- Последний пост
- 8 мар.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
My live performance from the Addis Jazz Festival is now available on YouTube. 🎶 Grateful for the beautiful energy, the band, and everyone who shared this special night of Ethiopian jazz. Watch here: https://youtu.be/m0GN3iCH73I?si=f3iremxYLTHA_4nq #AddisJazzFestival #EthiopianJazz #LiveMusic
A Sunday night to remember 🌙 Live on stage — 9:00 PM Let’s make it an unforgettable night ✨
I’m thrilled to invite you to explore my official website: [Zerubabbel Molla](https://zerubabbelmolla.com) 🎶✨ A heartfelt thank you to the talented team at ውብ-ሳይትስ | WubSites.com for their outstanding work on the site! 📞 Contact them: +14102205595 or +251911541204 ✉️ Email: info@wubsites.com Dive into my music, discover upcoming events, and so much more! 🎤🌍 #ZerubabbelMolla #EthiopianMusic #WubSites
ነገ "መቅድም" በሚል ስያሜ ያካተትኳቸውን ሦስት አዳዲስ ዜማዎችን በራሴ ዩቲዩብ ቻናል እና በሌሎች ዓለም-አቀፍ የሙዚቃ ማቅረቢያዎች በኩል ለእናንተ አደርሳለሁ:: ሦስቱም ዘፈኖች በመቅድሜ ውስጥ ያለምክንያት አልተካተቱም:: ለሁለተኛ አልበሜ እንደ መንደርደሪያ ውሰዷቸው:: እናም እንደምትወዷቸው አምናለሁ:: የነገ ሰው ይበለን! የዩቲዩብ ቻናሌ ሊንክ ከታች ይገኛል👇🏽👇🏽 https://www.youtube.com/@ZerubabbelMolla
በብዙ ምክንያቶች አዲስ ሥራዎች ለእናንተ ካደረስኩ ቆይቻለሁ:: ለዚህም ይመስለኛል አዲስ ዘፈን ልቀቅ እንጂ የሚሉ ጥያቄዎች በርክተውብኛል:: እናም ያሁኑ አርብ ለእናንተ ለወዳጆቼ የማደርሰው አንድ...ወይም ሁለት...ነገር ይኖራል 😊 የአርብ ሰው ይበለን! ዝግጁ ናችሁ?
እንፋሎት አልበም አምስተኛ አመቱን ከብዙ ትዝታዎች ጋር ጀመረ
✈️
ወና ነው ... Wena’s New Video is OUT Now! Check it out Folks https://youtu.be/_quEoXJcFYA
See you Friday @doselounge
без подписи
Check it out... 👍🏾🎸
https://youtu.be/HEr09HVKve8?si=0LboOUfpSCd9h7k8
https://youtu.be/HEr09HVKve8 👆🏾👆🏾👆🏾Out now 👆🏾👆🏾👆🏾
Thank you for always remembering my birthday and sending sweet messages. እናንተ ውድ ሰዎች እውነተኛ ልብ ላላችሁ ጊዚያችሁን ሰጥታችሁ መልካም ምኞታችሁን ለተመኛችሁልኝ፣ ለመረቃችሁኝ ሁሉን የሚችለው ኤልሻዳዩ እንደሱ ፈቃድ መሻታችሁን ይሙላላችሁ፤ ፍቅርን ጨምሮ ይስጣችሁ እላለሁ። እናቴ እንደምትመርቀኝ እንደነበረው መረኳችሁ . . ❤️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾❤️
የነበረን አስደናቂ ጊዜ ከሚገርሙ ውድ ታዳሚዎች ጋር በጥቂቱ ሲቃኝ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾... ክብረት ይስጥልን !! A glimpse of the amazing time we had with an amazing audience... Thank you so much! Much Love #zerubabbelmolla #concert #ethiopia
ውኃና ዘይት 🎸
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи