APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!!
СтатистикаGod is Good all the Time.
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 66
- 1/48двое суток
- 75
- 1/72трое суток
- 81
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
እሁድ አይቀርም
https://www.tiktok.com/@apostletigi/photo/7671296124690484502?_r=1&u_code=dg78glh15diid9&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eek65c875k456k&share_item_id=7671296124690484502&source=h5_m×tamp=1786203973&user_id=6910138297520899077&sec_user_id=MS4wLjABAAAA9OzDg7GZk42pxsmIhQPY-EbIJbuA1KAnvu4X1xF3hcuBAjM6zOCwR79tlROXDMtO&aweme_type=150&pic_cnt=1&social_share_type=14&ug_photo_idx=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7669848459386849046&share_link_id=df6ed9f3-776b-44b3-b95a-53237b3f7cf2&share_app_id=1233&ugbiz_name=UNKNOWN&ug_btm=b8727%2Cb2878&sp_root_share_link_id=df6ed9f3-776b-44b3-b95a-53237b3f7cf2&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=long_press&share_enter_from=personal_homepage&item_author_type=1&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=dg78glh15diid9&sp_root_d=eek65c875k456k
ቀን አሥራ አንድ 👨👩👧 እኛ ተትቶልን፣ ይቅር ተብለን፥ በምህረቱ በቤቱ የኖርን፤ይቅር እንዳለን ይቅር የምንል ነን። በማሃሪው አምላክ በእግዚአብሔር ደስ ይለናል ሐሴትም እናደርጋለን ለእርሱ ክብር ይሁን፥ ለእኛ ሰላም፤ 01/12/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 የይቅርታና የመፈታት ወር ይሁንልን!!🙏❤🙏 “ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው።” ዮሐ 20፥23 😭 የሌሎችን በረከት፣ ጤና፣ ሰላም... ያሰርን እባካችሁ እንፍታ!! 👉"የሱን/ የሷን ሰማይ ያዘጋሁት እኔ ነኝ።" የምትሉ ፤ፍቱ፣ አስከፍቱ፣ ልቀቁ፥ ለራሳችሁም ተፈቱ። “እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤” ማቴዎስ 6፥12 🧎♂️እግዚአብሔር የመሪህም አምላክ አይደል! ቁርጥ ቃል ይቅር እንዳለን እንዲሁ ይቅር እንደሚባልልን ገልጦልናል። “... እኔ እንደ ማርሁህ ባልንጀራህ የሆነውን ያን ባሪያ ልትምረው ለአንተስ አይገባህምን? አለው።”ማቴ 18፥23-33 👉 ይህ ሰው ብዙ ዕዳ የተተወለት ነገር ግን እንዲተውለት ባልንጀራው ሲለምነው ሊምረው አልወደደም። 😭 በእርሱ ይቅርታና ምህረት የሆነ ሰው፥ ይቅር እንደተባለው ይቅር ማለት አቅጦት ለግዞት ሆነ። 🤲 እግዚአብሔር ልባችንን ንጹህ ያድርገው፥ ሕይወታችን በምሕረትና በይቅርታ ይሞላው። 🧎 መልካም ፆምና ጸሎት ይሁንላችሁ!! 👨👩👧 ሁላችሁንም ውድድድ❤❤❤ 🙌🙌🙌 ተባረኩ 🤗 Share ይደረግ!!
