tgindex
7 Spirit TV | Apostel Zelalem Getachew

7 Spirit TV | Apostel Zelalem Getachew

Статистика

if you learn you can change your self & the rest of the world

Последний пост
1 апр. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 828
−3 за 2 дн.
Сутки
−5
−0,27%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 159
20 постов
Вовлечённость
118,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • "።#ወንድምህ_ወንድም_የሚሆንህ_ስትረዳው_እንጂ_ስትገድለው_አይደለም ፤ ስለዚህ ወንድምህን አግዘው እንጂ ጠላት አትሁነው !!" - ሐዋርያው ዶ/ር ዘላለም

  • ባሉበት ሆነው በቀጥታ ስርጭት ከእኛ ጋር ያምልኩ!! https://www.youtube.com/live/1nDItpqR1D8?si=xdYNFfpjIZQuR24A

  • ዛሬ ማክሰኞ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ በተልዕኮ ለትውልድ እየሩሳሌም አጥቢያ የመንፈስ ቅዱስን ኃይል የመግለጥ ሚስጥር የሚል ድንቅ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል እርሶም አንድ ወዳጆን በመጋበዝ ይገኙ እንዲሁም በክፍለ ሃገር ከሃገር ውጪ ምትገኙ ቅዱሳን በላይቭ አብራችሁን ሁኑ ተባረኩልን🤍

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://www.youtube.com/live/XCGchP57eQg?si=GL2PLWlxupflPMRF

  • #ሁሉም_ነፍስ_ለኢየሱስ ከህዳር 5 እስከ 8 በሐረር እና ድሬዳዋ ከተማ ስልጠና ወንጌል ስርጭት በኢትዮጵያ ወንጌል ማኅበረተኞች የተዘጋጀ “ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ፥ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተማዎችና በመንደሮች ሁሉ ይዞር ነበር።” ማቴዎስ 9፥35

  • https://youtu.be/gDiSAryb8mA

  • https://www.youtube.com/watch?v=AA4GcGIPFYA

  • https://youtu.be/88jDtWT0oEw?si=X7lbukYm9WKV64fH

  • #የማክሰኞ_አገልግሎት ከሐዋሪያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው ጋር የእግዚአብሔር መንግስት አካል ናችሁ በሚል ርዕስ የነበረን ድንቅ የትምህርት ጊዜ

  • https://youtu.be/kJTPnkO5TXA

  • https://youtu.be/xPsBUpPlpUM

  • #ዛሬ_ከ11:00_ጀምሮ የእግዚአብሔር ልብ በሚል ርዕሰ የጀመርነውን ተከታታይ ትምህርት ከሐዋርያው ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው ጋር የምንቀጥል ይሆናል እርሶም 1 ወዳጅዎን በመጋበዝ ፀጋን ይካፈሉ አድራሻ፡ ተልዕኮ ለትውልድ ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ ከቡልጋሪያ ወደ ጋዜቦ በሚወስደው መንገድ ጁኒየር የመኪና መሸጫ ጋር እንደደረሱ ወደ ግራ ታጥፈው 200 ሜትር እንደሄዱ ጃምቦ ሪል እስቴት ጎን ለበለጠ መረጃ 0912 33 9663 ይደውሉ

  • “አልፎ ማየት” *** ቅዳሜ ጥቅምት 9 ለባለራዕዮች የተዘጋጀ የአገልጋዮች ስልጠና በዱከም ከተማ ገላን፣ ዱከም፣ ቢሾፍቱ፣ ሞጆ፣ አለምጤና (ቦቴ)፣ ዝዋይ (ባቱ)፣ መቂ፣ አርሲ ነገሌ የምትገኙ የቤተክርስቲያን ባለራዕይ እና መሪዎች እንዲሁም በልዩ ልዩ ዘርፍ የምታገለግሉ ሁሉ ተጋብዛችኋል፡፡ አሰልጣኝ፡- የሕብረታችን ፕሬዚደንት ሐዋርያ ዘላለም ጌታቸው (ዶ/ር) ቦታ፡- ዱከም የሙሉ ወንጌል ገስት ሃውስ አዳራሽ ሰዓት፡- ጠዋት ከ2 ሰዓት ጀምሮ አዘጋጅ፡- የኢ/ቪ/አ/ክ/ሕ የቢሾፍቱ ክላስተር ከዋና ፅ/ቤት ጋር በመተባበር

  • #ዛሬ_ማክሰኞ_መስከረም_28_ከ11:00_ጀምሮ የእግዚአብሔር ልብ በሚል ርዕሰ የጀመርነውን ተከታታይ ትምህርት ከሐዋርያው ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው ጋር የምንቀጥል ይሆናል እርሶም 1 ወዳጅዎን በመጋበዝ ፀጋን ይካፈሉ አድራሻ፡ ተልዕኮ ለትውልድ ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ ከቡልጋሪያ ወደ ጋዜቦ በሚወስደው መንገድ ጁኒየር የመኪና መሸጫ ጋር እንደደረሱ ወደ ግራ ታጥፈው 200 ሜትር እንደሄዱ ጃምቦ ሪል እስቴት ጎን ለበለጠ መረጃ 0912 33 9663 ይደውሉ

  • ከሐዋሪያ ዘላለም ጋር የትምህርት እና የአምልኮ ጊዜ አብረውን በቀጥታ ስርጭት ይካፈሉ ለወዳጆ ሼር በማድረግ አብረውን ያገልግሉ https://www.youtube.com/watch?v=jP0oBlthvdw

  • https://www.youtube.com/live/u0haJ3yED9g?si=BDWWoWCPOQzXru6X

  • https://www.youtube.com/live/u0haJ3yED9g?si=BDWWoWCPOQzXru6X

  • #እሁድ መስከረም 26 ጠዋት ከ3:00 ጀምሮ በተልዕኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን እየሩሳሌም አጥቢያ ልዩ ፕሮግራም ከሐዋርያ ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው ጋር ስለሚኖረን ሁላችሁም 1 ሰው ጋብዛችሁ ፀጋን እንድትካፈሉ እና አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንዲሁም ልዩ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ከሐዋርያው ጋር እንዲካፈሉ ጋብዘንዎታል...... አድራሻ :- ተልዕኮ ለትውልድ ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ ከቡልጋሪያ ወደ ጋዜቦ በሚወስደው መንገድ ጁኒየር የመኪና መሸጫ ጋር እንደደረሱ ወደ ግራ ታጥፈው 200 ሜትር እንደሄዱ ጃምቦ ሪል እስቴት ጎን

  • ነገ ማክሰኞ መስከረም 21 ከ11:00 ጀምሮ የእግዚአብሔር ልብ በሚል ርዕሰ ከሐዋርያው ዶ/ር ዘላለም ጌታቸው ጋር ድንቅ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል እርሶም 1 ወዳጅዎን በመጋበዝ ፀጋን እንዲካፈሉ ጋብዘኖታል አድራሻ፡ ተልዕኮ ለትውልድ ቤተ ክርስቲያን አዲስ አበባ ከቡልጋሪያ ወደ ጋዜቦ በሚወስደው መንገድ ጁኒየር የመኪና መሸጫ ጋር እንደደረሱ ወደ ግራ ታጥፈው 200 ሜትር እንደሄዱ ጃምቦ ሪል እስቴት ጎን ለበለጠ መረጃ 0912 33 9663 ይደውሉ

7 Spirit TV | Apostel Zelalem Getachew — tgindex