tgindex
💒ቤተ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ💒

💒ቤተ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ💒

Статистика

"ወቃለ እሉ አበው ናነብብ ወተስፋሆሙ ንሴፎ በዛቲ ሃይማኖት እምነትነ ወተስፋነ በትምህርትነ ወተስፋ ባቲ ነሐዩ ወባቲንመውት ወባቲ ንትነሣእ በፈቃዱ ወበስምረቱ ለእግዚአብሔር""የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን፣ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፣የምናምንባት፣የተማርንባት ፣የተማርናት፣ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት ።እንኖርባታለን ፣እንሞትባታለን፣በእግዚአብሔር ፈቃድ እንነሣባታለን።ሃይ. ገ.412

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
60
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 109
+2 Са 4 дн.
Сутки
−2
−0,18%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
132
40 постов
Вовлечённость
11,9%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всогО 60
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
62
1/48двое суток
71
1/72трое суток
76

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እመቤታችን የማህፀን ውስጥ ተአምራት ​የሐናን መካንነት ማስወገድ ወላጆቿ ቅድስት ሐና እና ቅዱስ ኢያቄም ልጅ ሳይወልዱ በብዙ ዓመታት መቆየታቸው በሕዝቡ ዘንድ ይናቁ ነበር። ልጅ ማግኘት ባለመቻላቸው እጅግ ተጨንቀው ነበር። ይሁን እንጂ ቅድስት ሐና "የእግዚአብሔር እናት" ተብላ የተመረጠችውን እመቤታችንን በጸሎትና በእግዚአብሔር ፈቃድ ማህፀኗ ውስጥ ስትጸንስ፣ መካንነቷ ሙሉ በሙሉ ተወግዷል። ይህ ልሹ የመንፈስ ቅዱስ ሥራና ተአምር ነው። ቅድስት ሐና ከማኅፀንዋ የምትወልደውን ልጅ ለእግዚአብሔር ስዕለት ተናግራ ነበር። እመቤታችን ከማህፀንዋ ጀምሮ ይህንን ቃል ኪዳን ተቀብላ ነበር። ይህ ደግሞ በሦስት ዓመት ዕድሜዋ ወደ ቤተ መቅደስ እንድትገባ ያደረጋት ነው። እግዚአብሔርን ከልቧ እንደምትወድና እንደምታገለግል ገና በልጅነቷ ታውቅ ነበር። ​የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ መሆን ከመወለዷ በፊት ጀምሮ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነበረች። ይህ "ምልዕተ ጸጋ" ተብሎ የሚታወቀው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው። ቅዱስ ገብርኤል "ጸጋ የሞላብሽ ሆይ! ደስ ይበልሽ" (ሉቃስ 1á28) ብሎ ሲናገር፣ ይህ የጸጋ መሞላት ከማህፀንዋ ጀምሮ የነበረ መሆኑን ያሳያል። ስለዚህ የእመቤታችን የማህፀን ውስጥ ተአምራት የመንፈስ ቅዱስ ሙሉ ጥበቃና ልዩ ምርጫዋን ያረጋግጣሉ። ሙት አስነስታለች አይነ ሥውርን አብርታለች ​የእመቤታችን ትልቁ ተአምር ልሡ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሆና መመረጧና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መውለዷ ነው። ይህም በቤተ ክርስቲያን ታሪክና ትውፊት ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። በማንም ያልተደረገ በርሷ ተደርጓልና መንፈስ ቅዱስ እኛንም እንዴት እንደሚጠብቀን ልብ ማለት ያስፈልጋል ​እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን እኛንም የሚጠብቀን መንፈስ ቅዱስ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ያስረዳል። ​1. መንፈስ ቅዱስ ከሰማያዊ ንጹሕነት የተነሳ ለድንግል ማርያም የሰጣት ጥበቃ ​የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 35 ላይ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ለድንግል ማርያም “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጋርድሻልና፤ ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል” ብሎ ነገራት። ይህ ጥቅስ እንደሚያሳየው፣ መንፈስ ቅዱስ በእግዚአብሔር ፈቃድ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መወለድ አስመልክቶ የድንግል ማርያምን ንጽሕና እና ቅድስና ለመጠበቅ ከእርሷ ጋር እንደነበረ እንመለከታለን እመቤታችን ከዚህ በፊት የነበራት ንጹሕ ሕይወት ከእግዚአብሔር ጸጋ ጋር ተደምሮ መንፈስ ቅዱስ በእርሷ ላይ እንዲያድር አድርጎታል። ​2. መንፈስ ቅዱስ እንደ መካሪ እና አጽናኝ (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14) ​ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰማይ ከማረጉ በፊት ለደቀ መዛሙርቱ “እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል” (ዮሐ. 14á16) ብሎ ቃል ገባላቸው። እዚህ ላይ “ሌላ አጽናኝ” የተባለው መንፈስ ቅዱስ ነው። ይህ የሚያሳየው መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ በአካለ ሥጋ ከእነርሱ ሲለይ ምእመናንን ለመምራት፣ ለማስተማር፣ ለማጽናናት እና ለመጠበቅ እንደተላከ ነው። ልክ እመቤታችንን በንጽሕና ሕይወቷ እንዳጸናት፣ እኛንም ከፈተና እና ከኃጢአት እንድንጠበቅ ይረዳናል። ​3. መንፈስ ቅዱስ እንደ ጥበቃ እና ኃይል (የሐዋርያት ሼል ምዕራፍ 1) ​የሐዋርያት ሼል ምዕራፍ 1 ቁጥር 8 ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ “መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ” በማለት ተናግሯል። ይህ ኃይል ለደቀ መዛሙርቱ የወንጌል ሾል እንዲሰሩ እና ለመከራ እንዲዘጋጁ የታሰበ ነው። ይህም የሚያሳየው መንፈስ ቅዱስ በእምነት ለሚኖሩ ሁሉ ሰማያዊ ኃይል እና ጥበቃ እንደሚሰጥ ነው። እኛም በሕይወታችን ውስጥ በክርስቶስ ስም ስንመላለስ፣ መንፈስ ቅዱስ ልክ እንደ እመቤታችን ሁሉ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጋርደናል። ​በአጠቃላይ፣ መንፈስ ቅዱስ የድንግል ማርያም ቅድስናን የጠበቀው እና የመራ ብቻ ሳይሆን፣ ለእኛም የምትሰጠውን መመሪያ እና እገዛ እንደሚያስፈልገን በግልጽ ያሳያል። እመቤታችን በአማላጅነቷ አትለየን ​✍️​ ​“ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤” በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። ሮሜ 1á14 እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ ነገር የለምና የራቀውን አቅርበህ የረቀቀውን አጉልተህ እየሰማነው ካለነው መርዶና ሰቀቀን ዕረፍተ ሥጋንና ዕረፍተ ነፍስን አትንሣን ጸልዩ በእንተ ሰላም ሾለ ሰላም እንጸልይ ሾለ ሀገራችን እንጸልይ ሾለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ በጭንቅ በመከራ ስላሉት እንጸልይ በረሀብ በስደት ስላሉት እንጸልይ በጽኑ ሕመም ተይዘው ስለሚሰቃዩት እንጸልይ ሾለ ሃይማኖት መሪዎች አባቶቻችን እንጸልይ ሾለ ሀገር መሪዎች እንጸልይ የሰላም የምህረት የቸርነት ባለቤት እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ቸርነቱን አይንሳን አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ ዘዝዋይ ገዳም ነሐሴ 6/12/2018 ✍️ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • በእንተ ጽንሰታ ለማርያም ሾለ እመቤታችን መጸነስ ነሐሴ ሰባት አንሰቶ ነው በረከቷ ይደርብን ​መንፈስ ቅዱስ አቀባ እምከርሠ እማ መንፈስ ቅዱስ በእናቷ ማኅፀን ጠበቃት ​ በማኅፀን መመረጥ ​በብሉይና በሐዲስ ኪዳን በትንቢተ ነቢያትና በብስራተ መልአክ የተፀነሱና የተወለዱ አሉ እመቤታችን ግን ከእነርሱ ትለያለች ​በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ለማዳንና ቃል ኪዳኑን ለመፈጸም በትንቢትና በብስራት የተወለዱ ብዙዎች እንዳሉ ቅዱስ መጽሐፍ ይነግረናል ከእነዚህ አንዱ ​ይስሐቅ ነው የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን የመፈጸሙ ምልክት የሆነው ይስሐቅ አብርሃምና ሳል እስከ ሽምግልና ዕድሜያቸው ልጅ መውለድ ሳይችሉ ቀርተዋል። እግዚአብሔር ልሹ በአብርሃም ቤት ተገኝቶ ለኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ይስሐቅን እንደ ምሳሌ አድርጎ ተናግሯል። ዘፍጥረት 18á10 "አብርሃምንም እንዲህ አለው፦ የዛሬ ዓመት እንደዛሬ በዚህ ሰዓት ወዳንተ እመለሳለሁ፤ ሣል ሚስትህም ልጅ ትወልዳለች።" አለው በይስሐቅ መጸነስና መወለድ አባቱና እናቱ እጅግ ደስ ብሏቸዋል በእመቤታችን መጸነስ ግን ሐናና ኢያቄም ብቻ ሳይሆኑ ዓለም በሙሉ ደስ ብሎታል ለአባቷና ለእናቷ ደስታ ናት ለኛም ደስታ ናት ይስሐቅ ይመጣ ዘንድ ላለው ወልድ ዋህድ ምሳሌ ሆኗል እመቤታችን ግን ይመጣ ዘንድ ለነበረውና ለመጣው እናት ናት ሁለተኛው ​ሶምሶን ነው ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ መልአክ ብሥራትን ይዞ መጣ የመጣበት። የሶምሶን እናት መካን ነበረች። የጌታ መልአክም ብሥራትን ይዞላት መጥቶ ሶምሶንን እንደምትወልድና “ናዝራዊ” እንደሚሆን ነገራት። መጽሐፈ መሣፍንት 13á3-5 "የእግዚአብሔር መልአክም ለሶምሶን እናት ታይቶ እንዲህ አላት፦ እነሆ! አንቺ መካን ነሽ ልጅም አልወለድሽም። አሁን ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ።" ይህም ሆነ ሶምሶን በእግዚአብሔር ዘንድ ተመርጦ ለእስራኤላውያን የጽናትና የኃይላቸው ተምሳሌት ሆኖ ተመርጧል እመቤታችን ከሶምሶን ትበልጣለች ሶምሶን ፍልስጥኤማውያንን ያንቀጠቅጥ ነበረ እመቤታችን ግን አጋንንትን እና ሠራዊቶቻቸውን ያጠፋ ጌታን የወለደች ናት ለሶምሶን ኃይልን የሰጠ ጌታን የወለደች ናት ሦስተኛው ​ሳሙኤል ነው የእግዚአብሔር ድምፅና ትንቢት የተላከበት። የሳሙኤል እናት ሐና መካን ነበረች። ወደ ቤተ መቅደስ በመሄድ እግዚአብሔርን በጸሎት ስትማጸን፣ እግዚአብሔር ልመናዋን ሰምቶ ልጅ ሰጣት። በቤተ ክርስቲያን ውስጥም እንዳለ፣ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 1á11 ላይ "ጌታ ሆይ! የባሪያህን ቃል ብትሰማ፣ ባሪያህም ጸሎትህ እንደሆነ፣ የልቤን ቃል ብትመልስልኝ፣ ለባሪያህም ወንድ ልጅ ብትሰጠኝ እግዚአብሔር ሆይ! ለዘላለም እኔ ልጄን ላንተ እሰጣለሁ።" ይህ ቅዱስ ሳሙኤል በብሥራተ መልአክ ባይወለድም በመቅደሱ የመቅደሱ አገልጋ ሆኖ በቅብዓ መንግሥ ነገሥታትን ቀብቶ አንግሧል እመቤታችን ግን ልሡ ቅብዓ ሕይወት የሆነውን ጌታወለደችው አራተኛው ቅዱስ ​ዮሐንስ መጥምቅ ነው በብሉይ ኪዳን የመጨረሻው ነቢይና በሐዲስ ኪዳን መጀመሪያው ሐዋርያ ነው ቅዱስ ዮሐንስ የተፀነሰው በብሥራተ መልአክ ነው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ዘካርያስ መጥቶ፣ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ልጅ እንደምትወልድና ስሙን ዮሐንስ እንዲለው ነገረው። ሉቃስ 1á13-17 "መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ! አትፍራ፤ ሚስትህም ልጅ ትወልዳለች፣ ስሙንም ዮሐንስ ትለው።" በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል ተባለለት እውነትም በመወለዱ ብዙዎች ደስ ተሰኝተዎበታል እመቤታችን ግን የዓለም ሁሉ የደስታ ምንጭ ሆነች ራሱን ደስታ የሆነውን ጌታን ወልዳዋለችና ነው እመቤታችን የተጸነሰችው በብሥራተ መልአክ ነው ብሥራቱን ለሐናና ለኢያቄም ነግሯቸዋል ሰማይና ምድር ፍጥረታት በሙሉ የማይተካከሏት ከፍጡራን በላይ ከፈጣሪ በታች የሆነችውን አመቤት ዛሬ ተጸነሰች ​በእናታቸው ማኅፀን ሆነው መንፈስ ቅዱስ የሞላባቸው ​በእናታቸው ማኅፀን ሆነው መንፈስ ቅዱስ የሞላባቸው አሉ፦ ​ዮሐንስ መጥምቅ: ቅድስት ኤልሳቤጥ እመቤታችንን ልትጎበኝ ስትሄድ፣ በኤልሳቤጥ ማኅፀን የነበረው ዮሐንስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ዘሎ ነበር። ሉቃስ 1á41 "ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ፣ ጽንሱ በሆዷ ዘለለ፤ በመንፈስ ቅዱስም ተሞላች።" የእመቤታችን ድምጽ ሲሰማ መንፈስ በሰሚው ላይ መንፈስ ቅዱስ ያድራል ለዚህም ማሳያ የሚሆነው የቅድስት ኤልሳቤጥ ና በማኅጸኗ የነበረው የልጇ የቅዱስ ዮሐንስ በደስታ መንቀሳቀስ ነው ነቢዩ ኤርምያስ ሐረይኩከ እምከርሠ እምከ ከእናትህ ማኅፀን ጀምሮ መርጬሀለሁ ተብሎለታል በእናት ማኅፀን መመረጥ እንዳለ ቅዱስ መጽሐፍ ይነግረናል የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ግን የተለየ ነው ሌሎቹ ቢመረጡም ከአዳም ጀምሮ የነበረውን ዕዳ በደል አግኝቷቸዋል እመቤታችን ግን የዕዳው ሁሉ ከፋይ ሆናለች ለምን ካሉ ከእዳ ሁሉ ነጻ ናትና ​ከሁሉ በላይ ደግሞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም "ምልዕተ ጸጋ" ምልዕተ ክብር ናትና መንፈስ ቅዱስ ጠብቋታል "ምልዕተ ጸጋ" የሚለው ቃል በቅዱስ ገብርኤል ዘንድ የተነገረላት ነው። ጸጋ በውስጧ ስለሞላባት፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በድንግልናዋ ለመጽነስና ለመውለድ የተመረጠች ስለሆነች ዐቀባ መንፈስ ቅዱስ በእናቷ ማኅፀን ሳለች መንፈስ ቅዱስ ጠበቃት ​በእናቱ ማኅፀን ሳለ ተአምር ያደረገ ​በእናቱ ማኅፀን ሳለ ተአምር ያደረገው ዮሐንስ መጥምቅ ነው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከዘመዷ ኤልሳቤጥ ልትጎበኝ ስትሄድ፣ የዮሐንስ እናት ኤልሳቤጥ በእመቤታችን ማኅፀን የነበረው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አምላኩ መሆኑ በመንፈስ ቅዱስ አውቆ በዛንጊዜ የኤልሳቤጥ ማኅፀን ውስጥ የነበረው ዮሐንስ በደስታ"ዘለለ"። ሉቃስ 1á41 "ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ፣ ልጅዋ በሆዷ ዘለለ።" ይህም ዮሐንስ በእናቱ ማኅፀን ሳለ የጌታውን አምላክነት በመንፈስ ቅዱስ የተገነዘበበት ተአምር ነው። ​ ​የእመቤታችን የጽንሰት ቀን በነሐሴ ሰባት ነው ይህ ቀን የቃል ኪዳን፣ የጸሎትና የፍቅር ፍሬ መሆኑን ያሳያል። ​ የቅድስት ድንግል ማርያም የዘር ሐረግ ወደ ኋላ ስንመለስ፣ ከንጉሥ ዳዊት ወገን መሆኗን እናገኘዋለን። ለዚህ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም "የዳዊት ልጅ" ተብሎ የሚጠራው። ​የሐናና የኢያቄም ጸሎት ተሰምቶ ወላጆቿ ሐናና ኢያቄም ልጅ ለማግኘት ሳይችሉ በሽምግልና ዕድሜያቸው በጸሎትና በስዕለት ወደ እግዚአብሔር ይለምኑ ነበር። ​ እግዚአብሔር የሐናንና የኢያቄምን ጸሎት ሰምቶ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ብሥራት ቅድስት ድንግል ማርያምን ዛሬ ተጸንሳለች ​መንፈስ ቅዱስ አቀባ እምከርሠ እማ እመቤታችን ከተፀነሰችበት ጊዜ ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ጠብቋታል በመንፈስ ቅዱስ የተሞላች ናት ይህ ማለት የእመቤታችን ነፍስ ከመጀመሪያው ሰዓት ጀምሮ ለጌታችን ማደሪያነት ተመርጣ የተዘጋጀች መሆኗን እንመለከታለን ​መንፈስ ቅዱስ ጠባቂዋ ነው ​"መንፈስ ቅዱስ አቀባ እምከርሠ እማ" ማለት መንፈስ ቅዱስ በእናቷ ማኅፀን ውስጥ ጠበቃት ከመወለዷ በፊት መጠበቅና መንከባከብ ጀመረ ማለት ነው ከአባታችን አዳም ጀምሮ በሰው ዘር ሁሉ ይተላለፍ የነበረው ጥንተ አብሶ እንዳይነካት ጠበቃት መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ አላገኛትም ይህ ደግሞ እመቤታችን ለምን "ምልዕተ ጸጋ" እንደተባለች ያሳያል። እግዚአብሔር አብ ልጅ የተወለደበት፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መምህር የነበረበት። እመቤታችን የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ማረፊያ ናት። ​ዛሬ ዕለተ ጽንሰታ ነውና

