ግጥም እና የ ፍቅር ደብዳቤዎች
Статистикаማፍቀር ስትችል ያፈቀርከዉን ነገር ማወቅ ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን ወደ አፈቀርከው ነገርም መሻገር ትጀምራለ።በዚህም አፍቃሪም፤ተፈቃሪም፤ፍቅርም አንድ ይሆናሉ ። የፍቅር :የትዝታ :የይቅርታ ግጥሞችንና ደብዳቤዎችን ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ። ከናተ ሚጠበቀው Join እና share ማድረግ ነው ምርጫዎ ስላረጉን እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥ @birabirooyee
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 898
- 1/48двое суток
- 1 029
- 1/72трое суток
- 1 109
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዝናብ እናንተ ጋር እየዘነበ ነው? እኛ ሰፈር ሀይለኛ ዝናብ ነው ያለው 😊 ታዲያ በዚህ ክረምት አንዴ ተቀብታችሁት 3 ቀን ድረስ የማይጠፋ ሽቶ አትፈልጉም? ተኝታችሁ ስትነሱ ጥሩ መአዛ መሽተት ፤ ስራ ውላችሁ ስትገቡ ውብ ሽታ ፤ በንጋታው ስትወጡም ያ ቆንጆ ሽታ አብሯችሁ ሆኖ መዋል 🥰 ይኸው Reef ያበደ ሽቶ! ደግሞ ለሁለቱም ፆታ የሚሆን 😍 ዋጋ - 10,500 ብር Contact @zakuee
መቼም አሁን ላይ ስለ ሆሊላንድ ማይክ እንዲህ ነው እንደዛ ነው አይባልም አደል? በተመጣጣኝ ዋጋ ማይኩን አምጥተንላችኋል። ለስልክም ለካሜራም መጠቀም ከፈለጋችሁ ወላ ለቲክቶክም ሆነ ለቲቪ ቀረፃዎች ለሁሉም የሚሆኑ ፀዴ ማይኮች ናቸው። ዋጋ - 27 ሺህ ብር ብቻ Contact @zakuee
ለሰአት ወዳጆች 🔥 እነዚህን ውብ ሰአቶች በተመጣጣኝ ዋጋ! ዋጋ - በፍሬ 3000 ብር (ሁለቱንም ለሚወስድ 5,500 ብር) Contact @Zakuee
ሽታው ለየት ያለ ቆይታው ደግሞ ሀሪፍ የሆነ ቆንጆ ሽቶ 😍 የሽቶ ቆንጆነት ከሽታው ባሻገር ቆይታውም እንደሚወስን ይታወቃል። ለዛም Armaf Lionheart Man ሽቶን አምጥተንላችኋል። ዋጋ - 6500 ብር Contact @zakuee
ሰላም ቆንጆ ሰዎች ☺️☺️ ፈልጋቹ ያጣቹት ሽቶ አለ? እንግድያውስ እኔን ጠይቁኝ ☺️ ማንኛውንም አይነት ኦርጅናል ሽቶዎችን እኔ ጋር ማግኘት ትችላላቹ!!☺️ contact me @Zakuee 0905554587
You ነስንሰህ ብትቀባው የማይረብሽ በጣም ቆንጆ ሽታን ያዘለ ሽቶ 🥰 አይጮህም ግን የሚጣፍጥ ልስላሴ አለው! አጠገብህ ካሉ ሰዎች በሚስብ ሽታ ለየት ማለት ከፈለክ ይሄ ላንተ ነው 🔥 📦 Available now 📩 Message me to order ትንሽ ወጪ ፤ ጥሩ መአዛ 🔥 ዋጋ - 5300 ብር Contact @Zakuee
🔥 Ramz Lattaffa Gold Edition 🔥 ከኋላ ትዝታን ጥሎ የሚያልፍ ውብ መአዛ ... በዚህ ጋር እኮ እሱ አልፎ ነበር እንዲባልልህ ከፈለክ ብዙዎች ጋር ጥሩ መአዛው ሊቀር የሚችል አይነት ሽቶ ነው። ለቀንም ለምሽትም ይሆናል! አንድ ክፍል ውስጥ ቁጭ ስትሉ ያንተ ጥሩ መአዛ ክፍሉን እንዲያውደው ከፈለክ ይህ ያንተ ሽቶ ነው። 📦 Available now 📩 Message me to order ትንሽ ወጪ ፤ ጥሩ መአዛ 🔥 ዋጋ - 4,500 ብር @Zakuee
ለአይናፋር ሰው የማይሆነው ሽቶ 😄 እኔ አይደለሁም ደግሞ ያልኩት ChatGPT ነው 😂 ይሄኔ ስንት አይናፋር ይሄን ሽቶ ሊገዛኝ ይፈልግ ይሆናል ChatGPT ግን ጠላትነቱን ሲያሳይ ለነሱ አይሆንም አላለም 😜 እኔ ግን ለሼመኛውም ሼም ለማያውቀውም እሸጣለሁ እናንተ ብቻ ለመግዛት ፍላጎቱ ይኑራችሁ 🥰 ትንሽ ወጪ ፤ ጥሩ መአዛ 🔥 ዋጋ - 4000 ብር @Zakuee
አንድ ስፕሬይ ብቻ .... ሰዎች «ይህ ቆንጆ ሽታ የምንድነው?» ይሉሀል ... አንተም መልስህ «9PM Afnan ነው።» የሚል ይሆናል 😘 📦 Available now 📩 Message me to order ትንሽ ወጪ ፤ ጥሩ መአዛ 🔥 ዋጋ - 5500 ብር Contact @Zakuee
ወይ ደግሞ 0905554587 ደውሉልኝ @Zakuee
без подписи
без подписи
እንድንለያይ እፈልጋለው አልኩት...... ለምን እንደሆነ እንጃ..... ትንሽ ሲያስከፋኝ ወድያው....አይምሮዬ ውስጥ የሚመጣው እሄ ቃል ነው.....ምን አቃጠለሽ በቃ ይቅርብሽ ይለኛል.... ማለት!.... እንኳ አላለኝም እሺ እሺ እሺ .....የሚል ሶስት ቴክስት ላከ....ደነገጥኩ በቃ እንዲ ነው የሚሰናበተኝ....ለመሄድ ሁሌም እንዳኮበኮበ ነበር ማለት ነው አልኩ.....በርግጥ እሄን ቃል አለማምጄዋለው ብዙዙዙ ግዜ እንለያይ ብይው አልተለየውትም .....እሺ ሲለኝ ግን የመጀመርያው ነው.... መለያየቱነን ፈልጌው ነበር ግን እሺ እሺ መባል አልፈለኩም ...... >>ድጋሚ እሺ ነው የምትለኝ .....? >>እሱን አይደል የምትፈልጊው? >>አዎ ግን >>ግን ምን ? >>አግኘኝ እና አይኔን እያየህ አልፈልግሽም በለኝ ... >>አሃ ሲጀመር መቼ እኔ አልፈልግሽም አልኩ? እንለያይ አልሽኝ እሺ አልኩ..... እሱንም ቢሆን አግኘኝ እና በለኝ ....እሄ ሁሉ ነገር እንዲ እንዲያበቃ አልፈልግም....ሁሉም ሰው ቢያንስ ትክክለኛ ስንብት ይገባዋል ..... ብዙ ባይጥመውም ለመለያየት ተቀጣጠርን.... >>እኔ አዝኜ ስለነበር እንደነገሩ ነው የለበስኩት....ለስንብት መሽቅርቅር ምን ያደርጋል?..... ከተቀጣጠርንበት ቀድሞኝ ደርሶ ነበር እንደዛህ ቀን አምሮበት አይቼ አላውቅም....