https://vm.tiktok.com/ZN8dnExNq/
🥰🥰🥰ቀን ዘጠኝ የሕይወትን መንገድ ያበጀልን፥ በልጁ የመንግሥቱ ወራሽ ያደረገን የምናልፍበትን መንገድ የሚረዳ፤ እንዴት መጸለይ እንዳለብንም በቃሉ የገለጸለን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን። 29/11/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏🧎🙏 ጸሎት በትጋት ነው!!🙏🧎🙏 “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤”ሮሜ 12፥12 👀 በተስፋ ደስታ፥ 😭 በመከራ ትዕግሥት፥ 🧎♂️ በጸሎት ጽናት፥ እጅግ አስፈላጊ ነው። 🧎♂️ኑ፥ በጸሎት አብረን እንትጋ፤ እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል፥ ይመልሳልም!! 🙏 አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ አይንሀቆሬ በአካል ቀርበው ይገልገሉ። 🤝ተጨማሪ፦ 👉 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ 11:00-11:30 👉 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት ማለዳ 11:30-2:30 En-Hakkore Church ብለው በመግባት ይገልገሉ። 👉ለበለጠ መረጃ፦ 🤳 0911077597 🤳 0934414398 🤗 መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ!! 🙌 መልካም ፆምና ጸሎት!! 👨👩👧 ሁላችሁንም ውድድድ🥰🥰🥰
ቀን አራት ቃል ኪዳን የሚጠብቅ ስለ ስሙም የሚጠነቀቅ አምላካችን እግዚአብሔር ጸሎታችንን ይሰማል። ጸሎትን ለሚሰማው ክብር ይሁንለት፤ ሰላም ለእኛ 24/11/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 የደከማችሁበትን ፍሬ ትበላላችሁ።🙏❤🙏 ሌላ እንዲቀመጥበት አይሠሩም፥ ሌላም እንዲበላው አይተከሉም፤ የሕዝቤ ዕድሜ እንደ ዛፍ ዕድሜ ይሆናልና፥ እኔም የመረጥኋቸው በእጃቸው ሥራ ረጅም ዘመን ደስ ይላቸዋልና።እነርሱ ከነልጆቻቸው የእግዚአብሔር ቡሩካን ዘር ናቸውና በከንቱ አይደክሙም ለጥፋትም አይወልዱም። እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ። ት/ኢሳ 65:22-24 🥰በደከማችሁበት ጉዳይ ታርፋላችሁ። 🥰በአጭሩ አትቀጩም። 🥰 በሥራችሁ ደስ ይላችኋል። 🥰 በእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ። 👉 ለጥፋት አልተወለዳችሁም። 🧎♂️ እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ይሰማዋል። 🧎♂️መልካም የፆምና ጸሎት ቀን 🙏 አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ አይንሀቆሬ በአካል ቀርበው ይገልገሉ። 🤝ተጨማሪ፦ 👉 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ 11:00-11:30 👉 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት ማለዳ 11:30-2:30 En-Hakkore Church ብለው በመግባት ይገልገሉ። 👉ለበለጠ መረጃ፦ 🤳 0911077597 🤳 0934414398 🤗 መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ!! 🙌 መልካም ቀን!!
ቀን ሁለት የፍጥረት ሁሉ ባለቤት፥ ተናግሮ የሚያደርግ ፣የሁሉ አዛዥ እርሱ እግዚአብሔር አምላካችን ነው። ለእርሱ ክብር ይሁንለት። ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ፤ 22/11/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 መሸፈኛው ይነሳል፥ ፍሬ ይገለጣል።🙏❤🙏 እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ፤ እንዲሁም ሆነ። እግዚአብሔርም የብሱን ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም ባሕር አለው፤ እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። እግዚአብሔርም፦ ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ፤ እንዲሁም ሆነ። ዘፍ 1:9-11 👉 በኢየሱስ ስም የተበታተነ ነገር ሁሉ ይሰብሰብ 👉የተሰወረው መልካም ነገር ሁሉ ይገለጥ 👉 በእናንተ ዘንድ ያለ መልካም ነገር ሁሉ እንደ ወገኑ ይገለጥ። 🥝🍓🥝 እንደ እግዚአብሔር ቃል የፍሬ ጊዜ ይሆንልናል። 👉 ዘንድሮ የሸፈናችሁ፥ ለፍሬ እንዳትሆኑ ያደረጋችሁ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይመታል፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል የማፍራት ዘመን ይሆናል። 🧎♂️መልካም የፆምና ጸሎት ቀን 🙏 አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ አይንሀቆሬ በአካል ቀርበው ይገልገሉ። 🤝ተጨማሪ፦ 👉 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ 11:00-11:30 👉 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት ማለዳ 11:30-2:30 En-Hakkore Church ብለው በመግባት ይገልገሉ። 👉ለበለጠ መረጃ፦ 🤳 0911077597 🤳 0934414398 🤗 መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ!! 🙌 መልካም ቀን!!