  • йоС пОдписи

  • ‎ ‎ንግሥት አዜብ ሰሎሞንን ብዙ እንቆቅልሽ ጠይቀዋለች። እርሱም "ወአልቦ ዘኢፈክረ ላቲ ወዘተሰወረ እምኔሁ" እንዲል ተሰውሮት የቀረ ያልተረጐመላት የለም። ‎ ‎እሱም ከዚያ ድረስ መጥታ ሥርዓተ መንግሥት እናሳያት እንጂ ብሎ እሱዋ ሁሉን ከምታይበት እሱዋ ከማትታይበት ቦታ አኑሮ ሥርዓተ መንግሥት አሳያት። ከዚህ በኋላ በጄ በዪኝ አላት የሀገራችን መንግሥት በድንግልና ነው አይሆንም አለችው እንኪያስ አንችም የኔን ገንዘብ አልነካም ብለሽ ማዪ አላት ማለች። የሚያስጠማ ምግብ ሰጥቶ የምትጠጣውን ነሣት፤ ሰሎሞን ሲተኛ እንደ አንበሳ ዓይኑን ያፈጣል ሲነቃ ይጨፍናል ተኝቶ ሳለ ያየኛል ብላ ዝም ብላለች ነቅቶ ሳለ አሁንስ አያየኝም ተኝቷል ብላ በጥበብ ያገባው ውሃ አለ ቀድታ ልትጠጣ መንቀል ይዛ ቀረበች እጇን ያዛት አንች ከኔ ገንዘብ ላትነኪ እኔም ያንቺን ገንዘብ ላልነካ መሐላ አልነበረንም አላት። ‎ ‎ይህማ ውሀ አይደለም አለችው ከውሀ የበለጠ አለ አላት ያሁኑን ተወኝ ፈቃድህን ትፈጽማለህ አለችው ተገናኙ ምኒልክ ተፀነሰ ወጥታ ስትሄድ ዓምደ ብርሃን ተከትሏት ሲሄድ አይቶ መንግሥት ወደ ኢትዮጵያ ሄደች ብሎ ትንቢት ተናግሯል። ‎ ‎ይህ ሁሉ ምሳሌ ነው። ‎ ‎✍️ ንግሥተ ዓዜብ ~> የዚህ ዓለም፤ሰሎሞን ~> የጌታ ፤፻፳ (መቶ ሃያ) መክሊተ ወርቅ ~> የመቶ ሃያ ቤተ ሰብ፤ መቶ ሃያ መክሊተ ወርቅ የተገኘ ከእሱዋ ነው ~> መቶ ሃያ ቤተ ሰብ የተገኙ ከዚህ ዓለም ነውና፤ ዕንቊ ~> የሃይማኖት፤ ዝባድ ~> የተዋልጦተ ገድል ምሳሌ ነው። ‎ ‎✍️ ሌላው ክርስቶስ "ወናሁ ዘየዓቢ እምሰሎሞን ሀሎ ዝየ፤ እነሆ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ" ማቴ 21:42 በማለት ያነጻጸረበትን ምሥጢር በአጭሩ እንመልከት። ‎ ‎በ1 ነገ 2:12 (3ኛ ነገ 2:12) ጀምሮ እንደ ተጻፈው የአጊት ልጅ አዶንያስ ንግሥናውን በኃይል ለመያዝ ስለፈለገ በጥበብ የንጉሥ ሰሎሞንን እናት ቤርሳቤህ ወደ ሰሎሞን ላካት። እርሷም ወደ ሰሎሞን ዙፋን ቀረበች። ‎ ‎👉 ንጉሡም ከዙፋኑ ተነስቶ ተቀበላት። ‎👉 ሳማትም ‎👉የተለየ ወንበርም አስነጥፎ በቀኙ አስቀመጣት ምን ንጉሥ ቢሆን እናት ናታ ለእናቱ ክብር ሲያንስባት ነው። ‎ ‎👉እናቱም ልጄ ሆይ አንዲት ነገር እለምንሃለሁ አታሳፍረኝ አለችው ንጉሡም እናቴ ሆይ አላሳፍርሽም ጠይቂኝ አላትና ጥያቄዋን አቀረበች። ‎ ‎👉ንጉሥ ሰሎሞን ይህን ካደረገ የንጉሥ ሰሎሞን አምላክማ እናቱ ድንግል ማርያም ወደ ሰማያት በምታርግበት ጊዜ እንዴት ይቀበላት ይሆን? ‎ ‎👉 የሰሎሞን እናት ቤርሳቤህ የምትለምነው መልካም መስሎ የታያትን ብቻ ነው። የነገሥታት ንጉሥ የሆነው የክርስቶስ እናት ድንግል ማርያም ግን የምትጠይቅልን መልካሙን ብቻ ነው። ‎ ‎✍️ ንጉሥ ሰሎሞን እናቱን እንዲህ ካከበረ፤ እናትህና አባትህን አክብር ያለ ጌታማ ምን ያህል ያከብራትና ይሰማት ይሆን? ‎ ‎✍️ ሰሎሞን የለመነው ጥበብ ነው። የሰሎሞን ጌታ ክርስቶስ ግን እራሱ ጥበብና የጥበብ መገኛ ነው። ‎ ‎✍️ ሰሎሞን መቅደሱን ሠርቷል ክርስቶስ ግን በሰሎሞን መቅደስ ይመለካል። ‎ ‎እንደ ሰላማዊነቱ ሰሎሞን እንለዋለን። እንደ አምላክነቱ ከሰሎሞን የሚበልጥ እንለዋለን። ‎ ስለዚህ የሰሎሞንን ጌታ ወልዳ የሰጠችንን እመቤታችንን ሊቁ ቅዱስ ያሬድን ተከትለን "ዮም ንወድሳ ለማርያም በእንተ ዘተወልደ እምኔሃ፥ መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ ፆረቶ በከርሣ ውእቱኒ ቀደሳ፤ እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ አማን መላእክት ይኬልልዋ። { ዛሬ (ኑ) ማርያምን እናመስግናት (ጌታችን) ከሷ ስለተወለደ በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት በማኅፀኗ ወሰነችው እሱም አከበራት የሰንበት ጌታ የይቅርታ አባት በሚያስደንቅ ግርማ የልዑል ኃይል ጋረዳት በእውነት መላእክት ያመስግኗታል}። እያልን እናመስግናት። እርሱን የሰሎሞንን ጌታም እናመስግነው። ‎✍️ ከቤርሳቤህ የምትበልጥ እመቤታችን ከሰሎሞን ወደ ሚበልጠው ልጇ ዓርጋ ወርቀዘቦ ለብሳ በቀኙ ቁማለችና በንግሥት አዜብ አፍረው ከሚፈረድባቸውና በግራ ከሚቆሙት እንዳንደመር በምልጃዋ ጠብቃ ለመንግሥተ ሰማያት ታበቃን ዘንድ፣ ለበዓለ ትንሣኤዋ ሰላም ያደርሰን ዘንድ መልካም ፈቃዱ ይሁንልን። አሜን ‎ #ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ!!! #የወለድሻቸው ልጆችሽ ይውለዱሽ!!! #ልጆችሽ ይሟገቱልሽ እንጂ አይሞግቱሽ!!! #በስደት ያሉ ልጆችሽ በበረከት ይመለሱልሽ!!! #ድንበርሽን እሳት መሀልሽን ገነት አድርጐ የዓለም ማረፍያ ያድርግሽ #አሜን ‎ --------------------------------------------------------------- ‎መልአከ ምሕረት አባ ገብረመድኅን ንጉሤ (ቆሞስ) ‎በመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ/በዋና ሥራአስኪያጅ ደረጃ የትንሣኤ ማተምያ ድርጅት በለሙያ ‎--------------------------------------------------------------- በድጋሜ የተለጠፈ ‎ ነሐሴ 02-2018 ዓ.ም ‎ ዐዲስ አበባ ኢትዮጵያ

  • ዘየዓቢ እምሰሎሞን ሀሎ ዝየ = ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ። ማቴ 12:48 ‎ ‎--------------------------------------------------------------- ‎በመልአከ ምሕረት አባ ገብረመድኅን ንጉሤ (ቆሞስ) ‎በመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ/በዋና ሥራአስኪያጅ ደረጃ የትንሣኤ ማተምያ ድርጅት በለሙያ ‎--------------------------------------------------------------- ‎በዘመነ ክረምት የጾመ ፍልሰታ የመዠመሪያ ሰንበት ቅዱስ ወንጌል ማቴ 12:38 ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ምዕራፍ ድረስ ያለው ክፍለ ንባብ ነው። ‎ ‎ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር በተመላለሰበት ወቅት አምላክ ሰው ሁኖ በሚሰሙት ቋንቋቸው በዕብራይስጥ ሲያስተምራቸው እየሰሙ እንኳን ጸሐፍትና ፈሪሳውያን ተአምር ( ምልክት) ካላሳየኸን አናምንም ይሉ ነበር። ‎ ‎ይኸውም፦ #እንደ_ሙሴ ‎=> ባሕር ከፍለህ፤ ‎=> ጠላት ገድለህ፤ ‎=>ደመና ጋርደህ፤ ‎=>መና አውርደህ ‎ ‎#እንደ_ኢያሱ ‎=>በረድ አዝንመህ፤ ‎=> ፀሐይ አቁመህ፤ ‎ ‎#እንደ_ጌዴዎን ‎=> ፀምር ዘርግተህ፤ ‎=>ጠል አውርደህ ‎ ‎#እንደ_ኤልያስ ‎=> ሰማይ ለጉመህ፤ ‎=> እሳት አዝንመህ፤ ‎=> መስዋዕት አሣርገህ፣ ‎=>ሙት አንሥተህ ልታሳየን እንወዳለን እያሉ ይፈትኑት ነበር። ‎ ‎ ‎ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ክፉ፣ ዓመፀኛና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል ብሎ መለሰላቸው። #ትውልድ_ዕሉት_ወዓማፂት_ወዘማዊት_ትእምርተ_ተኃሥሥ። እንዲል ማቴ ፲፮፥፬። ሉቃ ፲፩፥፳፱፣ ፊ ቆሮ ፩፥፳፪ ‎ ‎#ምሥጢሩ_ግን ሴሰኛ አሉተኛ ትውልድ ቤተ አይሁድ ምልክትን ትሻለች ማለት ነው። ‎ ‎ቤተ አድሁድን ለምን ዘማ አላቸው ቢሉ #ዘማ ነገሩ አንድ ሲሆን ዕለት ዕለት ወንድ ሊለወጥላት እንድትወድ ቤተ አይሁድም ዕለት ዕለት ትምህርት (ምልክት) ቢለወጥላቸው ይወዳሉና ነው። ‎ ‎ከዚህ በኋላ ጌታ ከዮንስ የሚበልጥ አምላክ መሆኑን ከነገራቸው በኋላ ንጉሥ ሰሎሞንን ያነሣዋል። ‎ ‎ሰሎሞን ማለት ሰላማዊ ማለት ነው። አባቱ ዳዊት ከእግዚአብሔር ጋር ተጣልቶ በነበረበት ዘመን የወለደው ልጁ በመሆኑ ሰሎሞን ብሎታል። መታረቂያዬ ነህ፣ ሰላም አድርገኸኛል ሲል ነው። ‎ ‎አባቱ ዳዊት ከተወለደ ሰባ ዓመት ከነገሠ 40 ዓመት ስለሆነው ፈጥኖ አረጀ። "ወዳዊትሰ ንጉሥ ልህቀ ወሐለፈ መዋዕሊሁ" እንዲል 3ኛ ነገ 1፥1 ‎ ‎#ንጉሥ_ዳዊት_ገና_በ70_ዓመቱ_ፈጥኖ_ለምን_አረጀ ? ቢሉ ‎ ‎👉 የቀን ዘለሳ፣ የሌሊት ግስገሣ ያማታው፣ ያንገላታው ነበርና ፈጥኖ አረጀ። ‎ ‎👉 #አንድም ከዕለታት አንድ ቀን መድኃኒት ጠጥቶ ጦር ሲሠል ውሎ በደከመ ጊዜ ከአራቱ ራፋይን አንዱ በአጭር ታጥቆ፣ ዘገር ነቅንቆ፣ ጋሻ ነጥቆ ታይቶት ደነገጠና ፈጥኖ አረጀ። አቢሳ ወልደ ሶርያህ ግን የማንን ጌታ ያስደነግጠዋል፣ ይሰድበዋል ብሎ "ወወውዐ ሎቱ" እንዲል ገድሎታል። ዳዊት ግን በመደንገጡ ፈጥኖ አርጅቷል። ‎ ‎👉 #አንድም መልአከ በአውደ ኦርና ሲቀሥፍ አይቶ ደነገጠና ፈጥኖ አረጀ። ‎ ‎👉 #አንድም የአባቶቹ ዘመን ሰባት መቶ፣ ስምንት መቶ ነበር። ከኖኅ ወዳህ ግን ዘመን ሲከፈል መጥቶ አጥሯልና እርሱ ልሹ " ወመዋዕለ ዓመቲነኒ ሰብዓ ክራማት" መዝ 89:10 ብሎ ተናግሯልና ሰባ ዓመት ሲሆነው ፈጥኖ አረጀ። ‎ ‎በዚህ ጊዜ ልብስ ቢያለብሱት አልሞቀው ስላለ ድንግል ሴት ፈልገን እናምጣልህ ብለው አስፈቅደውት ሰሜናዊት (ሱማናዊት) የሆነች አቢሳን አምጥተውለት ውሃ በቅል፣ እሳት በገል እያቀረበች ስታገለግለው ኖራለች። በግብር ግን አላወቃትም ነበር። ‎ ‎ልጁ አዶንያስ ግን የዳዊትን ማርጀት፣ የሰሎሞንን ሕፃንነት ተመልክቶ የወንድሜ የአቤሴሎም መንግሥት ያልጸናው ከቤተክህነትና ከቤተ መንግሥት አስተባብሮ ስላልያዘ ነው ብሎ ከቤተ ክህነት አብያታርን፣ ከቤተ መንግሥት ኢዮአብን ይዞ የሰቡትን አርዶ ሲነግሥ አባቱ ዳዊት ግን ፈቃደ እግዚአብሔር ከሆነ ይደረግለት ካልሆነ አይደለግለት አለ እንጂ አልከለከለውም ነበር። "ወኢከልዖ አቡሁ " እንዲል ‎ ‎አዶንያስን ካልከተሉት መካከል ነቢዩ ናታን ወደ ሰሎሞን እናት ቤርሳቤህ ሂዶ ጉዳዩን ቢያስዳት ወደ ዳዊት ሂዳ ነገረችው። ሰሎሞን በዚያን ቀን በአባቱ ዳዊት ነገሠ። ዳዊት ከትንሽ ዙፋን ሰሎሞን ከትልቅ ዙፋን ተቀምጠው " እግዚኦ ኵነኔከ ሃቦ ለንጉሥ" የሚለውን መዝመር ደርሶለታል። ‎ ‎አዶንያስ ግን ሰሎሞን እንዳይገድለው ከአቅርተ ምሥዋዕ ገብቶ ተማጸነ። ሰሎሞንም ዳግመኛ እንዳይበድል ባለ አእምሮ ይሁን ብሎ ይቅር አለው። ‎ ‎ዳዊት የሚሞትበት ቀን ደረሰና አረፈ። አዶንያስ ግን እናቱ ቤርሳቤህን ልኮ ሱነማይቱ (ሰሜናዊት፣ ሱማናዊት) የሆነች አቢሳን እንዲድርልኝ ከሰሎሞን ለምኚልኝ ብሎ አማላጅ ላከ። ‎ ‎#ትርጓሜ አቢሳ ዳዊትን በምታገለግለው ጊዜ ምሥጢሩን ኹሉ ነግሯት ስለነበር እሷን የሚያገባ ከሆነ ወርቅና ጦሩን ወስጄ ሰሎሞንን ወግቼ እነግሣለሁ ብሎ በልቡ አስቦ ነበር። ‎ ‎ታድያ ኢየሱስ ክርስቶስ "ንግሥተ ዓዜብ ትትነሣእ አመ ዕለተ ደይን ምስለ ዛ ትውል፣ ወትትፋታሕ፣ ወታስተሐፍራ" ፊ ነገ ፲፩፥፪ እንዲል ‎ ‎የአዜብ ንግሥት በቤተ አይሁድ ትነሣባታለች። ትከራከራታለች። ምላሽ ታሳጣታለች። እስመ መጽአት እምአጽናፈ ምድር ትስማዕ ጥበቢሁ ለሰሎሞን። የሰሎሞንን ጥበብ ልትሰማ ከጽንፈ ምድር መጥታለችና። ‎ ‎ሀገራችን ኢትዮጵያን ለኢየሩሳሌም ጽንፈ ምድር ብሏታል። ‎ ‎"ወንጌላዊ በወዲያ ሁኖ ይጽፋልና የኛን አገር ጽንፈ ምድር አለው"። እንዲል {ትርጓሜ ወንጌል} ‎ ‎#ወናሁ_ዘየዓቢ_እምሰሎሞን_ሀሎ_ዝየ { እነሆ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ } ማለቱ ‎ ‎የሰሎሞንን ጥበብ ለማየት ንግሥት አዜብ ከኢትዮጵያ ሀገራችን ተነሥታ ያለ መጓጓዣ 2000 K.M በእግሯ ተጉዛ ጥበበ ሰሎሞንን አድንቃ፤ ከሰሎሞንም ጸንሳ ተመልሳለች። #ቤተ_አይሁድ_ግን_እግዚአ_ሰሎሞን_ክርስቶስ_ቢያስተምራቸው_አናምንም_ብለዋልና_ከሰሎሞን_የሚበልጥ_ጌታ_ከዚህ_አለ:: ‎ ‎#ታሪክ "የሰሎሞንን ጥበብ እያመጣ የሚነግራት #ታምሪን የሚባል ነጋዴ ወዳጅ ነበራት:: ሄጄ ልረዳው ብላ መቶ ሀያ መክሊት #ወርቅ ተንከራ ዘኢትዮጵያ ይለዋል #ሉል በወዲያ የማይገኝ በኛ አገር የሚገኝ #ዝባድ ገጸ በረከት ይዛ ሄደች:: ስትሄድም እያዘራች ሄዳለች ስትመለስ ስንቅ ሊሆናት አገር እንዳትዘርፍ:: ‎ ‎ከእግሯ እንደ ምዳቋ ቀንድም እንደ አህያ ሰኰናም ቢሉ ነበረባት። ከአደባባይ ስትደርስ ብላቴና አይቶ ገብቶ "ንጉሥ በዘመንህ የማይመጣ የለም እንዲህ ያለች ሴት መጥታለች አለው" ግቢ በላት አለው ስትገባ ከደጁ ወድቆ የሚኖር ግንድ ነበርና ብትራመደው ወልቆ ወደቀላት። እሱዋን አይቶ በዓይነ መዓት አየው። ‎ ‎ንጉሥ ሳላይ አልነገርሁህም ጠይቀህ ቅጣኝ አለው ቢጠይቃት እውነቱ ነው ነበረብኝ ነገር ግን ከደጅህ የወደቀ ገባሬ ተአምራት ዕፅ አለ እሱ ፈወሰኝ እንጂ አለችው። እሷ አንድ ብር እሱ አንድ ብር ሽበውበታል። ከሱ በኋላ ሐያ ስምንት ነገሥታት ነግሠዋል ሐያ ስምንት ብር ይሽቡበታል። ወርቁን ለይሁዳ ሰጥተው በእንጨቱ ጌታን ሰቅለውታል። #ሐረገ_ወይን_ዘእምኃሢሦን_ይትገዘም_ወበጎልጎታ_ይተከል_ኮነ_መድኃኒትየ:: እንዲል!!!