ሁሌም ቆንጆ ነው ግን የዛህ ቀን ይለይ ነበር....ማን እንዳመለጣት ትወቅ ብሎ መሰለኝ ..... >>ሸፈፍ ሸፈፍ እያልኩ አጠገቡ ደረስኩ ልክ እንደ ሁልጌዜው ፈገግ ብሎ አቀፈኝ....ጉንጬን ሳም አድርጎ ከኪሱ ቸኮላት አውጥቶ ሰጠኝ.....ለመሰነባበት ነበር ቀጠሯችን እሱ ግን የሰማኝ አልመሰለኝም....... >>እና የኔ እናት ደህና ነሽ ሲለኝ.... >>ኬት እንደመጣ የማላውቀው እንባዬ ጉኔጬን ያረጥበው ጀመር....ልክ ሌላ ሰው አስለቅሶኝ እሱ ሊያባብለኝ የተገናኘን አይነት....ተነሰቀሰኩ .... >>እንዴ ምን ሁነሽ ነው ምን ተፈጥሮ ነው....አስጨነክሽኝ አለኝ.... >>እንደጠረጠርኩት ነው እሱ ሊሰናበተኝ አልመጣም..... >>አንተ ነህ አንተ ነህ እያልኩ ደረቱን መደብደብ ጀመርኩ በጥርሴ እጁን ነከስኩት.......አላስቆመኝም እየገፋውት ሊያቅፈኝ ይታገል ነበር..... >>እንዴት እንለያይ ስልህ እሺ እሺ እሺ ትለኛለህ አልኩት..... እቅፍ እንዳረገኝ > እማ ሙች ኔት ወርኩ ነው እኔ አንዴ ነው እሺ ያልኩት..... >>እሱንስ ቢሆን ለምን ትለኛለህ....አቶደኝም ነው አይደል እእእእ ሳግ እየተናነቀኝ ጠየኩት..... >>እንደማፈቅርሽ ስለምታውቂ አይደል የምትጫወቺብኝ ....... >>መች ተጫወትኩብ? >>ተይው ብቻ ግን ሁለተኛ እንለያይ እንዳትይኝ የምር ነው የሚከፍኝ..... >>እንዲህ ሲለኝ አሳዘነኝ..... ሁለተኛ አልልህም....የዛን እለት ልለያየው ሄጅ ፍቅሬን አድሼ አብሬው ስስቅ ውዬ ተመለስኩ.... . . . እንዲ እንዲ እያልን ብዙ ቆየን ቀናት ቀናትን ተኩ እና የሆነ ቀን እንደለመደብኝ.....ትንሽ ስያስከፍኝ እንለያይ አልኩት..... የዛኔ ግን ....የምር ደክሞት ነበር...... እሺም እምቢም ሳይለኝ ሄደ !!አበቃ ✍️ዘኪያ
እንዴት በድንገት ፍቅራቹ አበቃ.... ብለው ሲጠይቁኝ እንደዚህ እላለው አንተን እያሰብኩኝ... ያሳለፍኩት ሁሉ የታመምኩት ህመም እሱን ለማቆየት በቂ አልነበረም። እኔ አብረው ለመሆን ተግቼ እየለፋው ይቅርታ እያጠየኩ እሱ እንኳ ባጠፋው... ፍቅር ይበልጣል እያልኩ በይቅርታ መንገድ ብዙ ህመም ስሻገር እሱ ከኔ አጠገብ ሆኖ ያለኔ መኖርን ሲለማመድ ነበር። ዘኪያ✍️ @zaki_bami
без подписи
https://vm.tiktok.com/ZMSF8HCHk/
@zaki_bami
@Zaki_bami ደግሞ ደግሞ tik tok ገብታቹ እዩልኝ Please 😘😌
https://vm.tiktok.com/ZMSRMNK6Q/
ከአመታት በኋላ.... እህው ዛሬ ሁሉም ነገር አልፎ ልቤም ድኖልኛል.. ግን ግን ነገ ሌላ ቀን ነው.... ይቀየር ይሆናል እያልኩ የኖርኩትን.... እድሜና ጌዜዬን መመለስ ከብዶኛል!!🥺 ዘኪያ✍️ @Zaki_bami