🤝ቀን አንድ ለሚሰማን ለምንሰማው ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን! እርሱን ልንሰማ ፥ በእርሱም ልንሰማ በእርሱ እርዳታ ዛሬ የፆምና ጸሎት መርሐግብርን አሀዱ አልን፤ በየትም አገር ሆነን በመንፈስ አንድነት እንጸልይ እግዚአብሔር ይሰማናል ይመልስልናልም። 21/11/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 እግዚአብሔር ይናገረናል፥ ይሰማናልም!!🙏❤🙏 “እግዚአብሔር አምላክ የሚናገረውን እሰማለሁ፤ ሰላምን ለሕዝቡና ለቅዱሳኑ ልባቸውንም ወደ እርሱ ለሚመልሱ ይናገራልና።”መዝ 85፥8 👂እግዚአብሔር የሚናገረውን እንስማ። 🤲 እግዚአብሔር ለሕዝቡ ወደ እርሱ ለሚመለሱት ሰላምን ይናገራል። “እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ።” ኢሳ 65፥24 🤔አሁን ያለንበት ሁኔታና ቦታ ይገባዋል። 🥰ይመልስልናል 👂ይሰማናልም። 🤗 የተጨነቃችሁ፣ ሰሚ ያጣችሁ፥እግዚአብሔርን ስሙ እግዚአብሔር ይሰማችኋል። 🧎♂️መልካም የፆምና ጸሎት ቀን 🙏 አዲስ አበባ ሳሪስ አጥቢያ አይንሀቆሬ በአካል ቀርበው ይገልገሉ። 🤝ተጨማሪ፦ 👉 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ 11:00-11:30 👉 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት ማለዳ 11:30-2:30 En-Hakkore Church ብለው በመግባት ይገልገሉ። 👉ለበለጠ መረጃ፦ 🤳 0911077597 🤳 0934414398 🤗 መልእክቱ ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ!! 🙌 መልካም ቀን!!
ነገ ማለዳ ይስሙ ይባረኩበት።
የተወደዳችሁ ሰላም ይብዛላችሁ። ዛሬ በሐዋሳ ሙሉወንጌል አብረን እናምልክ። የእግዚአብሔርን ቃል አብረን እንካፈል። መጥታችሁ ተገልገሉ፥ ለእኔም ጸልዩ።
https://vm.tiktok.com/ZNRKMWFFq/
የተቀዳንበት ምንጭ፣ የተገኘንበት ሥር በሆነብን ሁሉ እንዳንጨነቅ፤ ተስፋ እንዳንቆርጥ፣እንዳንጣል፣ እንዳንጠፋ፣ ሕይወትን ተናጋሪ አደረገን። ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ሰላም ለእኛ ይብዛ። 24/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 የከበረው መዝገብ በእኛ ዘንድ ስላለ አንጠፋም።🙏❤🙏 ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤“የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሥጋችን ይገለጥ ዘንድ ሁልጊዜ የኢየሱስን መሞት በሥጋችን ተሸክመን እንዞራለን።”የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሚሞት ሥጋችን ይገለጥ ዘንድ እኛ ሕያዋን የሆንን ከኢየሱስ የተነሣ ዘወትር ለሞት አልፈን እንሰጣለንና። 2ኛ ቆሮ 4:7-11 🤲 ኃይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው። 🤔 የከበረው መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለ። ኃይል የእርሱ ነው። 👉የመጣብን ሁሉ አያጣፋንም፤ ኃይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው። 🥰 ሕያው ለሆነው ነዋሪዎች ሞትን ድል አድርጎ የተነሳውን ሰባኪዎች እኛ የመጣው ሁሉ የማያጠፋን በወንጌል፥ ለወንጌል የተገኘን ነን። 💪አይዟችሁ፥ ጽኑ ሁሉ ያልፋል። መልካም ይሆናል!! 🙌 መልካም ቀን 👉 Share 🙌 share 🙌 share ይደረግ!!
በማስተዳድር፣ በመምራት፣ በመርዳት እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ?🤔 እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የሚመራው ሕዝብ የታደለ ነው። እኔ መሪ አለኝ🥰 ሃለሉያ🥰 ሁል ጊዜ ለሚመራን ክብር ይሁንለት። ለእኛ ሰላም ይብዛልን። 22/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏አንፈራም።እግዚአብሔር ይመራናል!!🙏❤🙏 “በሙሴና በአሮን እጅ ሕዝብህን እንደ በጎች መራሃቸው።” መዝ 77፥20 ❤ እኛ የሚመራን አምላክ አለን። “እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።”መዝ 100፥3 👨👩👧 እኛ በምንም የለንበትም። እግዚአብሔር ሰሪያችንና መሪያችንም ነው። 👉 እንደ ቃሉ መኖር እንዲህ ያደርጋል፤ “እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።”ኢሳ 58፥11 🙌 አሜን እንደ ቃሉ ያኑረን።🙌እንደ እግዚአብሔር 📖 ቃል ይሁንልን!! 🤝 አይንሀቆሬ፦ ሳሪስ አጥቢያ በአካል በመምጣት ይገልገሉ። - እሁድ ማለዳና ከሳት፣ ማክሰኞ፣ ሮቡዕ፣ ሐሙስ፣ አርብ 🤔በተለያዩ ቀንና ሰዓት አለን። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398 🙌መልካም ቀን🙌 ❤ተባረኩ! 👉 Share ይደረግ!!
https://vm.tiktok.com/ZNRTt7m5v/
https://vm.tiktok.com/ZNRTCDvD9/
እንዴት መታደል ነው!🤔 እግዚአብሔርን ሰው ለማግኘት ከእርሱ ጋር ለመነጋገር አንዱ መንገድ 🧎 የጸሎት መንገድ ነው። በኢየሱስ ስም የሚደረግን ጸሎት ሁሉ አብ ይሰማል። ያደርጋል፥ ይመልሳልም። ጸሎትን ለሚሰማ አምላክ ክብር ለእኛ ለሰው ልጆች ጸጋና ሰላም ይብዛልን። 12/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ይስማ!!🙏❤🙏 አንተ በሰማይ ስማ፤ የሕዝብህንም የእስራኤልን ኃጢአት ይቅር በል፥ ለአባቶቻቸውም ወደ ሰጠሃት ምድር መልሳቸው። አንተን ስለ በደሉ ሰማይ በተዘጋ ጊዜ ዝናብም ባልዘነበ ጊዜ፥ ወደዚህ ስፍራ ቢጸልዩ፥ ስምህንም ቢያከብሩ፥ ባስጨነቅሃቸውም ጊዜ ከኃጢአታቸው ቢመለሱ፥ አንተ በሰማይ ስማ፤ 1ኛ 8:34-35 🤲 እግዚአብሔር ይሰማናል። 😪 ኃጢአትን ይቅር ይላል። 🧎♂️በጸሎት ወደ እርሱ ስንመለስ እግዚአብሔር ጸሎታችንን ይሰማል። 🤔 ሰማይ ቢዘጋ እንኳን ይከፈታል። 🤔በጭንቃችሁ ጊዜ ይሰማችኋል ❤ በእምነት፣ በንስሐ ፣እርሱን በመታመን እንጸልይ እግዚአብሔር ይሰማናል። 🤝 አይንሀቆሬ፦ ሳሪስ አጥቢያ በአካል በመምጣት ይገልገሉ። - እሁድ ማለዳና ከሳት፣ ማክሰኞ፣ ሮቡዕ፣ ሐሙስ፣ አርብ 🤔በተለያዩ ቀንና ሰዓት አለን። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398 🙌መልካም ቀን🙌 ❤ተባረኩ! 👉 Share ይደረግ!!
ጸሎት የሚሰማ፣ በምህረቱ ባለጸጋ፤ ባለቀስንበት የሚያስቅ ታሪክ ቀያሪ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ለእኛ ይሁን!! 10/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏እግዚአብሔር በምህረቱ ባለጸጋ ነው።🙏❤🙏 “ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።”መዝ 66፥20 🧎♂️ጸሎት የሚሰማ 🤗በምህረቱ ዘወትር የሚጎበኝ እግዚአብሔር መልካም ነው። 🤲በሁሉ ስለ ሁሉ ከእኛ ከምስጋና በቀር ምንም የማይፈልግ እግዚአብሔር ብቻ ነው። 👉 ዛሬም በፈተና ውስጥ ያላችሁ ጸልዩ፤ ኃጢአት የሚከሳችሁ ምህረቱን ለምኑ ፥ ጸሎት የተመለሰላችሁ አመስግኑ። እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በሁሉ ሥፍራ መልካም ብቻ ነው። 🤝 አይንሀቆሬ፦ ሳሪስ አጥቢያ በአካል በመምጣት ይገልገሉ። - እሁድ ማለዳና ከሳት፣ ማክሰኞ፣ ሮቡዕ፣ ሐሙስ፣ አርብ 🤔በተለያዩ ቀንና ሰዓት አለን። ❤ ባሉበት ሆነው ለመገልገል፦ 🥰 በGMM Tv ሰኞ ማለዳ 1:00-1:30 ድጋሚ ቀን 11:00 🥰 በTiktok ዘወትር ማክሰኞ፣ ሐሙስና ቅዳሜ ማለዳ 11:30 ጀምሮ 🥰 በWhatsApp ሰኞና አርብ ማለዳ 12:00 ጀምሮ እስከ 1:00 👉ለበለጠ መረጃ፦ 0911077597 🤳 0934414398
እግዚአብሔር ሁሉን የሚያዝ ነው፥ ትናንት እንዳለፈ እንዲሁ የዛሬውም አስቸጋሪ ጉዳይም ያልፋል። በሁሉ የማያልፈው አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን። ለእግዚአብሔር ክብር ለእኛ ሰላም ይሁን። 03/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏😭ለቅሶአችንን በደስታ ይለውጠዋል!!😭🙏 በዚያን ጊዜም ድንግሊቱ በዘፈን ደስ ይላታል፥ ጐበዛዝቱና ሽማግሌዎቹም በአንድ ላይ ደስ ይላቸዋል፤ ልቅሶአቸውንም ወደ ደስታ እመልሳለሁ፥ አጽናናቸውማለሁ፥ ከኅዘናቸውም ደስ አሰኛቸዋለሁ። የካህናቱንም ነፍስ በብዛት አረካታለሁ ሕዝቤም በጎነቴን ይጠግባል። ት/ኤር 31:13-14 😁 አትዘኑ የደስታ ቀን አለ፤ ሁሉ በአንድነት መደሰት ይሆናል። ደስታ በፈረቃ እንዳይሆን በጌታ እንደሰት። ፊል 4:4 😭 ለቅሶ ወደ ደስታ ይለወጣል። 🤗 መጽናናት ይሆናል። 😪 ከሐዘን ወደ 😁 ደስታ ይለውጠዋል 🤲 እግዚአብሔር በጎነቱን ያጠግበናል። ❤ ተወዳጆች ❤ አይዞአችሁ፤ በዚህ ቃል ተጽናኑ። ሁሉ በአምላካችን ይቀየራል። 🙌 ተባረኩ መልካም ቀን!!
👉 ሰኔና ሰኞ ተገናኙ፤ 🤔አዋጁ ተገልብጦ ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ቃል መልካም ይሆናል። ክብር ሁሉን ለሚገዛው ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይሁን!!! 01/10/2018 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 ዘመኑን እየመረመርን በእግዚአብሔር ቃል እንዋጃለን!!🙏❤🙏 “እስራኤልም የሚገባውን ያደርግ ዘንድ ዘመኑን የሚያውቁ ጥበበኞች ሰዎች የይሳኮር ልጆች አለቆች ሁለት መቶ ነበሩ፤ ወንድሞቻቸውም ሁሉ ይታዘዙአቸው ነበር።1 ዜና 12፥32 🤔 የሚገባውን እንዲያደርጉ ማሳሰብ 🤔ዘመኑን ማወቅና ማሳወቅ የሁንልን!! 🤝 እኛ 🤲ለእግዚአብሔር እየተዛዝን ሌሎችም ይታዘዙልን። 📖 እንደ እግዚአብሔር ቃል ዘመኑን መዋጀት ይሁንልን!! 🙌 ሁሉ እንደ ቃሉ መልካም ይሆናል!!