  • йоС пОдписи

  • የፍልሰታ በረከቶች ፍልሰታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ደጅ የምንጠናበት የጾም ወቅት ነው፡፡ ይህ ጾም በአኃት አብያተ ክርስቲያናትና በምሥራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት እጅግ የተወደደ ጾም ነው እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ከዓለመ ምድር ወደ ዓለመ ሰማይ በልጅዋ ሥልጣን መወሰዷን ለማስታወስ “ፍልሰታ” ብለን እንጠራዋለን። ቅዱስ ያሬድ “ፈለሰት እምዘ ይበሊ ኀበ ኢይበሊ፤ ከሚያረጅ ዓለም ወደ አዲሱ ዓለም ተሰደደች” ብሎ ዘምሯል። እኛም እመቤታችን ባለችበት በሰማዩ ዓለም ለመኖር ልባችንን ወደ ገነት ወደ መንግሥተ ሰማያት ዘወር የምናደርግበት ቀን ስለሆነ እጅግ የተወደደ ጊዜ ነው። ክርስቲያኖች ሆይ ዓይኖቻችሁን ወደ ሰማይ ቀና አድርጉ። የሰማዩንም አምላክ አመስግኑ። በሰማይ ልትኖር የተወሰደችው ሁለተኛ ሰማይ እመቤታችን ናት፤ “ሰማይ ዳግሚት” ተብላ የተጠራች እናቱን እያመሰገንን በልጇ ብርሃን እንመላለሳለን። ቅዱስ ኤፍሬምን የባረከችው እውቀትንም ያጠገበችው ድንግል የአምላክ እናት እነሆ ልጆቿን የምትባርክበት ቀን ደረሰ። በረከቷን የምትሹ የት አላችሁ? አለን ካላችሁ ኑ ለጾም እንዘጋጅ፤ የማይጾም የማይጸልይ ሰው በረከቷን አያገኝምና። ኑ ለንስሐ እንቅረብ “ንስሐ ግቡ” ብሎ የሰበከን የክርስቶስ እናቱ ናትና። ኑ በፍቅር እንሰብሰብ የፍቅር እናት ናትና። ኑ እናመስግናት በገነት ያቆምነውን ምስጋና በቤተ ልሔም ግርግም ዳግመኛ እንድናቀርበው ምክንያት የሆነችን እሷ ናትና። ይህንን ብናደርግ የፍልሰታ በረከቶች የእኛ ናቸው። እንኳን አደረሳችሁ ©️ ስምዓኮነ መልአክ / Simakone Melak

  • йоС пОдписи

  • ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮ እና ሐዋርያት መሠረት ላይ የታነፀችው ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን የሐዋርያትን ግብር ምሳሌ በማድረግ ልክ እንደ ሐዋርያት ለሐዋርያት የተገለጠ በረከት እና የእመቤታችን ረድኤት እንዲያድርብን እንጾመዋለን። የ2018ን የእመቤታችን ጾመ ፍልሰታን እንዴት እንያዘው በዚህ ዘመን ቤተ ክርስቲያን በጭንቅ በመከራ ነው ያለችው ሀገራችንም በብዙ ጭንቅና በብዙ መከራ ውስጥ እያለፈች ትገኛለች ጾማችን ምህላችን እንደ ሰብአ ነነዌ ቢሆን ሰብአ ነነዌ በመዓት ሊጠፉ የቀራቸው የሦስት ቀን ዕድሜ ነበረ ነገር ግን መሐሪ ወደ ሆነው ዕድሜን መቀጠል ወደ ሚችለው አምላክ ከተርታው ህዝብ እስከ ባለ ሥልጣኑ ከንጉሡ እስከ አጻዌ ኆኅቱ ድረስ ማቅ ለብሰው አመድ ነስንሰው ፈጣሪያቸውን ማረን ቁጣህን በትእግሥት መዓትህን በምህረት መልስልን አሉት እግዚአብሔርም የምህረት አምላክ ነውና መቅሰፍቱን መልሶላቸዋል መቅሰፍቱን ከሀገራችን እንዲያነሳው እያየነው እየሰማነው ያለው ሁሉ እግዚአብሔር በበጎ እንዲመልስልን ከአልጋችን ወርደን በተሰበረ ልብ እንለምነው እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነውና በዚህ በጾመ ማርያም በፍልሰታው ጾም ከአልጋ ብቻ ሳይሆን ከፌስቡክ መንደርም ከቲክቶክ ከዩቲቭ መንደርም እንውጣና እስኪ ልባችን በሰማይ ይሰቀል እስኪ ወጉ ይድረሰን በተሰበረ ልብ በአንቃእድዎ አቤቱ ማረን ራራልን እንበለው አምላካችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ​✍️​ ​“ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤” በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። ሮሜ 1á14 እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ ነገር የለምና የራቀውን አቅርበህ የረቀቀውን አጉልተህ እየሰማነው ካለነው መርዶና ሰቀቀን ዕረፍተ ሥጋንና ዕረፍተ ነፍስን አትንሣን ጸልዩ በእንተ ሰላም ሾለ ሰላም እንጸልይ በጭንቅ በመከራ ስላሉት እንጸልይ በረሀብ በስደት ስላሉት እንጸልይ ሾለ ዓለሙ ሁሉ እንጸልይ ሾለ ሀገራችን እንጸልይ ሾለ ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ ሾለ ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ ሾለ ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ ያድለን አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ ዘዝዋይ ገዳም ሐምሌ 27/11/2018 ✍️ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • በአካለ ሥጋዋ ከምድር ወደገነት ተነጥቃ ከተወሰደችበት ቀን ተነሥተን የመጨረሻ የኾነውን ዜናዋን ብቻ ይኾናል፤ እርሱም ይህንኑ የፍልሰቷን ዝክረ ነገር በምናስታውስባቸው በእነዚህ የሱባዔያችን ኹለት ሳምንታትና የፍልሰትዋን በዓል በምናከብርባት በዚያች ዕለት እንዲህ በሚለው ቃል ይገለጻል፦ የእመቤታችን ፍልሰት የኾነው ከላይ እንደተገለጸው በጥር ፳፩ ቀን፥ በዕለተ እሑድ ነው። "ፍልሰት"፥ ወይም፡ "ፍልሰታ" የሚባሉት አርእስት ቃላት "ፈለሰ" ፈለሰ`` ከሚለው ግሥ የተገኘ ሲሆን ከቦታ ወደቦታ መዘዋወርን" ማለትም "አንድ ሰው ካለበት ቦታ ተነሥቶ፥ ወይም፡ መኖሪያውን ነቅሎ ወደሌላ ተወሰደ!" የሚል ትርጕምን ከሚያመለክተው ከግእዝ ዘር የተገኘ ዘይቤ ነው፤ ከዚህ የተነሣ የእመቤታችን ሕያው ሰውነት ከምድር ወደሰማያዊቷ ገነት የመወሰዱን ተአምር ለማስረዳት"ፍልሰታ" እንላለን። ይህ "ፍልሰት" ለቅዱሳን ሲነገር ፍልሰተ አጽሙ ለተክለ ሃይማኖት እየተባለ ይነገርላቸዋል የእመቤታችን ግን ፍልሰተ ሥጋ ማለት ግን አንደኛ ሐዋርያት እያዩዋት ከአይሁድ እጅ ተነጥቃ ወደ ገነት የፈለሰችበት ሁለተኛ ለሐዋርያት በሱባኤ ከተሰጠች በኋላ በሐዲስ ትንሣኤ ተነሥታ ማረጓን ማመስጠራችን ነው እስኪ ሁኔታውን እንመልከት አይሁድ በዕረፍቷ ጊዜ በአላዋቂነታቸውና በሰይጣናዊ አስተሳሰባቸው የሚቻላቸው መስሏቸው በእሳት አቃጥለው ሊገድሏት በሞከሩበት ጊዜ ነው። ለእነርሱ መዳን ሲል ለመሥዋዕትነትና ለቤዛነት፡ በሰውነት መጥቶ ያን ተልእኮውን ፈጽሞ ወደክብሩ በተመለሰው በልጇ በወዳጇ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አድርገውት የነበረውን ያንኑ ግፍና ጭካኔያቸውን በድንግል ማርያምም ለመፈጸም አሰቡ ክፉ ምክር መከሩ አልተሳካላቸውም ልጇ ወዳጇ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት ነበረና ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር እመቤታችን ከአባቷ ከኢያቄም እና ከናቷ ከሐና ነሐሴ ፯ ቀን ተፀንሳ ግንቦት ፊ ቀን በሊባኖስ ተወልዳለች። <እምሊባኖስ ትወጽዕ መርአት ፦ ከሊባኖስ ሙሽራ ትወጣለች > እንደተባለ ። እመቤታችን በእናት አባቷ ቤት ሦስት ዓመት፤ በቤተ መቅደስ አሥራ ኹለት ዓመት፤ ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ሠላሳ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ፡ ከዮሐንስ ወልደ ዘብዴዎስ ዘንድ አሥራ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወር ቆይታ በ ፷፬ ዓመት ዕድሜዋ በ፵፱ ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። ቅዱስ ኤፍሬም የእመቤታችንን ምስጋና የሚገልጸው ውዳሴ ማርያምን በዕድሜዋ ልክ ደርሶታል ለምሳሌ የውዳሴ ማርያም ቁጥር ፷፬ ነው፤ የመልክዐ ማርያም ቁጥርም ፷፬ ነው። ባረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ተሰባስበው ቅዱስ የሆነው የከበረውን ሥጋዋን ይዘው ወደ ጌቴሴማኒ መቃብር ለማሳረፍ ሲሄዱ አይሁድ ለተንኮል አያርፉምና ተተናኮሏቸው። ቀድሞ ልጇ ሞተ ተነሣ፣ ዐረገ እያሉ ሲያስቸግሩን ይኖራሉ ደግሞ አሁን እሷም ተነሣች፣ ዐረገች ሊሉ አይደል በማለት አይሁድ ተሰባስበው አስከሬኗን ለማቃጠል ሲተናኮሉ እግዚአብሔር በተአምር ከነዚያ አይሁዶች አድኗቸዋል የእመቤታችንንም ሥጋ ነጥቆ ከሐዋርያው ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር በገነት በዕፀ ሕይወት ሼር አኑሮታል። ከዚያ በኋላ ሐዋርያት ሥጋዋን አግኝተው ይቀብሩት ዘንድ በዐረፈች በስምንተኛው ወር ከነሐሴ ፊ ጀምሮ እስከ ነሐሴ ፲፬ ቀን ድረስ ኹለት ሱባዔ ያዙ በአሥራ አራተኛው ቀን ሥጋዋን ከጌታ ተቀብለው በጸሎትና በምህላ በፍጹም ደስታ በጌቴሰማኔ አሳረፉት በሦስተኛውም ቀን ተነሥታ ስታርግ ከሰዱቃውያን ወገን የሆነው ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ አያት እርሱም በቀብር ሥርዓቱ ጊዜም አልነበረም። ሀገረ ስብከቱ ህንድ ስለነበር ሊያስተምር ወደዛው ሂዶ ነበርና በዚያም ሲያስተምር ሰንብቶ በደመና ተጭኖ ሲመጣ ያገኛታል ትንሣኤዋን ከርሱ ሰውራ ያደረገች መስሎት አዝኖ ወአሐዘ ይደቅ እምደመና ይላል ተበጻብጾ ከደመናው ሊወድቅ አሰበ «ቀድሞ የልጅሽን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ አሁን ደግሞ ያንቺን ትንሣኤ ሳላይ መቅረቴ ነውን እመቤቴ ?Âť ብሎ ቢያዝንባት እመቤታችንም ከርሱ በቀር ማንም ትንሣኤዋን እና ዕርገቷን እንዳላየ ነግራ አጽናናችው ለሌሎቹ ሐዋርያትም እንዲነግራቸው ለምልክትም /ለምስክርም እንዲሆነው የተገነዘችበትን ሰበኗን /መግነዟን ሰጥታው ዐረገች። ቶማስም ኢየሩሳሌም ደርሶ ሐዋርያትን «የእመቤታችን ነገርስ እንደምን ሆነ?Âť ሲል ቢጠይቅ «አግኝተን ቀበርናት እኮ» አሉት። እርሱ ምሥጢሩን አውቆ ደብቆ «ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር» እንዴት ይሆናል ? አይደረግም ይላቸዋል ቅዱስ ጴጥሮስ ወትሮም ተጠራጣሪ ነህ የጌታን ትንሣኤ ብንነግርህ አካላየሁ አላምንም ብለህ እጅህ ተቃጠለ ምን አንተ ብቻ ተጠራጥረህ ትቀራለህ ሌላውንም ታጠራጥራለህ እንጂ ብሎ መቃብሩ ዘንድ ሂደው ቢከፍቱት አጧት። እርሱም «አታምኑኝም ብዬ እንጂ እርሷስ ተነሥታ ዐርጋለች» በማለት ኹኔታውን ተረከላቸውና ለምስክር ይሁንህ ብላ የሰጠችውን ሰበኗን አሳያቸው። ከዚህ በኋላ ለበረከት ይሆናቸው ዘንድ ሰበኑን ተካፍለው ወደየአህጉረ ስብከታቸው ሄዱ። ዛሬ በቅዳሴ ጊዜ ዲያቆኑ በሚይዘው የመጾር መስቀል ላይ በሁለት ቀዳዳዎች አልፎ ተጠምጥሞ የምናየው መቀነት መሰል ጨርቅ በተለይ ቀደምት አባቶች ካህናት በመስቀላቸው የሚያደርጉቱ ቁራጭ ሰበን መሰል ጨርቅ የዚያ ሰበን ምሳሌ ነው። በዓመቱ ሐዋርያት ከያሉበት ተሰባስበው ቶማስ ትንሣኤሽን አይቶ እኛስ እንዴት ይቀርብናል ብለው ከነሐሴ ፊ ቀን ጀምረው ሱባዔ ቢይዙ ከኹለት ሱባዔ በኋላ እንደገና ትንሣኤዋንና ዕርገቷን ለማየት በቅተዋል ሐዋርያዊት የሆነች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናም ምእመኖቿ ከእመቤታችን በረከትን እንዲያገኙ ይጾሙ ዘንድ ይህን ሐዋርያት የጾሙትን ጾም እንዲጾሙ ዐዉጃለች። ምእመናንም በተለየ መልኩ በጾም በጸሎት በሱባዔ ጽሙድ ሆነው ይህን ወቅት ያሳልፋሉ ከሰባቱ አጽዋማትም አንዷ ጾመ ማርያም ናት የእመቤታችን ትንሣኤ ድንገት እንደእንግዳ ደራሽ እንደ ውሃ ፈሳሽ የተደረገ ሳይሆን በቅዱሳት መጻሕፍት በትንቢተ ነቢያት የተገለጸ ነው። ሾለ ትንሣኤዋና ዕርገቷ ከተነገሩት ትንቢቶች መካከል ነቢዩ ዳዊት በመዝሙር ፻፴፩ ቁጥር ፲ ላይ «አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦትም» ይላል። በዚህም ምእመናንን ወደ ምታሳርፍበት ወደ መንግሥተ ሰማያት የመቅደስህ ታቦት ድንግል ማርያምን ይዘህ ተነሥ አለ ታቦት የጽላት ማደርያ እንደሆነ ሁሉ እመቤታችንም ለክርስቶስ ማደርያ በመሆኗ አማናዊት ታቦት ትባላለች ቅዱስ ያሬድም ታቦት በወርቅ ልቡጥ እምኩለሄ ዘግቡር እምዕጽ ዘኢይነቅዝ ይትሜሰል ለነ ዘእግዚአብሔር ቃለ ይላል ንጉሥ ሰሎሞንም በመኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፲ ላይ «ውዴ እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፤ ወዳጄ ሆይ ተነሽ፡ ውበቴ ሆይ ነይ» ብሏል። እዚህ ላይ «ወዳጄ ...ውበቴ»" የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ። ክቡር ዳዊት መዝሙር ፵፭ ቁጥር ፱ ላይ «በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች» እንደሚል ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ቤዛነቱን ከፈጸመ በኋላ ወደ ቀደመ ክብሩ እንዳረገ እመቤታችን ቅድስት ድንገል ማርያምም በቀኙ ትቀመጥ ዘንድ «ተነሽ ነይ» አላት ። በነሐሴ 14 አስከሬኗን ትኩስ በድን አድርጎ አምጥቶ ሰጥቷቸው ከቀበሯት በኋላ በሦስተኛው ቀን ነሐሴ 16 እመቤታችን ተነሥታ ጌታችን ከመላእክት እና ቅዱሳን ጋር ሆኖ ሐዋርያትን አቁርቧቸዋል።(ውዳሴ ማርያም ትርጉም)።

  • ፨፨ ሱባዔና ጾመ ፍልሰታ ፨፨ በትእግሥት ይነበብ በየዓመቱ ቀኗን ሳታዛባ ዑደት የምታደርገዋ ሌሎቹ አጽዋማት በዓላት በቀመረ ድሜጥሮስ ሲወጡ የእመቤታችን ጾም ግን በየዓመቱ በአሥራ ሁለተኛው ወር መባቻ የምትጀመረዋና በአሥራ ስድተኛው ቀን የምትፈታዋ ጾመ ማርያም ጾመ ፍልሰታ በመባል የምትታወቀው ጾማችን ተናፋቂ ናት ለመኾኑ፡ "ሱባዔ"፥ "ሱባዔ መግባትስ" ምንድር ነው? እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በዓመቱ ውስጥ ጠብቀን ከምንፈጽማቸው አጽዋማቶቻችን መካከል "ጾመ ፍልሰታ" አንዷ ናት። እርሷንም ለኹለት ሳምንታት በሚዘልቅ ሱባዔ ከነሐሴ ፊ እስከ፲፬ ቀን ድረስ እንዘክራታለን በተከታታይነት የሚቀጥሉት፡ ኹለቱ ቀኖች ማለትም ነሐሴ ፲፭ እና ፲፮ የቅድስት ድንግል ማርያምን ፍለሰትዋን እንዘክራለን ማለትም ከምድር ወደሰማይ ያረገችበትን ምሥጢር በማዘከር የፍልሰታ በዓሏን የሚከበርባቸው ዕለታት ናቸው። ታዲያ! በቀደመ ነገር፡ "ሱባዔ" እና "ሱባኤ መግባት" ምን ማለት እንደኾነ ማወቁና መረዳቱ አግባብና አስፈላጊ ስለሚኾን እስኪ ስለእነዚሁ ቃላት ቍም ነገርነት ለመግቢያ ያህል ጥቂት እንበል! "ሱባዔ" "ሰብዐ" ሰባት አደረገ = "ሰባት ማድረግ" ከሚለው የግእዝ ዘር ረብቶ የወጣ ነው። ሰባት ቁጥር የቤተክርስቲያን ሊቃውንት "ፍጹም ቍጥር" ነው ብለው አስተምረውናል ይህንኑም ለሌሎች ያሳወቁት ቃል ነው። ቃሉም በሰባትነት ቍጥር፥ ወይም፡ ብዛት ለሚወሰኑ ዕለታትና ዓመታት የሚውል ነው ስለዚህ ከእሑድ እስከ ቅዳሜ ያሉት ሰባት ዕለቶች አንድ ሱባዔ ናቸው የፍልሰታ ጾምም ፲፬ ዕለታትን የያዘ በመኾኑ ኹለት ሱባዔዎች መኾኑን ማስተዋል ይገባል "ሱባዔ መግባት" ማለት ደግሞ ከሥጋዊ ሼል ተለይቶ በእግዚአብሔር ፈቃድ ፈቃደ ሥጋን ለፈቃደ ነፍስ ፈቃደ ነፍስን ለፈጣሪ የምናስገዛበት ነው በእነዚህ ሰባት፥ ወይም ዐሥራ-አራት ዕለታት ውስጥ ከእግዚአብሔር አብና ከእግዚአብሔር ወልድ ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጋር የምንገናኝበት የእግዚአብሔር መንግሥት ደጅ የምንጠናበት ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በመንፈስ መገናኘትና መነጋገር የምንችልበት ነው በብሉይ ኪዳን የነበሩ አበው ልደተ ክርስቶስን በልዩ ልዩ መንገድ ይጠብቁ ነበረ ለአባታችን አዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል እስኪደርስ ድረስ ልጆቹ እኩሎቹ በከዋክብት እኩሎቹ በጨረቃ እኩሎቹ በፀሐይ ይቆጥሩ ነበረ ሱባዔ ገብተውም የጌታን ልደት ከቆጠሩ ነቢያት መካከል ነቢዩ ዳንኤልና መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊት ግምባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው የሁለቱን እንመልከት ሱባዔ ዳንኤል ነቢዩ ዳንኤል ምድቡ ከዐበይት ነቢያት ነው፡፡ እስራኤል ወደ ባቢሎን ሲማረኩ ተማርኮ ወደ ባቢሎን ወርዷል እርሱም ሾለ ክርስቶስ መምጣት ትንቢት ተናግሯል፤ ሱባዔም ቆጥሯል ከትንቢቶቹ መካከልም፡- ‹‹ሰብአ ሰንበታተ አድሞሙ ለሕዝብከ፤ ሰባ ሰንበት ወገኖችህን ቅጠራቸው፤›› የሚለው ይገኝበታል፡፡ ይኸውም ኢየሱስ ክርስቶስ ከ490 ዓመት በኋላ ሰው መኾኑን የሚያመለክት ትንቢት ነው እንደዚሁም ‹‹እስከ ክርስቶስ ንጉሥ ትትሐነጽ መቅደስ ወእምዝ ትትመዘበር፤ እስከ ንጉሥ ክርስቶስ ድረስ መቅደስ ትታነጻለች፤ በኋላም ትፈርሳለች፤›› በማለት የብሉይ ኪዳንን ማለፍና የሐዲስ ኪዳንን መመሥረት ተናግሯል የዳንኤል የሱባዔ አቈጣጠር ስልቱም በዓመት ሲኾን ይኸውም ሰባቱን ዓመት አንድ እያሉ መቍጠር ነው ይህም ‹ሱባዔ ሰንበት› ይባላል ዳንኤል ሱባዔ ከቈጠረበትና ትንቢት ከተናገረበት ጊዜ ጀምሮ ክርስቶስ እስከ ተወለደበት ድረስ 490 ዓመት ይኾናል መሥፈርቱ (ማባዣው) ሰባት ስለኾነ ሰባትን በሰባ ብናባዛው 490ን እናገኛለን ይኸውም ነቢዩ ሱባዔ ከቈጠረና ትንቢት ከተናገረ ከ490 ዓመት በኋላ ክርስቶስ መወለዱን ያመለክታል በአጠቃላይ ከላይ የተመለከትናቸው ቅዱሳን ነቢያት አካሔዳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር በማድረግ ሱባዔ ገብተው በትሕርምት በመኖራቸው ድንቅ የኾነውን የክርስቶስን ልደትና ዳግም ምጽአት ለመተንበይ ችለዋል፡፡ ሱባዔ መግባት የራቀውን የማቅረብ፣ የረቀቀውን የማጉላት ጸጋን ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስገኝ መንፈሳዊ ጥበብ መኾኑን መገንዘብ ተገቢ ነው፡፡ ይህ ሱባዔ ዳንኤል የክርስቶስን የመወለድ ዕለት ያሳወቀ ድንቅ ምሥጢር የተገለጠበት ነው 2ኛው ሱባዔ ዳዊት ነው ነቢዩ ዳዊት ከእስራኤል ነገሥታት ዅሉ ታላቅና ተወዳጅ ንጉሥ ነበር፡፡ እስራኤላውያን አብርሃም አቡነ ዳዊት ንጉሥነ ብለው ነው የሚመኩት የነቢዩና የንጉሥ ዳዊት ዘመነ መንግሥቱ 1011 – 971 ከክርስቶስ ልደት በፊት እንደ ነበር ይታመናል ነቢዩ ዳዊት ልበ አምላክ እንደ መኾኑ ብዙ ትንቢት ተናግሯል ትንቢቱም ደረቅ ሐዲስ በመባል ይታወቃሎ ሱባዔም ቈጥሯል ይኸውም ‹ቀመረ ዳዊት› በመባል ይታወቃል ‹‹እስመ ዐሠርቱ ምእት ዓመት በቅድሜከ ከመ ዕለት እንተ ትማልም ኀለፈት፤ ሺሕ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን ናት፤›› (መዝ. ፹፱፥፬) የሚለውን ኃይለ ቃል መምህራን ሲቈጥሩት 1140 ዓመት ይኾናል፡፡ ይኸውም በጌታ ዘንድ 1140 ዓመት እንደ አንድ ቀን እንደ ኾነ ነቢዩ ዳዊት ተናግሯል ይህም ለዳዊት ሱባዔ መቍጠሪያ (መሥፈሪያ) ኾኖ አገልግሏል 1140 በ7 ሲባዛ 7980 ዓመት ይሆናል፡፡ ይህም ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በ7980 ዓመት ክርስቶስ ዳግም እንደሚመጣ የሚያመለክት ነው ይህ ማለት አበው በቀመረ ሱባዔ ዳዊት ያስቀመጡልን ነው እንጂ የክርስቶስን መምጣት ከአብ በቀር የሚያውቅ የለም ተብሏልና ምጽዓተ ፈጣሪን በክበበ ትስብእት በግርማ መለኮት በተስፋ እንጠብቃለን የሐዲስ ኪዳን ሱባኤ ጌታችን ልሹ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ጾመ ጸለየ ስንል የሐዲስ ኪዳን ሱባዔ አስተማረ አስረዳ እያልን ነው ነቢያት አርባ አርባ ይጾሙ ስለነበረ በዚያው አያይዞ ጌታችንም አርባ ጹሟል እኛ የምንጾመው ሱባዔ የምንይዘው በረከትን ፀጋ እንዲያድለን ነው እርሱ ጌታችን ግን ጠላታችን ዲያብሎስን ድል ሊያደርግልን ነው ሐዋርያት አባቶቻችን ተላውያነ አሠረ እግዚእ ናቸው የጌታችንን ፍለጋ ተከትለው ነው አጽዋማትን ጾመው ሱባዔ ይዘው ለኛም ያስተላለፉልን አንድ ክርስቲያን በአዋጅ የተነገሩትን የጾም ወቅቶች በሱባዔ እንዲያሳልፍና በረከትን እንዲቀበል ከሥጋ ፈቃድ እና ከዓለማዊ አሠራር መለየት ይኖርበታል አበው ሐዋርያት ይህንን ሱባዔ የያዙት ሌላውን የወንጌል አገልግሎት አቆይተው ነው እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መካሪ ሆነው የያዙት ሱባዔ ነው በረከቱም እጅግ የበዛ ነው የጾመ ፍልሰታን ታሪክ በአጭሩ ስንመለከት እንዲህ ነው የእመቤታችን ዜና መዋዕሏ በተለይ በአዲስ ኪዳኑ መጽፍ ውስጥ ተመዝግቦ የሚነበበውን፥ ልጇ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስካረገበትና መንፈስ ቅዱስ በሓዋርያት ላይ እስከወረደበት ቀን ድረስ ያለውን ሳይኾን ከዚያ በኋላ በዚያው መልክና ይዘት የቀጠለው ምድራዊ ሕይወቷ በ፷፬ ዓመታት ዕድሜዋ ካበቃበት ከ"ፍልሰቷ" ማለትም ሕያው በኾነው

  • йоС пОдписи

  • 🤑 በInside Ad በቴሌግራም ቻናልዎ ያስገኙ! ቀላል የገንዘብ ማግኘትና ፈጣን እድገት። በጣም ይመክራል! 👍 https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_6912990863

  • ይቅር ስትል በትክክል መኖር ትጀምራለህ ይቅር ማለት የደካማዎች አይደለም። የበደሉህን ይቅር ማለት የመንፈስ ጥንካሬ እና በራስ የመተማመን ምልክት ነው። ይቅር ስትል ታድጋለህ። ይቅር ስትል ልብህ ይሽራል። ይቅር ስትል ቀጥ ብለህ ትቆማለህ። ይቅር ስትል አይኖችህ ንፁህ ይሆናሉ ከዚያም ፊት ለፊትህ ያለውን መንገድ በግልፅ ታየዋለህ። ብስጩነት የመንፈስ ህመም ነው። ይቅር ስትል በትክክል መኖር ትጀምራለህ! ☞ እግዚአብሔር ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበትን ☞ይቅር የሚል ልብን ያድለን

  • ✅​ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚመሰክርላቸው እግዚአብሔር ነው። ‹‹የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፡— በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ›› (ኤር 1፡5)። ‹‹እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም›› (ማቴ 11፡11) የሚለው የሚያመለክተው ይኸንን ነው። ✅ቅዱሳን መላእክትም ‹‹...ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል›› በማለት መስክረዋል (ሉቃ 1፥13-15)። ✅​ሱናማዊቷ ሴትም ሾለ ነቢዩ ኤልሳዕ ለባሏ ስትመሰክር ‹‹ይህ በእኛ ዘንድ ዘወትር የሚያልፈው ቅዱስ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ሆነ አውቃለሁ›› ያለችው ለዚህ ነው (2ኛ ነገ 4፡9)። ✅መቼም ወዳጅ እያለ ጠላት አይጠፋምና በጠላትነት የማይገባ ነገር ቢናገሩባቸው መልሱን እግዚአብሔር ይሰጣል። ለምሳሌ ሐሰተኞች መምህራን የሶስናን ስም በሐሰት አጉድፈው በአደባባይ በተናገሩ ጊዜ ሁሉም ሞት ፈርዶባት ነበር፤ እግዚአብሔር ግን በነቢዩ በዳንኤል በኩል መልስ ሰጥቶ ንጽሕናዋን መስክሮላታል (መጽ. ሶስና 1፡44)። ✅​ሌላው ቀርቶ አሮንና እኅቱ ማርያም እንኳ በእግዚአብሔር ባለሟል በሙሴ ላይ የሚገባ ነገር በመናገራቸው እግዚአብሔር ሦስቱንም ወደ መገናኛው ድንኳን ጠርቶ ‹‹በመካከላችሁ ነቢይ ቢኖር፥ እኔ እግዚአብሔር በራእይ እገለጥለታለሁ፥ ወይም በሕልም አነጋግረዋለሁ። ✅ባሪያዬ ሙሴ ግን እንዲህ አይደለም; እርሱ በቤቴ ሁሉ የታመነ ነው። እኔ አፍ ለአፍ በግልጥ እናገረዋለሁ፥ በምሳሌ አይደለም፤ የእግዚአብሔርንም መልክ ያያል፤ በባሪያዬ በሙሴ ትናገሩ ዘንድ ሾለ ምን አልፈራችሁም?›› በማለት ተቆጥቶባቸዋል (ዘኍ 12፥1-8)። ✅በዚህም ምክንያት የእግዚአብሔር ቍጣ ማርያምን በለምጽ ነድፋለች።​በመሆኑም ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ላይ ተመስርታ ቅዱሳንን ትሰይማለች። ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው፡ ​1.‹‹እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ›› (ራእ 2፡10) እንደተባለ እስከ ሕይወታቸው ፍጻሜ ድረስ በመጽናት ሰማዕት የሆኑትን፣ እስከ ዕረፍት ዘመናቸው ድረስ በጾምና በጸሎት ተወስነው በገድል እየተቀጠቀጡ በአምልኮተ እግዚአብሔር የጸኑትን ነው። 2.​በጌታችን፣ በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ላይ የተመሰረተችውን የቤተ ክርስቲያንን እምነትና ሥርዓት ጠብቀውና አስጠብቀው በአገልግሎት የጸኑትንና የታደጉትን። 3.​የእግዚአብሔርን ቃል፣ ንባብ፣ ትርጓሜና ምስጢር ሳያፋልሱ በማስተማር በሃይማኖት ያደጉትንና ምዕመናንን ያበዙትን። 4.​በሕይወታቸው ነውር፣ በሃይማኖታቸው ነቀፋ ያልተገኘባቸውን። 5.​ከዓለም ተለይተው፣ በበረሃ ወድቀው፣ ድንጋይ ተንተርሰው፣ ጤዛ ልሰው፣ ዋሻ ዘግተው፣ የአጋንንትን ድምፅ፣ የአራዊትን ጩኸት እና የሌሊትን ግርማ ሳይሰቀቁ የኖሩትን። 6.​ምትሐት የሌለበት እውነተኛ ተአምራትን በማድረግ የሚታወቁትን። 7.​በአጠቃላይ ከፍጹምነት ማዕረግ የደረሱትን። ​እግዚአብሔር እንዳከበራቸው ቤተ ክርስቲያንም ታከብራቸዋለች፤ 'ቅዱሳን' ብላ በቅድስና ስም ትጠራቸዋለች። ከእነርሱ በፊት የቅድስና ማዕረግ በተሰጣቸው ሰዎች መዝገብ ስማቸውን በክብር ትጽፋለች። ሕዝቡም እንዲያውቀው ታደርጋለች። አጽማቸው ያለበትን ቦታ የሚታወቅ እንደሆነ ሰብስባ በክብር ታስቀምጣለች። ተአምራታቸውን ወይም ገድላቸውን ትጽፍላቸዋለች። ለጸሎት፣ ለልመናና ለምስጋና የሚሆን መልክእ ትደርስላቸዋለች።የሚታሰቡበትን ዕለት ትሰጣቸዋለች የመታሰቢያ ሥዕል ትስልላቸዋለች። በስማቸው ታቦት ተሰይሞ ቤተ ክርስቲያን ታንጽላቸዋለች።️ ስማቸውን እየጠራች ትማጸንባቸዋለች። ምዕመናንም በስመ ክርስትና ኃይለ ጊዮርጊስ፣ ወለተ ጊዮርጊስ፣ ገብረ ተክለ ሃይማኖት፣ ወለተ ተክለ ሃይማኖት... እየተባሉ እንዲጠሩ ታደርጋለች። ✅በአጠቃላይ ስንመለከተው‹ቅድስና›የልዑል እግዚአብሔር የባሕርይ ገንዘቡ፣ ክብሩና መገለጫው ሲሆን፤ ለሰው ልጆች ደግሞ በፈቃዱ፣ በቸርነቱና በጸጋው የሚሰጥ ታላቅ መንፈሳዊ ስጦታ ነው (ዘሌ 19፡2)። ✅ ቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን ይህንን የጸጋ ቅድስና ገንዘብ ያደረጉት ዓለምንና ምኞቷን ንቀው፣ በጾም፣ በጸሎት፣ በገድልና በትሩፋት በመጽናት ፈጣሪያቸውን ስለመሰሉ ነው። ✅ቤተ ክርስቲያንም ይህንን መንፈሳዊ ተጋድሎአቸውንና እግዚአብሔር የሰጣቸውን ክብር መሠረት በማድረግ መታሰቢያቸውን ታደርጋለች፣ ትዘክራቸዋለች፣ በስማቸውም ትማጸናለች። ✅​እኛም የቅዱሳኑን አሰረ ፍኖት (መንገድ) ተከትለን፣ በሕገ ወንጌል ጸንተን፣ ከኃጢአት ርቀን የቅድስና ሕይወትን መኖር እንድንችል የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር በጸጋው ይርዳን! የቅዱሳኑ በረከትና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን!

  • ​ለ) ሾለ እረኝነታቸው፦​ክርስቶስ ‹‹መልካም እረኛ›› (ዮሐ 10፡11፣ 1ኛ ጴጥ 2፡20፣ ዕብ 13፡20) በመሆኑ ለቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በጎቼን አሰማራ›› (ዮሐ 21፡15-17) በማለት አደራ የሰጣቸው ሲሆን፤ ቅዱሳንም የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቀው የማያልፈውን የክብር አክሊል እንደሚቀበሉ ተገልጿል (1ኛ ጴጥ 5፡2-4)። 🐑 ​ሐ) ሾለ ንግሥናና ፈራጅነታቸው፦​እግዚአብሔር የነገሥታት ንጉሥና ፈራጅ ነው (መዝ 74፡12፣ 75፡7፣ 94፡2፣ 1ኛ ጢሞ 6፡15፣ ራእ 19፡16)። ቅዱሳንም ከክርስቶስ ጋር በዙፋን ተቀምጠው እንደሚፈርዱ (ማቴ 19፡28፣ 1ኛ ቆሮ 6፡2)፤ እንዲሁም በምድር ሳሉም በቅዱስ ጳውሎስ፣ በቅዱስ ጴጥሮስ እና በነቢዩ ኤልሳዕ አማካኝነት ፍርድ እንደተሰጠ በመጽሐፍ ቅዱስ ተመዝግቧል (1ኛ ቆሮ 5፡1-4፣ ሐዋ 5፡1-10፣ 13፡9-10፣ 2ኛ ነገ 6፡18-19)። ​መ) ሾለ አምላክነታቸው (የጸጋ አማልክት)፦​እግዚአብሔር የባሕርይ አምላክ ሲሆን (መዝ 50፡1፣ 1ኛ ዮሐ 5፡20፣ ዮሐ 20፡28)፤ ቅዱሳን ደግሞ በእግዚአብሔር ፈቃድና ቃል ‹‹አማልክት ናችሁ›› (መዝ 82፡6፣ ዮሐ 10፡34-35) እና ሙሴም በፈርዖን ላይ አምላክ ተደርጎ እንደተሾመ ተገልጿል (ዘጸ 7፡1)። ​ሠ) ተአምራት ስለማድረጋቸው፦​ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም (ዘፍ 18፡14፣ ሉቃ 1፡37)። በሰናፍጭ ቅንጣት ያህል እምነት የሚኖረው አካል ተራራን ማለፍ እንደሚችል (ማቴ 17፡20) እና በክርስቶስ የሚያምን ሰው ከዚህም የሚበልጥ ተአምር እንደሚያደርግ ተጽፏል (ዮሐ 14፡12)። ​ረ) ሾለ ይቅርታና አደራ መስጠታቸው፧​ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሆኖ ‹‹አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው›› በማለት ይቅርታን እንዳስተማረና ነፍሱን ለእግዚአብሔር አደራ እንደሰጠ (ሉቃ 23፡34,46)፤ ቅዱስ እስጢፋኖስም በድንጋይ ሲወገር እንደዚሁ አርአያውን በመከተል ጸልዮአል (ሐዋ 7፡59-60)። ✅#ቅዱሳን_የሚባሉት_ምን_የፈጸሙ_ናቸው❓​ቅዱሳን እንደየ ገድላቸውና ትሩፋታቸው በተለያየ አከፋፈል ሊከፈሉ ቢችሉም፤ በአጠቃላይ ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፈጸሙ ሆነው እናገኛቸዋለን፡ ​1.ያላቸውን ሁሉ ትተው አምላካቸውን የተከተሉ ናቸው፦ ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችንን ‹‹እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ እንግዲህ ምን እናገኝ ይሆን?›› ብሎ በጠየቀው ጊዜ ጌታችንም ‹‹እውነት እላችኋለሁ፥ እናንተስ የተከተላችሁኝ፥ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ልትፈርዱ በአሥራ ሁለቱ ዙፋን ትቀመጣላችሁ›› ብሎአቸዋል ። ✅በዚህ ዓለም ያስተማሩት ትምህርት የፈረዱት ፍርድ ከዚያም የማይከለከልባቸው መሆኑን ከገለጸ በኋላ፣ ‹‹ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል›› በማለት ዋጋቸው ፍጹም መሆኑን ገልጿል (ማቴ 19፡27-30፣ ማር 10፡29-31)። ነቢዩ ኤልሳዕም ኤልያስን ሲከተል የነበረውን ሀብት (በሬዎቹን) ትቶ ነውና ቅዱሳን ዓለምን ከነምርጫዋ ንቀው እግዚአብሔርን ብቻ ተስፋ ያደረጉ ናቸው። ​2. ሕይወታቸውን በተጋድሎ ያሳለፉ ናቸው፦መንፈሳዊ ሰው ረቂቅ ጠላት ያለበት ስለሆነ ሁልጊዜ የተዘጋጀ ሆኖ መኖር አለበት። ቅዱሳንም ይህን ጦርነት አውቀው በፈተና የጸኑ እስከ ደም ጠብታ ድረስ የታገሉ ናቸው (ያዕ 1፡12፣ ዕብ 12፡4)። ፈተናው ከሁለት አቅጣጫ ይመጣል፡ ✅ውስጣዊ ፈተና፡ ሰው 'ሰው' በመሆኑ ከሰዋዊ ባሕርይ ጋር በተያያዘ የሚፈተነው ነው። 👤 ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና...›› ብሎ የገለጸው ይህንኑ ነው (ገላ 5፡17)። 🌿ፈቃደ ሥጋን ለነፍስ በጾም ማስገዛት ይገባል (መዝ 69፡10)። ✅አፋዊ (ውጫዊ) ፈተና፡ በቤተሰብ፣ በጓደኛ፣ በልማድና በባህል የሚመጣ ፈተና ነው። ዐይነ ስውሩ በርጤሜዎስን አካባቢው ዝም በል እያለ ሲገሥጸው (ማር 10፡46-52)፤ እንዲሁም የነቢያት ልጆች ኤልሳዕን ሊፈትኑት መሞከራቸው (2ኛ ነገ 2፡9) ለዚህ ማሳያ ናቸው። ​3. እግዚአብሔርን በፍጹም ሰውነታቸው ያገለገሉ ናቸው ‹‹እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ›› በማለት የፍጹምነት መንገድ ተነግሯል (ማቴ 16፡24)።በዚህ ዓለም የሚኖር ልቡ ሊከፈል ይችላል ‹‹ያገባ ግን ሚስቱን እንዴት ደስ እንደሚያሰኝ የዓለምን ነገር ያስባል፥ ልቡም ተከፍሎአል›› እንዲል (1ኛ ቆሮ 7፡32-33)። ወደ ግብዣ ከተጠሩት ውስጥ አንዱን ያስቀረው ይኸው ነበር (ሉቃ 14፡20)። ✅ወጣቱም ‹‹ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ... መጥተህም ተከተለኝ›› በተባለ ጊዜ አዝኖ ሄዷል (ማቴ 19፡16-22፣ ማር 10፡17-22)። ሰውን ፍጹም የሚያደርገው ዓለምን ንቆ ራሱን በፍጹም ለእግዚአብሔር ሰጥቶ ማገልገል ነው። ​4. ፈተናቸውን በድል የተወጡ ናቸው፦መንፈሳዊ ተጋድሎ በሩጫ ይመሰላል ‹‹በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? ›› (1ኛ ቆሮ 9፡24-25)። ‹‹በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ተፈትኖ ሲያልፍ... የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና›› (ያዕ 1፡12)። መጋደላችን ‹‹በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው›› (ኤፌ 6፡12፣ ዕብ 12፡2)። ✅ ተጋድሎውን በድል ያጠናቀቁ ‹‹መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል›› ይላሉ (2ኛ ጢሞ 4፡6-8)። ​5. በፍጹም መንፈሳዊ ጥበብ የኖሩ ናቸው፦ጠላታችን ረቂቅ ስለሆነ ‹‹እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች›› በመሆን በመንፈሳዊ ጥበብ መኖር ያስፈልጋል (ማቴ 10፡16)። ሰይጣን ‹‹የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣል›› (2ኛ ቆሮ 11፡14)፤ የሐሰት አባት ነው (ዮሐ 8፡44)። ✅‹‹እባብ በተንኰሉ ሔዋንን እንዳሳታት... እንዳይበላሽ እፈራለሁ›› (2ኛ ቆሮ 11፡3) እንደተባለው በጥበብ ካልተመላለሱ፣ ሙሉ ደመወዝ እንዳይቀበሉ እንቅፋት ይገጥማል (2ኛ ዮሐ 1፡8)። ✅ ቅዱሳን ‹‹ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ›› (መዝ 19፡12) እያሉ በጥበብ ተጉዘው ‹‹ከእርሱም ጋር ሺህ ዓመት ይነግሳሉ›› (ራእ 20፡6) ለሚለው ክብር በቅተዋል። ✅​ከዚህ በላይ ለመግለጽ እንደሞከርነው በጸጋ እግዚአብሔር የከበረ፣ በሃይማኖት፣ በምግባር የጸና፣ ንጽሕናን ገንዘብ ያደረገ የቅዱሳን ሕይወት እንዴት ፈጣሪያቸውን እንደመሰለ ነው። በዚህ ብቻ ሳይሆን በሕይወት በማብራትና ሙታንን በማንሳት ሳይቀር መስለውታል (ዕብ 11፡32-40)። ✅​#የቅዱሳን_ሰዎች_አሰያየም፦​በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱሳን አሰያየም በድምፅ ብልጫ አይደለም። ቅዱሳንን ቅዱስ የሚያሰኘው ሕይወታቸው ነው። ✅ከላይ በዝርዝር እንደተመለከትነው በሁሉ አብነታቸውን ክርስቶስን መምሰላቸው ነውና። በውስጥም በአፍአም በቅድስና ወርቅ የተለበጡ (ያጌጡ) መሆናቸውን, እንደ ካህኑ ዘካርያስና እንደ ቅድስት ኤልሳቤጥ ‹‹ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያላነቀፉ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ›› ተብሎ ይመሰክርላቸዋል (ሉቃ 1፡6)።

