tgindex
AmlekoTube

እየሱስ ይመጣል‼️

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
55
Всего постов
136
Тип
открытый
Язык
zu
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 740
−15 за 4 дн.
Сутки
−3
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
277
40 постов
Вовлечённость
4,1%
к подписчикам
Постов в день
7,9
всего 136
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
256
1/48двое суток
293
1/72трое суток
316

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 15 авг.2142из ArtisanGruop

    ቀጭን እና ዘመናዊ ቅርጽ፣ ውብ እና ጥራት ያለው ገጽታ! ✨ በአንድ የመስታወት ክፍልፋይ (glass partition) ብቻ ቢሮዎን ሙሉ ለሙሉ ይቀይሩት። ሁሉንም ነገር ያካተተ መፍትሄ እናቀርባለን - የመስታወት መግጠሚያ ፕሮፋይል (profile)፣ የወለል ስፕሪንግ (floor spring)፣ እጀታ (Handle) እና መቆለፊያ (key)፤ ሁሉም በ'ማት ብላክ' (matt black) አጨራረስ። የሚታይ ጥራት፣ ለረጅም ዓመታት የሚቆይ አገልግሎት። AT ARTISAN WE DON'T COMPETE WE SET THE STANDARD! 📞 +251900830904 🌍 artisanepr.com #ArtisanGlass #GlassPartition #OfficeInterior #GlassDoor #SlimProfile #GlassFixingProfile #FloorSpring #GlassHardware #MattBlack #OfficeDesign

  • 👋👋ሰላም ቅዱሳን👋👋 ይህ (AmlekoTube ) የተሰኘው የቴሌግራም Channel ወንጌሉን ማስፋትን ራዕዩ ያደረገ የቴሌግራም Channel ነው፡፡በውስጡም የተለያዩ ፕሮግራሞችን አካቶ የያዘ ነው፡፡ከነዚህም መካከል፡    ✔የቃል ግዜ    ✔ትምህርቶች    ✔ዝማሬዎች    ✔የጥያቄና መልስ ግዜ(ከሽልማት ጋር)    ✔የተለያዩ በPDF ፎርማት የቀረቡ መፅሀፍት             ☞የመፅሀፍ ቅዱስ ማጥኛዎች             ☞ሌሎች መንፈሳዊ መፅሀፍት    ✔መንፈሳዊ ፅሁፎች    ✔ጠቃሚ መረጃዎች እንደ አስፈላጊነታቸው    ✔እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዝግጅቶች እነዚህን ፕሮግራሞች በቅርብ ቀን ይዘንላችሁ እንመጣለን፡፡ ስለዚህ ሁላችሁም አባላት የቻናሉን Link ቢያንስ ለሌሎች 5 ሰዎች እና ለተለያዩ ግሩፓች Share በማድረግ የ Channel ሉን ተደራሽነት እንድታሰፉ እና ወንጌሉን በጋራ እንድንሰራ በጌታ ፍቅር @amlekotube

  • 14 авг.3492из ArtisanGruop

    በመስታወት ነጸብራቅዎ ላይም ፍጹምነትን ይፈልጋሉ? 🪞 ወርቃማ ወይም የጥቁር ፍሬም፣ ክብ ወይም ቅስት (arch) ቅርጽ—ያሰቡትን ሁሉ ያገኛሉ። እንደ ፍላጎትዎ በሚፈለገው መጠን (custom size) ማዘዝ ይቻላል! AT ARTISAN WE DON'T COMPETE WE SET THE STANDARD! 📞 +251900830904 🌍 artisanepr.com #ArtisanGlass #AnEyeOfInfinity #MirrorDesign #WallMirror #DesignerMirror #HomeDecorIndia #InteriorInspiration #LuxuryHomes #ModernHomeDecor #ArchMirror #RoundMirror #FullLengthMirror #GoldFrameMirror #HomeMakeover

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • በቻይና የወንጌላውያን እምነት በግልጽ እንዲታወቅ ጥሪ ቀረበ በፊሊፒንስ ማኒላ በኦገስት 2026 በተካሄደው የእስያ የእምነትና የተልዕኮ ጉባኤ (ACCM 2026) ላይ፣ የዓለም አቀፍ የቻይናውያን ክርስቲያኖች ህብረት (WCA) ዋና ፀሐፊና የዓለም አቀፍ የወንጌላውያን ህብረት (WEA) የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ቄስ ሕዝቅኤል ታን ስለ ወንጌላውያን እምነት ግልጽ ግንዛቤ እንዲኖር ጥሪ አቀረቡ። ቄስ ሕዝቅኤል ታን ከቻይና ክርስቲያን ዴይሊ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በቻይና ውስጥ ስለ ወንጌላውያን እምነት የተሳሳቱ አመለካከቶች እንዳሉ ገልጸዋል። ወንጌላውያንነት ከየትኛውም የፖለቲካ አካል ጋር የተያያዘ ሳይሆን፣ በመጽሐፍ ቅዱስና በወንጌል ላይ የተመሠረተ የእምነት ማንነት መሆኑን አብራርተዋል። በ2023 የተመሠረተው WCA በቻይና ቤተክርስቲያንና በዓለም አቀፉ ወንጌላዊ ማህበረሰብ መካከል ግንኙነትን ለማጠናከር፣ የቻይናውያን ክርስቲያኖችን ትብብር ለማስፋፋትናአገልግሎትን ለማጠናከር እየሰራ መሆኑም ተገልጿል።ታን እንደገለጹት፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለግንኙነትና ለአገልግሎት ጠቃሚ ቢሆንም፣ እውነተኛ ደቀ መዝሙርነት ግን በቅርብ ሕይወትና በግል ግንኙነት የሚገነባ ነው ማለታቸውንም ክርስቲያን ደይሊ በዘገባው አስታውቋል። በዳንኤል አንተነህ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи