tgindex
ABGS Aware Branch Grade 11

ABGS Aware Branch Grade 11

Статистика
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
711
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
562
22 постов
Вовлечённость
79,0%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
134
1/48двое суток
153
1/72трое суток
165

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ 11ኛ ወ ደ 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ  ተማሪዎች በሙሉ   በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የቅዳሜ የ 12 ኛ ክፍል ትምህርተ ከባለፈው ሁለት ሳምንት ጀምሮ  የተጀመረ መሆኑ ይታወቃል።ስለሆነም ነገ ቅዳሜ  ማለትም በቀን 02/12/2018ዓም  ትምህርቱ ስለሚኖር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋችሁ  2:00 እንድትገኙልን እናሳውቃለን።

  • አስቸኳይ መልእክት  ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ 10ኛ ወ ደ 11ኛ ክፍልእና ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል  የተዛወራችሁ  ተማሪዎች በሙሉ   ነገ ማለትም ሀሙስ በቀን 30/11/2018 ዓም ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሱፐርሻይዘሮች ለመቆጣጠር የሚመጡ በመሆኑ ከጠዋቱ 1:30 _2:00 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።ማሳሰቢያ: ጥብቅ የሆነ የስም ቁጥጥር ስለሚኖር መቅረትም ማርፈድም በፍጹም የተከለከለ ነው። የኖት ደብተር በአግባቡ እንድትይዙ።ዩኒፍ ፎርም መልበስ ግዴታ ነው።

  • ለበለጠ መረጃ በ 0907356035

  • без подписи

  • ባለፈው ሳምንት ወርክ ሽት የወሰዳችሁ ተማሪዎች ሁሉንም ወርክ ሽት ይዛችሁ እንድትመጡ ።ባለፈው ሳምንት ያልመጣችሁ ተማሪዎች ነገ ትወስዳላችሁ።

  • ከዚህ ጋር በተያያዘ ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪወች የ ታሪክ ኖት Chapter one እንድትጽፉ መምህሩ መልዕክት አስቀምጧል። በለፈው ሳምንት ያልመጣችሁ ተማሪዎች ኖት ጽፋችሁ እንድትመጡ ።ከመጡ ተማሪዎች ደብተር ዉሰዱ።

  • ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ 11ኛ ወ ደ 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ  ተማሪዎች በሙሉ   በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የቅዳሜ የ 12 ኛ ክፍል ትምህርተ ከባለፈው ሁለት ሳምንት ጀምሮ የተጀመረ መሆኑ ይታወቃል።ስለሆነም ነገ ቅዳሜ  ማለትም በቀን 25//11/2018ዓም  ትምህርቱ ስለሚኖር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋችሁ  2:00 እንድትገኙልን እናሳውቃለን።

  • በተጨማሪ ሳሙኤል ይልማ 0907356035

  • ለአቡነ ጎርጎሪዮሰ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ 10ኛ ክፍል ወደ 11ኛ ክፍል  እና ከ 11ኛ ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል የተዛወሩ  የተማሪ ወላጆች በሙሉ  እንደሚታወቀዉ   በክረምት ወራት በሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች ለተከታታይ ሁለት ወራት የሚቆዩ በመሁኑ ከባለፈው ተሞክሮ የተማሪዎች ደህንነት ተጠብቆ ሰላማዊ መማር ማስተማር እንዲኖር:የተማሪዎቾ ማርፈድን ለመከታተል: ሲቀሩ መረጃ ለመለዋወጥ አጠቃላይ ሒደቱን ለመከታተል ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ በመግባት የተለያዪ ተግባራትን እያከናወነ ሲሆን አጠቃላይ ያለውን አፈጻፀም በመገምገም አቅጣጫ አስቀምጧልደ በተደረገው ግምገማ በርካታ ጠንካራ ተግባራት የተከናወኑ ሲሆን ነገር ግን አንዳንድ ተማሪዎቾ ከመደበኛ ትምህርት በኋላ ኳስ እንጫወታለን በሚል ሰበብ ከኮሚቴው ተደብቀው የሚቀሩ እንደሆነ ኮሚቴው ባደረገው ፍተሻ ለማወቅ ተቾሏል።በተጨማሪም አንዳንድ ተማሪዎቾ ሞባይል ይዘው እንዳይመጡ በተደጋጋሚ መልዕክት ተላልፎ ሳለ ያለ ፈቃድ ሞባይል ይዘዉ የሚመጡ ተማሪዎች መኖራቸውን ለማወቅ ተችሏል። ስለሆነም ኮሚቴው ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት መደበኛ ትምህርት የሚጠናቀቀው 6:30 ስለሆነ ወላጆቾ ልጆቻችሁ በአግባቡ ቤት መድረሳቸውን እንድትከታተሉ እያሳሰብን ትምህርት ቤት ውስጥ ሞባይል ይዞ መግባት ፈጽሞ የተከለከለ በመሆኑ ሞባይል ይዘው እንዳይመጡ እንድታስጠነቅቁ ኮሚቴዉ ያሳስባል። ማሳሰቢያ :-ሞባይል ከተያዘ ዳግማይ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት 1000 ብር ይቀጣል ። ለበለጠ መረጃ መ/ር ቴዎድሮስ ለገሰ(0911898499 )እና  መ/"ር ምትኩ ጥሩነህ (0904046717) ከ 10ኛ ወደ 11ኛ ለተዛወሩ ተማሪዎች እንዲሁም ከ 11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ለተዛወሩ የተማሪ ወላጆች መ/ር አንማው ገብሩ (0939128020) እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

  • ለአቡነ ጎርጎሪዮሰ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ 10ኛ ክፍል ወደ 11ኛ ክፍል  እና ከ 11ኛ ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል የተዛወሩ  የተማሪ ወላጆች በሙሉ  ባለፈው ሳምንት የወላጅ ኮሚቴ ከወላጆች ጋር ባደረገው ስብሰባ   በክረምት ወራት በሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች ለተከታታይ ሁለት ወራት የሚቆዩ በመሁኑ ከባለፈው ተሞክሮ የተማሪዎች ደህንነት ተጠብቆ ሰላማዊ መማር ማስተማር እንዲኖር:የተማሪዎቾ ማርፈድን ለመከታተል: ሲቀሩ መረጃ ለመለዋወጥ አጠቃላይ ሒደቱን ለመከታተል ኮሚቴ ተቋቁሞ ቢሰራ እና የሚጠበቅብንን ብናደርግ በሚል ለቀረበው አጀንዳ ወላጅ በመስማማት በሙሉ ድምጽ የፀደቀ እንደሆነ ይታወቃል በዚህም መሰረት ኮሚቴ ተቋቁሞ ስራ የጀመረ ሲሆን ከዚህ በታች በተቀመጠ ስልክ ችግር ሲገጥማችሁ መረጃ እንድትለዋወጡ እያሳወቅን ኮሚቴው በተማሪዎች ላይ መልዕክት የሚልክ በመሆኑ ወላጆች አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን።ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ለተዛወሩ የተማሪ ወላጆች ከዚህ በታች ያለው  ተጠቀሙ ።መ/ር ቴዎድሮስ ለገሰ(0911898499 )እና  መ/"ር ምትኩ ጥሩነህ (0904046717) እንዲሁም ከ 11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ለተዛወሩ የተማሪ ወላጆች መ/ር አንማው ገብሩ (0939128020) እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

  • ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ገበታ ባለመሔዳቸው ምክንያት ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግር ተቋሙ ሀላፌነት አይወስድም።ማሳሰቢያ :"ትምህርት ገበታ ላይ ተገኝታችሁ ስማችሁ የተለጠፈ ተማሪዎች ካላችሁ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እየጠየቅን ነገ ሪፖርት እንድታደርጉ ።ለቀሩበት አሳማኝ ምክንያት ካለ 0911898499 እና 0939128020 በመደወል አስቸኳይ ሪፖርት ይደረግ።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ 10ኛ ወ ደ 11ኛ ክፍል የተዛወሩ  የተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችን እያቀረብን መንግስት ባወረደው መመሪያ መሰረት ከ ቀን 06/11/2018ዓም በክረምት ወራት በ የማጠናከሪያ ትምህርት እየተማሩ እንደሆነ ይታወቃል ይሁን እንጂ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎቾ እስካሁን ትምህርት ያለጀመሩ በመሆናቸው ከነገ ጀምሮ ወደ ዳግማይ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት እንድትልኩልን በጥብቅ እናሳስባለን።

  • ለአቡነ ጎርጎሪዮሰ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ10ኛ ከፍል ወደ 11ኛ ክፍል እና ከ 11 ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል ተዛወራችሁ በክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት መማር ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከመንግስት በተላለፈው መመሪያ መሰረት ትምህርቱን መከታተል ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ በአስቸኳይ ወደ ትምህርት እንድትጀምሩ እያሳሰብን ነገር ያለ ትምህርት ቤቱ ዕውቅና በምትቀሩ ተማሪዎች ላይ ተምህርት ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ ኦናሳስባለን። ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክ ትብብር እንድታደርጉ እናሳስባለን።

  • ለአቡነ ጎርጎሪዮሰ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ10ኛ ከፍል ወደ 11ኛ ክፍል እና ከ 11 ክፍል ወደ 12ኛ ክፍል የተዛወራችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ 2018 ዓም በክረምት ወራት ማጠናከሪያ ትምህርት በደጅአዝማች በላይ ዘለቀ ትምህርት ቤት ለ አንድ ሳምንት እየተሰጠ እንደነበር ይታወቃል ። ነገር ግን ከነገ ማክሰኞ 13/11/2018 ዓም ጀምሮ ትምህርቱ የሚሰጠው በዳግማይ ሚኒሊክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰለሆነ ነገ ጠዋት በ 2:00( ሀለት ሰዓት)  እንድትገኙ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ: ዩኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው : ሞባይል መያዝ የተከለከለ ነው።የመማሪያ ደብተር መያዝ ይጠበቅባችኋል።መቅረት በፍጹም አይቻልም።

  • ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ምዝገባ ያላከናወናችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ 2019ዓም የተማሪ ምዝገባ ከሰኞ 06/11/2018 ዓም እስከ አርብ 10/11/2018ዓም እየተከናወነ እንደነበር ይታወቃል ይሁን እንጅ በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያላከናወናችሁ ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ ነገ ማለትም ሰኞ በቀን 13/11/2018 በአካል በመምጣት ምዝገባ እንድታከናውኑ በጥብቅ እናሳስባለን።