tgindex
ዛዱልመዓድ-የነገው ስንቅ🕌

ዛዱልመዓድ-የነገው ስንቅ🕌

Статистика

ትክክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1)ከታላላቅ ዑለማዎች፤ -ፈትዋ፤ቁርኣን፤ሀዲሥ -አስተማሪ ትምህርት እና ምክር -የጁምኣ ኹጥባ እና √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ይዳሰስበታል።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 697
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
102
20 постов
Вовлечённость
6,0%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
22
1/48двое суток
25
1/72трое суток
27

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለሽያጭ የቀረበ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻናል 3k subscribers ✅ View ✅ እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi

  • 🧩የጁማዓ ስጦታ 🎁 ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው❕ Free promoter 👉@selluhi

  • 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Wave👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

  • 🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩Folder 1👇 🎯Above 300+ subscribers✅        🧩Folder 2👇 🎯 Above 500+ subscribers✅ 🧩Folder 3👇 🎯Above  1k+ subscribers✅ 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ

  • ጥያቄ 🤔❓ በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ? Wave👉 @selluhi

  • አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ልዩ እድል በ ነፃ ከ ዓኢሻ የሴቶች የ ቁርአን መአከል  ለ 1 ወር ብቻ የሚቆይ ለሴቶች ብቻ ለጀማሪዎች የሚሆን የ አጭር ኪታብ ኮርሰ አቂዳ ፍቅሂ ሲራ ኣዳብ በሴት ኡሰታዛ ይሰጣል ለመቅራት የምትፈልጉ እህቶች   ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/AyshaonlineQurancenter_7749 ቦታ ሳይሞላ ይፍጠኑ እንዳያማልጦ ለመመዝገብ @sharu7749 ያናግሩን

  • °ውዱን ቀናችሁን የተዋበና የፈካ ለማድረግ የማለዳ ስንቅ 🎧 ለቀልባችሁ እንዲሆን አጫጭር የ ቁርአን ቲላዋዎችን የምንለቅበት ቻነል👇

  • ጥያቄ 🤔❓ በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ? Wave👉 @selluhi

  • 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Wave👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

  • ☄️ሎጎ(logo)ማሰራት የምትፈልጉ ✅ ለቻናል፣ ✅ለስራ(business logo)፣ ✅ለባነር ✅ለዩትዩብ ተምብሌን ✅ ለተለያዩ social media account ✅(በስማቹ profile) ለማሰራት ✅ online የ ቂርአት ሰርተፍኬት 🎉በቅናሽ ለማሰራት 👇 ☄️ አናግሩኝ @selluhi ⚡️ቻናል መግዛት ምትፈልጉ ከ1k-6k አለን አናግሩን በአሪፍ ዋጋ እየሸጥን ነው✅ ቪድዮ ኤዲቲንግ እንሰራለን በተመጣጣኝ ዋጋ

  • 🎯#ለኢስላማዊ የቻነል_ባለቤቶች‼️ ከ 300 በላይ ተከታይ እና ከ 1000 በላይ ተከታይ ያለው ኢስላማዊ የሱና ቻናል ካላቹ በተለያየ ፎልደር ማሳደግ የምትፈልጉ በ @selluhi አናግሩኝ አገልግሎት በነፃ ነው ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ

  • ​እኔ :- "ያ ረቢ! ላይፍ ለምንድነው ሁልጊዜ 'ምስቅልቅል' የሚሆንብን? በአንድ በኩል የኑሮው ውድነትና የኢኮኖሚው ጫና፣ በሌላ በኩል ደግሞ የግል ስብራቶቼ፣ የነገው ስጋትና ይሄ ሁሉ 'Struggle' በቃ ሰላም ነሱኝ። አንዳንዴ 'ለምንድነው ህይወት እንዲህ 'Complex' የሆነችው? ለምንድነው ሰላም አግኝቼ ዝም ብዬ ሪላክስ ማድረግ የማልችለው?' በማለት እባዝናለሁ.. ቆይ ግን ያ ረቢ... ለምንድነው ህይወትን እንዲህ ፈታኝ አድርገህ የፈጠርካት? እውነት እኔ በዚህ ሁሉ ጫና ውስጥ ሆኜ 'Survive' ማድረግ እችላለሁ? ቁርአን :- > الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ ተደቡር :- እስቲ አንዴ ጆሮህን ስጠኝ ሀቢቢ... አንተ ዛሬ በህይወት 'Challenge'ዎች ተስፋ ቆርጠህ "ለምንድነው ሁሉም ነገር 'የተዘጋጋው'? ለምንስ ነው ላይፍ እንዲህ የምታሰቃየኝ?" ብለህ ስታማርር፣ አላህ ህይወት የተፈጠረችበትን ትልቁን 'ምስጢር' በአንድ መስመር እንዲህ ይገልጥልሃል፦ الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ ​(እርሱ ያ ህይወትንና ሞትን የፈጠረ ነው፤ ሊፈትናችሁ...) ተመልከት... አንተ ህይወትን እንደ 'ቫኬሽን' (የእረፍት ቦታ) ወይም ሁሉም ነገር 'ፐርፌክት' የሚሆንባት ጀነት አድርገህ ስላሰብካት ነው 'Expectation'ህ እና 'Reality'ው ተጋጭተው ልብህን የሰበሩት። ዱንያ እኮ 'Exam Room' (የፈተና ክፍል) ናት። በፈተና ክፍል ውስጥ ደግሞ "ጥያቄዎች ከበዱኝ" ተብሎ አይመረርም፤ ምክንያቱም ክፍሉ የተዘጋጀው ራሱ ሊፈትንህ ነውና! አላህ ዛሬ በኑሮ ውድነት፣ ነገ በሰላም እጦት፣ ከነገ ወዲያ ደግሞ በምትወደው ሰው ክህደት የሚፈትንህ ሊያጠፋህ ፈልጎ ሳይሆን፣ የአንተን ትክክለኛ 'Potential' (አቅም) ሊያወጣው ስለፈለገ ነው። ታዲያ አላህ በዚህ ፈተና ውስጥ ካንተ ምን ይፈልጋል? ተመልከት፦ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا (...ከእናንተ ይበልጥ ስራው ያማረው ማን እንደሆነ...) አየህ አይደል? አላህ "ማንኛውችሁ ናችሁ ሀብታም፣ ስኬታማ ወይም እንከን የለሽ ህይወት ያላችሁ" አላለም። ትልቁ #ነጥብ የሚለካው በስራህ 'Quality' (ኢኽላስ) ነው። በዚህ ሁሉ ጭንቅና የኑሮ ውድነት ውስጥ ሆነህ 'አልሀምዱሊላህ' ስትል፣ ልብህ ተሰብሮ እያለ ሰላትን በወቅቱ ስትሰግድ፣ ጀለሶችህ መንገድ ሲስቱ አንተ ግን ለአላህ ብለህ ሀላልን ስትመርጥ... ያንተ ስራ 'አህሰን' (እጅግ ያማረ) ይሆናል። ፈተናው የበረታው ያንተ 'ማርክ' ከፍ እንዲል ነው። ሰይጣን መጥቶ "ፈተናውን ወድቀኸዋል፣ ብዙ ተሳስተሃል ብዙ ወንጀል ሰርተሃል" እያለ ድብርት ውስጥ ሊከትህ ሲሞክር፣ አላህ የዚህን ውብ አያህ ማጠቃለያ በሁለት ስሞች ይዘጋዋል፦ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ ​(...እርሱም አሸናፊው መሀሪው ነው)። 'አል-ዐዚዝ' (አሸናፊ) ነው፤ ፈተናውን የምታልፍበትን 'Power' እና ጥንካሬ ሊሰጥህ፣ ሁኔታዎችን በአንድ ቅፅበት ሊቀይርልህ ሙሉ አቅም አለው። 'አል-ገፉር' (መሀሪ) ነው፤ በፈተናው መሃል ስትወድቅ፣ ስትሳሳትና ስትደክም "ደካማ ባሪያዬ ነው" ብሎ ወንጀልህን ሊምርህና እንደ አዲስ ሊቀበልህ 24/7 ዝግጁ ነው። ሀቢቢ... ላይፍ ሁልጊዜ 'Smooth' (የተመቻቸች) እንድትሆን አትጠብቅ። ፈተናው የዱንያ 'ህግ' ነው። አንተ ግን ትኩረትህን 'ከፈተናው ክብደት' ላይ አንሳና 'መልሴን እንዴት ላሳምረው?' በሚለው ላይ አድርግ። በኪስህ ባዶነትና በልብህ ስብራት ውስጥ ሆነህ የምታደርጋት እያንዳንዷ 'ሀላል' ጥረት አላህ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አላት። አስታውሱ፦ ደራሲው አላህ ነው፤ ፈተናውንም ያዘጋጀው እሱ ነው። እሱ ደግሞ ከእኛ አቅም በላይ የሆነ ጥያቄ በፍፁም አያመጣብንም! አብሽሩልኝማ አህባቢ.. ❤️‍🩹 copied

