አቡነ ጎርጎርዮስ ቁ.2 ት/ቤት
Статистика- Последний пост
- 24 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 430
- 1/48двое суток
- 492
- 1/72трое суток
- 531
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የማስታወቂያ ጥሪ 📌 የ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች የትምህርት ምዝገባ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪዎች እና ወላጆች (ቁ1 ፣ቁ 2፣ ቁ 3 እና ቁ 4) በሙሉ፥ የ2019 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሰኞ ሐምሌ 20 እስከ አርብ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን። 📋 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች * 📸 ፎቶግራፍ፦የቅርብ ጊዜ የነበረ 2 ጉርድ የተማሪ ፎቶ እና 1 የወላጅ/አሳዳጊ ፎቶ * 🆔 መታወቂያ፦ የወላጅ/አሳዳጊ የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) FAN ቁጥር * 💳 ክፍያ፦የመመዝገቢያ እና የመስከረም ወር ክፍያ በካሽ ብር ⚠️ ማሳሰቢያ፦ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ላልተመዘገበ እና የተጠየቁትን መስፈርቶች በሙሉ ለማያሟላ ተማሪ/ወላጅ ትምህርት ቤቱ ምንም ዓይነት ኃላፊነት አይወስድም። ት/ቤቱ
Guyyaa 07/11/2018 Beeksiisa Barattootaafi Maati Barattoota Mana Barumsaa Abuna Gorgooriyos Hundaaf Barumsii gannaa kutaa KG- kutaa 12ffaa kennamaa jira. Kanaaf barattoota gara mana barumsaatti erguun carraa kanaan akka fayyadamoo taatan isiin hubachiisaa barnoota Herregaa,Saayiinsi fi Afaanoota xiyyefannoon kan barsiisnu ta’uu isiin beeksiisna . Barattoonni mana barumsaa birootis barnoota gannaa barachuu ni dandeessu. Hub. Barattoonni mana barumsa Abuna Gorgooriyoos kutaa 6ffaa,8ffaa fi 12ffaa taatan barnoota gannaa barachuun dirqama ta’uu hubattanii barattoota akka ergiitan isiin hubachiisna.
ቀን 07/11/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ! የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ከKG – 12ኛ ክፍል ከሐምሌ 6 ጀምሮ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ስለዚህ ልጆትን በመላክ የእድሉ ተጠቃሚ እድትሆኑ እያሳሰብን በክረምት ትምህርት ላይ የቋንቋ ፣ ሂሳብ እና ሳይንስ ትምህርቶችን አጠናክረን የምንሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ክረምቱን አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት መማር የሚፈልግ ሌሎች ተማሪዎችን የምናስተናግድ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- የአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት የ6ኛ ፣ 8ኛ ፣ 9ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት አስገዳጅ መሆኑን አውቃችሁ ተማሪዎችን እድትልኩ እናሳስባለን፡፡
Guyyaa 24/10/2018 Beeksisa Barattootaa fi Maatii Barattootaa Mana Barumsaa Abuna Gorgoriyoos hundaaf 1. Guyyaan Maatii Barattootaa bara 2018 sanbata guyyaa 27/10/2018tti ni kabajama. Kanaaf ganama sa’aatii 2:30 irraa eegalee akka argamtan isin beeksifna. Sagantaan guyyaa kana dhiyaatu:- v Sagantaa barsiisaa fi bashannansiisaa barattootaan qophaa’e v Beekamtii fi badhaasa barattoota qabxii ol’aanaa fiidaniif v Kaardiin Barattoota Kutaa hundaaf ni kennama. 2. Eebbi barattoota KG damee hundaa gaafa Dilbataa 28/10/2018 ganama sa'aatii 2:00 irraa eegalee mana barumsaa Abuna Gorgoriyoos lakk. 2 keessatti ni gaggeeffama. Hub:- Galmeen barattootaa kan bara 2019 fi barnoota gannaa guyyaa sanatti ni beeksifama. Kaardiin Barattoota kaffaltii mana barumsaa ji’aa,dabalttii geejjibaa fi kaffaltii qo’annoo hin xummurree ni qabama.Kanaafu Kaffaltii dursitanii raawwachuun dirqama keessan akka baatan kabajaan isin gaafanna. Manna Barumsicha. ቀን 24/10/2018 ማስታወቂያ ለአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ 1. የ2018 ዓ.ም የወላጆች በዓል የሚከበረው ቅዳሜ በ27/10/2018 ስለሆነ ከጠዋቱ 2፡30 ላይ እንድትገኙ በማክበር ጠርተንዎታል፡፡ በእለቱ የሚቀርበው መርሐ-ግብር፡- ü በተማሪዎች የተዘጋጁ አስተማሪ እና አዝናኝ መርሐ-ግብር ü የደረጃ ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት ü የሁሉም ተማሪዎች ካርድ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ 2. የሁሉም ቅርንጫፍ ኬጂ ተማሪዎች ምርቃት እሁድ በ28/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 በአቡነ ጎርጎርዮስ ቁጥር 2 ት/ቤት ግቢ የሚከናወን ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ ፡- የ2019 ዓ.ም ምዝገባን እና የክረምት ትምህርትን በተመለከተ በእለቱ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ - የትምህርት ቤት ወራዊ ክፍያ ፣የሰርቢስ ጭማሪ እና የጥናት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ የተማሪዎች ካርድ ስለሚያዝ ተማሪዎች እዳይሳቀቁ ከወዲሁ በመክፈል ሃላፊነታችሁን እንድትወጡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ት/ቤቱ
без подписи
ለ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳች እያልን ዛሬ የክልል ፈተና የምናጠናቅቅበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለዚሕ ለልጆቹ ጥንቃቄ ሲባል ተማሪዎችን የማንለቅ ስለሆነ ከቀኑ 9፡00 ላይ በቁጥ 2 ቅርንጫፍ ተገኝታችሁ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን፡፡ ወላጅ ያልመጣለትን ተማሪ የማንለቅ መሆኑን እናሳዉቃለን ፡፡ ት/ቤቱ
ለአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ ነገ በ25/09/2018 ማክሰኞ ትምህርት የሌለ መሆኑን በአክብሮት ለማሰወቅ እንወዳለን ። ት/ቤቱ
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи