃን ልጅ ለዛ አበባ እንደሚያስንቅ የ ጨቅላ መአዛ ዕይታሽ ለዛ አለው ሳቅሽ መአዛ አለው ሰውነት የሚያርድ እፀ መሰውር ነው እመኚኝ ሞታለው አይኖችሽ አይተውኝ ስብር ያሉ ለታ ከንፈሮችሽ ሸሽተው ፀዳል ፈገግታሽን ያቁአደስሺኝ ማታ እመኚኝ ሞታለው Hani✍️✍️✍️✍️

  • Channel photo updated

  • ግደለኝ ምርኮህን ተቀበል መጣው ከ በራፍህ ፍቀድልኝ ልግባ እንድሞት በ እቅፍህ አይንህ ምንሽር ነው ጠባቂ አቀባብሎ ያየውን ሚረሽን አላሚ በ ደቦ አጥቢያ ያመለጣት ጠላቂዋን ፀሐይ ያረፈበትን ቀይ አፈር መሳይ ቀለምህን ሳይ ልሙትልህ እላለው ዳግም ግደለኝ አንተን እንዳሻህ እንዴት ልፈጠርልህ እንድሆን ካለም መሸሻህ ቀና አትበል አትመልከት አያባብለኝ ውብ ፈገግታህ የሻረው ልቤ እንዳይከዳኝ እንዳይወድቅ በ መውደድ ቃታህ ✍️✍️✍️✍️hani

  • ልጉአዝ ሃሳብ መርሻ ጉልበቴ አይከዳኝም ካንተ ፍቅር በላይ ዳገት አይከብደኝም ፀሐይ ትጥለቅ መሽቶ ጨረቃ ትተካ እርምጃ ያዝለኝ በድካሜ ልርካ ልሂድ አቀበቱን ልውረድ ቁልቁለቱን መዛሌ ካስረሳኝ የ ጥርስህ ውበቱን ልለፍ በ በራፈህ ላዝግም በማለዳ ወኔ የለኝምና አይንህን ሚከዳ ልጉአዝ ሃሳብ መርሻ ጉልበቴ አይከዳኝም ካንተ ፍቅር በላይ ዳገት አይከብደኝም ጥላዬን ልከተል ወዳንተ እንዲመራኝ ፍቅርህን ላክልኝ መንገዴ እንዲቀናኝ አትሂድ ልድረስብህ ጉልበቴ አይከዳኝም ካንተ ፍቅር በላይ ዳገት አይከብደኝም ልጉአዝ ሃስብ መርሻ ልሂድ አንተን ማውሻ እስከማገኝ ድረስ ለ ምስኪኑ ልቤ አዳኝ ማስታገሻ ልሂድ ሃሳብ መርሻ ጉልበቴ አይከዳኝም ካንተ ፍቅር በላይ ዳገት አይከብደኝም ✍️✍️✍️✍️hani

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

  • JOIN US - @Music_4_3_3

የኔ ምናብ — tgindex