  • https://t.me/AyshaonlineQurancenter_7749

  • без подписи

  • 9 июл.2141из MuradTadesse

    ወንድማችንን ለአላህ ብለን እናግዘው‼ ======================= ✍️ ዛሬ ሁላችንም አቅም ያጣን ወንድማችንን በአላህ ፈቃድ እንድንታደግ አንድ አሳዛኝ ግን ደግሞ ተስፋ ያለው ጉዳይ ላካፍላችሁ መጣሁ። ለአላህ ብለን የምንሰጠው አንዳች ነገር ከቶ አይጎድልም፤ ሶደቃ ደግሞ ከአደጋ ትጠብቃለች። በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን ሰይድ ጫኔ ታየ ይባላል። ሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው ምክንያት ላለፉት 3 ዓመታት አቅም በሚያደክመው እና እጅግ ውድ በሆነው የዲያሊሲስ ህክምና ላይ ይገኛል። የህክምናው ወጪ ከአቅሙ በላይ በመሆኑ፣ የተወለደበትንና ያደገበትን የአባቱን ቤት ሳይቀር ሽጦ ለህክምናው ተጠቅሞበታል። አሁን ግን እጁ ላይ ምንም የለም፤ ቤተሰብም ያለውን ጨርሶ አቅም አጥቷል። ነገር ግን አል-ሐምዱ ሊላህ! አላህ የመውጫ መንገድ አላሳጣውም። ውድ እህቱ (ሰዓዳ) አንዷን ኩላሊቷን ልትሰጠው ፈቃደኛ ሆና የንቅለ ተከላ (Transplant) ፕሮሰስ ጀምረዋል። ችግሩ ያለው እዚህ ጋር ነው... ኩላሊት ሰጪ ተገኝቷል፣ ነገር ግን ንቅለ ተከላውን ለማድረግ እና ወንድማችንን ለማዳን የሚያስችል የገንዘብ አቅም የላቸውም። ያሉት አማራጭ የእናንተን የወንድም እና እህቶቹን ደጅ መጥናት ብቻ ሆኗል። ወገኖቼ፣ ወንድማችን ከዚህ ስቃይ እንዲገላገል እኛ ነን ልንደርስለት የሚገባው። የአንድን ሰው ህይወት ማትረፍ ምን ያህል አጅር እንዳለው እናውቃለን። ያላችሁን፣ የቻላችሁትን... 100 ብርም ይሁን 50፣ 1000ም ይሁን ከዚያ በላይ በማዋጣት የዚህን ወንድም ህይወት እንታደግ። አቅሙ የሌለን ደግሞ ቢያንስ ፖስቱን ሼር በማድረግ እና ዱዓእ በማድረግ እንተባበር። ድምፅ እንሁነው! 💳 በቀጥታ በባንክ አካውንቱ እርዳታችሁን ለማድረስ፦ 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ፦ 👉 1000129704776 (ሰይድ ጫኔ ታዬ - ታካሚው) 👉 1000031036047 (ሰዓዳ ጫኔ ታዬ - እህቱ) 🏦 አቢሲኒያ ባንክ ፦ 👉 61287256 (ሰይድ ጫኔ ታዬ) 📱 ቴሌ ብር (Telebirr) ፦ 👉 0946200078 አላህ በረዳነው ልክ፣ በጭንቅ ቀን ይድረስልን። በሰደቅነው ላይ በረካ ያድርግልን። ወንድማችንንም አላህ አፊያውን ይመልስለት!🤲 የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ @MuradTadesseBot ላይ ላኩልኝ። ቡሪክቱም!

  • ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ {مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ.}  "ወደ መልካም ነገር ያመለከተ የሰራውን ሰው አይነት ምንዳን ያገኛል።" 🎯#ለኢስላማዊ የቻነል_ባለቤቶች‼️ 🛒 ከ 500 Member -15000 member በላይ ያለውና ኢስላማዊ የሱና ቻናላችሁን በተለያየ ፎልደር ማሳደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ በ 📨 @selluhi አናግሩኝ📩 🛒 ምንም ማስታወቂያ ቻናላችሁ ላይ ሳይለቀቅና ከአሪፍ View ጋር ሙስሊም ሰዎችን ብቻ በማስገባት በተመጣጣኝ #ክፍያ ማሳደግ የምትፈልጉ 📩 @Selluhi አናግሩኝ።

  • 28 июн.187из al_hidayah_65

    ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች 2.7k subscribers 2.2k subscribers 1.8k subscribers 1.1k subscribers እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi

  • የደም ግፊት መለኪያ ዋጋ=3300 የማዘዝ👇👇👇 https://kiosk.market?affiliate_keyword=23mYWIL5

  • 12 июн.106из al_hidayah_65

    ☄️ሎጎ(logo)ማሰራት የምትፈልጉ ✅ ለቻናል፣ ✅ለስራ(business logo)፣ ✅ ለተለያዩ social media account ✅(በስማቹ profile) ለማሰራት ✅ online የ ቂርአት ሰርተፍኬት 🎉በቅናሽ 😀 ለማሰራት 👇 ☄️ አናግሩኝ 😏 @selluhi ⚡️ቻናል መግዛትና መሸጥ ምትፈልጉ አናግሩን አሪፍ ዋጋ እየገዛን ነው✅ በአሪፍ ዋጋ እየሸጥን ነው✅

  • ተጣጣፊ የልብስ ማጠብያ 5200 ብር ብቻ ነው ለማዘዝ👇👇👇👇 https://kiosk.market?affiliate_keyword=RoyRatZy