  • 💥〰〰💥#ቅድስና_ምንድን_ነው💥〰〰💥 ✅ቅድስና_ምንድን_ነው​ቅዱስ የሚለው ቃል 'ቀደሰ'ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም አመሰገነ፣ ለየ፣መረጠ አከበረ ማለት ነው። ስለዚህ ቅዱስ ማለት ልዩ፣ ክቡር፣ ንጹሕ፣ ምስጉን ማለት ነው። ቅድስና የባሕርይና የጸጋ በመባል በሁለት ይከፈላል። ​1.የባሕርይ ቅድስና፦​ቅድስና የባሕርይ ገንዘቡለእግዚአብሔር ብቻ ነው።ይህም ማለት ቅድስናው ከእግዚአብሔር የማይለይ፣ ከማንም ያልተቀበለው፣ ማንም ሊወስድበት የማይችል የራሱ ገንዘብ የሆነ ማለት ነው። በእርሱ ዘንድ ከቅድስና ሌላ ሊታሰብ የማይችል ርኵሰት የሌለበት ነው። ✅ስለዚህ ‹‹ቅዱስ እግዚአብሔር›› ይባላል። ይህን ቅድስናውንም ሱራፌል ‹‹ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች›› በማለት የባሕርይ ቅድስናውን ገልጸው አመስግነዋል (ኢሳ 6፡3፣ ራእ 4፡8)። ቅድስና ለእግዚአብሔር የባሕርይው ገንዘቡ ስለሆነ ቅድስናን በጊዜ ሂደት ወይንም በትሩፋት ያገኘው አይደለም። ✅እግዚአብሔር መችም መች ሁልጊዜም ቅዱስ ነው። ለእግዚአብሔር ቅድስና ተመሳሳይም ሆነ ተወዳዳሪ የለውም። ይህንንም ልሹ ሲናገር ‹‹እንግዲህ እተካከልው ዘንድ በማን መስላችሁኝ? ይላል ቅዱሱ›› ብሏል (ኢሳ 40፡25)። ✅​‹‹ለዘለዓለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ ከፍ ያለ ልዑል...›› (ኢሳ 57፡15) ​‹‹...ስሙ ቅዱስ ነውና›› (ሉቃ 1፡49) ​‹‹ሁሉን የምትገዛ ጌታ አምላክ ሆይ ሥራህ ታላቅና ድንቅ ነው... አቤቱ፥ አንተ ብቻ ቅዱስ ነህና›› (ራእ 15፡3-4) ​ለእግዚአብሔር ቅድስና ታላቅ ክብርና ምስጋና ልንሰጥ ይገባናል። እርሱ ተወዳዳሪ የለውም፣ የባሕርይ ክብሩ ነውና ለሌላው ልንሰጥ አንችልም። ​2. የጸጋ ቅድስና፦​ጸጋ ማለት ቸርነት፣ ምሕረት፣ በከንቱ ያለ ብድራትና ያለ ዋጋ የሚሰጥ ስጦታ ማለት ነው። በመሆኑም ከእግዚአብሔር የሚገኝ ማንኛውም ስጦታ ሁሉ ጸጋ ይባላል። በመጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጥቅሶች መመልከት እንችላለን (መዝ 15፡1፣ መዝ 32፡5፣ ዘጸ 34፡7፣ ሮሜ 2፡4፣ ቲቶ 2፡11)። ​በባሕርይው ቅዱስ የሆነ እግዚአብሔር በረድኤት ያደረባቸው፣ በጸጋ የተዋሐዳቸው የሃይማኖት ሰዎች 'ቅዱሳን' ይባላሉ። ✅ይኸውም ሃይማኖትን በመያዝ፣ ምግባርን በመሥራት፣ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው በማስገዛት፣ ከክህደት፣ ከጥርጥር፣ ከክፋትና ከርኩሰት በመጠበቃቸው ነው። ይህንም እግዚአብሔር ልሹ ‹‹እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ›› (ዘሌ 19፡2) በማለት ሰዎች ቅዱሳን መሆን እንደሚችሉ በቀጥታ ተናግሯል። ​ ✅ለዚህም ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ ‹‹ዳሩ ግን፡— እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ ተብሎ ሾለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ›› ያለው (1ኛ ጴጥ 1፡15-16)። በዳግማዊት መልእክቱም ‹‹...በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደምን ልትሆኑ ይገባችኋል?›› ብሏል (2ኛ ጴጥ 3፡11)። ✅አንድም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ በመሆናቸው ቅዱሳን ናቸው (1ኛ ቆሮ 3፡16-17)። ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በመልእክቱ ‹‹...እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው›› ብሏል (1ኛ ዮሐ 3፡7)። ✅​ከላይ እንደተመለከትነው እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ስንል ቅድስና የባሕርይው ገንዘብ መሆኑን አውቀን ነው። ቅዱሳንን ቅዱስ ስንል ደግሞ ቅድስናቸው የጸጋ (የስጦታ) መሆኑን አውቀን ነው። ‹‹የጸጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው›› (1ኛ ቆሮ 12፡4)። ✅#የቅዱሳን_ሕይወት ፦የቅዱሳን ሕይወት የሚነበብ መጽሐፍ ነው። ይኸውም ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ በመኖራቸው (በሕገ ወንጌል በመጽናታቸው) ነው (ፊልጵ 1፡27)። በሕገ ወንጌልም ለመጽናት የቻሉት አስቀድመው ዓለምን በመናቅ ከዓለም በመለየታቸው ነው። ✅በዚህ ጉዳይ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ›› ብሏል (ገላ 6፡14)። ዓለምን ስለመናቃቸው በተጨማሪ ፊልጵ 3፡7-10 ተናግሯል። ✅​ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በበኩሉ ‹‹ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ሾለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ሾለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም። ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል›› ብሏል (1ኛ ዮሐ 2፡15-17)። ✅ ቅዱሳን ሃይማኖት በመያዛቸው፣ ምግባር በመስራታቸው፣ በጾም፣ በጸሎት፣ በስግደት በመወሰናቸው፣ በአጠቃላይ ሰውነታቸውን ቅዱስ መሥዋዕት አድርገው ለእግዚአብሔር በመስጠታቸው ዓለምን አሸንፈዋል። ዓለምን አሸነፉ ማለትም በዓለም ያለውን ክፉ ነገር በመተው ዓለምን አሸንፈዋል ማለት ነው (1ኛ ዮሐ 2፡13፣ 1ኛ ዮሐ 4፡4፣ ዮሐ 16፡33፣ 2ኛ ቆሮ 11፡23-29)። ✅​የቅዱሳንን ሕይወት ስንመለከት በአጠቃላይ በቅድስናና በንጽሕና ያጌጠ በገድልም የተመላ ነው። ንጽሕናቸው ‹‹ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም›› እንደተባለው ከኃጢአት የተለዩ ናቸው (1ኛ ዮሐ 3፡9)። ✅ስለ ገድላቸው ደግሞ ‹‹ሌሎችም መዳንን ሳይቀበሉ የሚበልጠውን ትንሣኤ እንዲያገኙ እስከ ሞት ድረስ ተደበደቡ፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ... ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጉድጓድ ተቅበዘበዙ›› የሚል ተጽፏል (ዕብ 11፡35-38)። በዚህም 'ኑ ተከተሉኝ' ያላቸውን ፈጣሪ ክርስቶስን መስለውታል (1ኛ ቆሮ 11፡1)። ✅​ቅዱሳን ክርስቶስን የሚመስሉበትን ሕይወት ያገኙት በጸጋ ከብረው ነው። ይህንም በተመለከተ ሐዋርያው ጳውሎስ ‹‹ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው›› በማለት ገልጾታል (ሮሜ 8፡29-30)። ✅ ​ቅዱሳን በጸጋ ከብረው ክርስቶስን መስለውታል ስንል ሥልጣን ተካክለውት ማለት አይደለም። ለምሳሌ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር መልክ ፈጣሪውን መስሎ በመፈጠሩ እግዚአብሔርን ተካክሏል አያሰኘውም (ዘፍ 1፡26)። በመሆኑም እግዚአብሔር ቅዱሳንን በጸጋ አክብሮ እንዴት እርሱን ራሱን እንደመሰሉት በሚከተሉት ጥቅሶች በማብራራት ጥቂቶቹን እንመለከታለን፡ ​ሀ) ሾለ ፀሐይና ብርሃንነታቸው፦​ኢየሱስ ክርስቶስ የጽድቅ ፀሐይና የዓለም እውነተኛ ብርሃን ሲሆን (ሚል 4፡2፣ ማቴ 17፡2፣ ኢሳ 9፡2፣ ዮሐ 1፡9፣ 9፡5፣ 12፡46)፤ ቅዱሳን ደግሞ በእርሱ ጸጋ ‹‹በአባታቸው መንግሥት እንደ ፀሐይ ያበራሉ›› (ማቴ 13፡43)፣ ‹‹እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ›› (ማቴ 5፡14) እና ‹‹እንደ ብርሃን ትታያላችሁ›› (ፊል 2፡15) ተብለዋል።

  • йоС пОдписи

  • ግዕዝ ​ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ፤ አምላኮሙ ለቂርቆስ ወለእሙ ፤ በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ ፤ (አዝ... አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕጻን) ​ሕጻን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘሠለስቱ ዓም፤ (አዝ... አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕጻን) ​ኢፈርሐ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ ዕቶን፤ (አዝ... አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕጻን) ​አኃዛ ለእሙ ዕደ ዘየማን ወሰሀባ ቅድመ መኮንን ፤ (አዝ... አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕጻን) ​ወይቤላ ሕጻን ለእሙ ጥብኢኬ እም ወኢትናፍቂ እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ፤ (አዝ... አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕጻን) ​አእኰትዎ ወሰብሕዎ ፤ ወባረክዎ ለአብ፡፡ ​2. ትርጉም ​ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ፤ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፤ ​አምላኮሙ ለቂርቆስ ወለእሙ ፤ የቂርቆስና የእናቱ አምላክ፤ ​በብዝኃ ኃይሉ ወበጽንዓ ትዕግሥቱ ፤ በብዙ ኃይሉና በጽኑ ትዕግሥቱ (ይመስገን)፤ ​(አዝ... አርአየ ጸጋሁ ላዕለ ሕጻን) (አዝማች... ጸጋውን በሕጻኑ ላይ አሳየ) ​ሕጻን ዘኮና መርሐ ለእሙ ዘሠለስቱ ዓም፤ የሦስት ዓመት ሕጻን ሆኖ እናቱን የመራው፤ ​ኢፈርሐ ነበልባለ እሳት ዘይወጽእ እምአፈ ዕቶን፤ ከእቶን እሳት የሚወጣውን ነበልባል ያልፈራ፤ ​አኃዛ ለእሙ ዕዳ ዘየማን ወሰሀባ ቅድመ መኮንን ፤ የእናቱን ቀኝ እጅ ይዞ ወደ መኮንኑ ፊት የጎተታት/የመራቻት፤ ​ወይቤላ ሕጻን ለእሙ ጥብዒኬ እም ወኢትናፍቂ እምዝ ዳግመ አልቦቱ ኲነኔ፤ ሕጻኑ እናቱን “እናት ሆይ! በርቺ፣ አትፍሪ፤ ከእንግዲህ ፍርሃት የለም” አላት፤ ​አእኰትዎ ወሰብሕዎ ፤ ወባረክዎ ለአብ፡፡ አብን አመስግኑት፣ አክብሩትም፣ ባርኩትም። ​3. ማብራሪያ (በአጭሩ) ​ይህ ጽሑፍ የሦስት ዓመቱ ሕጻን ቅዱስ ቂርቆስ እናቱን እያሱን ይዞ በመኮንኑ ፊት በመቅረብ፣ እሳትን ሳይፈራ ሾለ ሃይማኖቱ የጸናበትንና የእናቱን ፍርሃት ያራገፈበትን ታሪክ የሚዘክር የቅዱስ ቂርቆስ መዝሙር ነው። ​4. ምሥጢር (በአጭሩ) ​እግዚአብሔር በደካሞችና በሕፃናት አንደበት ታላቁን ኃይሉንና ጥበቡን እንደሚገልጥ፣ እንዲሁም ለመንግሥተ ሰማያት ስንል ፍርሃትን አስወግደን በሃይማኖት ጽኑ መሆን እንደሚገባንያስተምራል ​✍️​ ​“ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤” በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። ሮሜ 1á14 እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ ነገር የለምና የራቀውን አቅርበህ የረቀቀውን አጉልተህ እየሰማነው ካለነው መርዶና ሰቀቀን ዕረፍተ ሥጋንና ዕረፍተ ነፍስን አትንሣን ጸልዩ በእንተ ሰላም ሾለ ሰላም እንጸልይ ሾለ ሀገራችን እንጸልይ ሾለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ በጭንቅ በመከራ ስላሉት እንጸልይ በረሀብ በስደት ስላሉት እንጸልይ በጽኑ ሕመም ተይዘው ስለሚሰቃዩት እንጸልይ ሾለ ሃይማኖት መሪዎች አባቶቻችን እንጸልይ ሾለ ሀገር መሪዎች እንጸልይ የሰላም የምህረት የቸርነት ባለቤት እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ቸርነቱን አይንሳን አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ ዘዝዋይ ገዳም ሐምሌ 18/11/2018 ✍️ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • ​አማርኛ፦ "ሕፃናትን የሚጠይቃቸው (የሚረዳቸው)፣ ለሰማዕታትም ንጉሣቸው የሆነ፤ በቅድስት ሀገር በጽዮን ተራራ፤ ነቢያት መምጣቱን ሰበኩ፤ መላእክት ሰገዱለት፤ ሐዋርያት ምስክሮቹ ሆኑ፤ ወደ እኛ መጣ፤ የሰላማችን ምልክት ወልድ ተወለደልን።" ምሥጢር፦ ይህ ክፍል የቅዱስ ቂርቆስን ገድል ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሼል ጋር ያገናኘዋል። ሰማዕቱ የጸናው አምላኩ ሰው ሆኖ ስለመጣለት ነው። ማብራሪያ፦ ቅዱስ ቂርቆስ የቆመው ለክርስቶስ ምስክር ሆኖ ነው። አምላክ ሕፃናትን እንደሚወድና በነገሥታት ፊት ለሚመሰክሩ ሰማዕታት ረዳት መሆኑን ያበስራል። መጨረሻው ሰላም መሆኑን ያረጋግጣል። ​ "ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው" (ማቴ ፲፱፥፲፬)፦ አምላክ ለሕፃኑ ቂርቆስ የሰጠውን ትኩረት ያሳያል። ​"እርሱ ሰላማችን ነውና" (ኤፌ ፪፥፲፬)፦ ሰማዕቱ በመከራ ውስጥ ሆኖ እናቱን "ሰላም" ሲላት የነበረው የሰላም ባለቤት ክርስቶስ ከእነርሱ ጋር ስለነበረ ነው። ሥርዓተ ማኅሌት ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ: ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ: ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ: በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ: ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ: ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ: ለዓለም ወለዓለመ ዓለም: ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል: ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል: ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ: ✍️መልክዐ ሥላሴ ሰላም ለአቁያጺክሙ እለ ተኀብአ እምዐይን አናምያኒሁ ሥላሴ ለሜላተ ሰማይ ብርሃን ልብሰ ሰማዕትና ይኲነኒ ምሕረትክሙ ክዳን ላዕሌየ እስመ ኢሀሎ ልብሰ እስጢፋኖስ እብን ወሥርጋዌሁ እሳት ለቂርቆስ ሕጻን #ዚቅ ሃሌ ሉያ (3) አንቃዕዲዎ ሰማየ ጸለየ ወይቤ ቅዱስ ቂርቆስ እጼውዓከ እግዚእየ ዘኢትሠዓር ንጉሠ ነገሥት መዋዒ እጼውዓከ እግዚእየ ዘሰቀልኮ ለሰማይ ከመ ቀመር እጼውዓከ እግዚእየ ዘበሥላሴከ ዓመድካ ለምድር እጼውዓከ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸግወኒ ስእለትየ ፡፡ #ነግሥ ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል: ወለድምጸ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል: ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል: አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል: እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል፡፡ #ዚቅ ተውህቦ ምህረት ለሚካኤል፤ ወብሥራት ለገብርኤል ፤ ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል፤ ✍️ለዝክረ ስምኪ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣእሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡ #ዚቅ ምንተ እንከ እብል በእንተ ማርያም መሠረተ ጽድቅ ኀደረ ላዕሌሃ ፤ ወአዘዘ ደመና በላዕሉ ፡፡ መልክአ ቂርቆስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ቂርቆስ ሕጻን፤ ዘፍካሬሁ ተብህለ ጽጌ ምዑዝ ዕፍራን፤ ለዝ ስምከ ነጋሢ ዘኢየዓርቆ ሥልጣን፤ ሶበ ይጼውዖ ልሳንየ ውስተ ገጸ ኲሉ መካን፤ ይደንገፅ ሞት ወይጒየይ ሰይጣን፡፡ #ዚቅ ኢየሉጣ ወለደት ነቅዓ ጽጌ ረዳ፤ ፀሐየ ጽድቅ የዓውዳ መላእክት ይትዋነይዋ ፤ ኢየሉጣ ምስለ ወልዳ አስተገብሩ ሐመዳ፤ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ ጻድቃን እስመ በጸሎተ ጻድቅ ትድኅን ወኢትማስን ሀገር፡፡ #ወረብ ኢየሉጣ ወለደት ኢየሉጣ ወለደት ነቅዐ ጽጌ ረዳ ወለደት (2) ፀሐየ ጽድቅ የዐውዳ ፀሐየ ጽድቅ (2) ✍️ለልሳንከ ሰላም ለልሳንከ ለዐቃቤ ሥራይ በዕዱ እንተ ተመትረ እምጒንዱ፤ ሕጻን ቂርቆስ ለጽሕርት ዘኢያፍርኀከ ነጐድጓዱ፤ ዮም ባርክ ማኅበረነ ለለ፩ዱ ፩ዱ፤ ከመ ባረኮ አብርሓም ለይስሓቅ ወልዱ፡፡ #ዚቅ ሕጻን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ ፤ ወስምዖሙ አጥፍዑ ኃይለ እሳት ወቦዑ መንግሥተ ሰማያት፡፡ #ወረብ ሕፃን ወእሙ ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ (2) ድምፃ ለጽሕርት ለጽሕርት ከመ ነጐድጓደ ክረምት (2) ✍️ለእንግድዓከ ሰላም ለእንግድዓከ ልቡና ዘከብዶ፤ ከመ እንግድዓሁ ለዕዝራ መጽሐፍ እንተ ይንዕዶ ሕጻን ቂርቆስ ምስለ ወላዲትከ በተዋሕዶ መኑ ከማከ ለእቶን አምሳለ አሣዕን ዘኬዶ፤ ወመኑ አምሳለ ማይ ዘአቊረረ ነዶ፡፡ #ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ይቤላ ሕጻን ለእሙ ፤ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት፤ ኢትፍርሂ እም ንፈጽም ገድለነ፡፡ #ወረብ ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት (2) ንፈጽም ገድለነ ወስምዓነ ኢትፍርሂ እም (2) ✍️ለመልክዕከ ሰላም ለመልክዕከ በማየ ዮርዳኖስ ጥሙቅ ወቅቡዕ በሜሮን ቅብዐ ሰላም ወእርቅ ፡፡ በጸሎትከ ነጐድጓድ ወበስዕለትከ መብረቅ አቊረርከ ቂርቆስ ነበልባሎ ለእቶነ እሳት ምውቅ ከመ ነደ እሳት አቊረሩ ሠለስቱ ደቂቅ #ዚቅ በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት ፤ ወኮነ ጥምቀተ ለአግብርተ እግዚአብሔር ፤ ጽዋዓ ሕይወት ወሀቦሙ መገቦሙ ወመርሆሙ፤ እስመ ክርስቶስ ሀሎ ምስሌሆሙ፡፡ #ወረብ በጸሎቱ ለቅዱስ ቂርቆስ እምውስተ ጽሕርት ወጽአ ማይ እምውስተ ጽሕርት (2) ለአግብርተ እግዚአብሔር ኮነ ወኮነ ጥምቀተ (2) ለህላዌከ ሰላም ለህላዌከ ማእከለ ሰብአቱ ነገድ፤ እለ ሥዑላን በነድ፤ አስተምሕር ቂርቆስ ቅድመ መንበረ አብ ወወልድ ፤ ኀበ ተኀንጸ መርጡልከ ወዘዚአከ አጸድ ፤ ኢይምጻእ ለዓለም ዘይቀትል ብድብድ፡፡ #ዚቅ በዛቲ መካን ኢይምጻእ ሞተ ላሕም ወኢብድብድ በሰብእ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን በዛቲ መካን ኢይኩን ሕፀተ ማይ ወኢአባረ እክል ፤ ባርካ እግዚኦ ለዛቲ መካን ቂርቆስ ሕጻን አንጌቤናይ ወልደ አንጌቤናይት፡፡ #ወረብ በዛቲ መካን ኢይኩን ኢይኩን ሕፀት (2) ባርካ ቂርቆስ ለዛቲ መካን ባርካ ለዛቲ መካን (2) ✍️ለመልክአትኪ ሰላም ለመልክአትኪ አርብዓ ወሠለስቱ፤ ዓዲ ሰላም ለጠብአይከ አርባዕቱ፤ ኢየሉጣ ቅድስት ለቂርቆስ ወላዲቱ፤ ሰአሊዮ በእንቲአየ ከመ አይጥፋዕ በከንቱ፤ ለእግዚአብሔር አምላከ ጽድቅ ዘብዙኅ ምሕረቱ፡፡ #ዚቅ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሰላማዊት ሰላም ለኪ ሰላመ ወልድኪ የሃሉ ላዕለ ኩልነ ፤ ኢየሉጣ እምነ ወእሙ ለቂርቆስ እግዚእነ ሰአሊ ለነ አስተምሕሪ ለነ፤ ከመ ኢንቁም አንቀጸ፡፡ ✍️መልክአ ገብርኤል ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ማኅተሙ፤ ለእስትንፋስከ ጠል ለእሳተ ባቢሎን አቊራሬ ፍሕሙ፤ ገብርኤል ዉኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኲሎሙ፤ አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ፤ ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ፡፡ #ዚቅ ዘረዳእኮሙ ለሰማእት ወበላህኮሙ እምእሳት ፤ አድኅነነ እግዚኦ ሃሌ ሉያ እምዕለት እኪት ፡፡ #ወረብ ዘረዳእኮሙ ለሰማዕት ወባላሕኮሙ እምእሳት ሊቀ መላእክት/፪/ እግዚኦ አድኅነነ "ሃሌ ሉያ"/፪/ እም ዕለት እኪት/፪/ ✍️ምልጣን ይቤላ ሕጻን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት ፤ አዘድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ፤ አመላለስ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪/ ውእቱ ያድኅነነ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ #ወረብ ይቤላ ሕፃን ለእሙ "ኢትፍርሂ እም"/፪/ ነበልባለ እሳት/፪/ ዘአድኃኖሙ "ለአናንያ"/፪/ ወአዛርያ ወሚሳኤል/፪ አመላለስ አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፪/ አእኮትዎ ወሰብሕዎ/፬/ ✍️ እስመ ለዓለም