ABGS Aware Branch Grade 9
Статистика- Последний пост
- 31 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 623
- 1/48двое суток
- 713
- 1/72трое суток
- 770
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለም አቀፍ የኦንላይን (Zoom) ሴሚናር ተዘጋጅቷል። 📅 እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕗 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በዚህ ልዩ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በክብርተጋብዛችኋል። የZoom መግቢያ ሊንክ - Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/88944190251?pwd=DTLSeT8VSIm2YKwUxIU4cIA4CHgArm.1 Passcode ፡ Meeting ID: 889 4419 0251 Passcode: 191919
без подписи
ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ምዝገባ ያላከናወናችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ 2019ዓም የተማሪ ምዝገባ ከሰኞ 06/11/2018 ዓም እስከ አርብ 10/11/2018ዓም እየተከናወነ እንደነበር ይታወቃል ይሁን እንጅ በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያላከናወናችሁ ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ ነገ ማለትም ሰኞ በቀን 13/11/2018 በአካል በመምጣት ምዝገባ እንድታከናውኑ በጥብቅ እናሳስባለን።
ማስታወቂያ አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ተጨማሪ ቅርንጫፍ ሊከፍት ነው ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከላምበረት ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ወደ ኮተቤ 02 መግቢያ 300 ሜትር ገባ ብሎ አጸደ ህጻናት ቅርንጫፍ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ስለሆነም በአቅራቢያው የምትገኙ ነዋሪዎች የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል በደስታ እንገልጻለን። ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች - 0111575954 - 0930363779 - 0973600010 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
без подписи
без подписи
без подписи
ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉበቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ 2019ዓም የተማሪ ምዝገባ የሚጀመረው ከሰኞ 06/11/2018 ዓም እስከ አርብ 10/11/2018ዓም በመሆኑ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ በትህትና እያሳወቅን የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች በቴሌግራም የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
без подписи
1. ለእህት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ያመልክቱ። 👇👇👇 https://esdros.com/a/admission-request/ 2. ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ዝውውር አመልካቾች (Transfer requesting) ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ። 👇👇👇👇👇👇 https://esdros.com/a/transfer-request/1. ለእህት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ያመልክቱ። 👇👇👇 https://esdros.com/a/admission-request/
без подписи
ከውጤት ማስተካከል ጋር ተያይዞ ለመጠየቅ ይህንን ስልክ ይጠቀሙ።0992402480
ለአቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ወላጆች እና ተማሪዎቾ በሙሉ የውጤት መግለጫ ካርድ እየተሰራ ስለሆነ በአስቸኳይ Result የሚለውን ከተላከው ሊንክ ላይ በመክፈት ከውጤት ጋር ተያይዞ ችግር ካለ እስከ ማክሰኞ 6:00 ብቻ በ 0911761059 በመደወል ሪፖርት ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ከተጠቀሰው ሰዓት ዉጪ የሚቀርብ ሪፖርት ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም ።ማሳሰቢያ : ረፖርት ካርድ የሚለውን አትመልከቱ Result የሚለውን ተመልከቱ።
без подписи
ነገ ቅዳሜ መንፈሳዊ ጉዞ ለምታደርጉ ተማሪዎች በሙሉ ጠዋት ትምህርት ቤት እንድትገኙ እያሳሰብን ሰዓት አሳልፎ የሚመጣ ተማሪ ካለ ኮሚቴው ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳስባለን። ወንዶችም ሴቶችም ስነ ምግባር የጠበቀ አለባበስ መልበስ ይጠበቅባችኋል።
без подписи
1. ለእህት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ያመልክቱ። 👇👇👇 https://esdros.com/a/admission-request/ 2. ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ዝውውር አመልካቾች (Transfer requesting) ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ። 👇👇👇👇👇👇 https://esdros.com/a/transfer-request/1. ለእህት ወንድም አመልካቾች (Sibling applicants) ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ያመልክቱ። 👇👇👇 https://esdros.com/a/admission-request/
ለሁሉም የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች ወላጆች ጉዳዩ፡- የእህትና ወንድም እንዲሁም የተማሪዎች ዝውውር ማመልከቻ ጊዜ ማራዘምን ይመለከታል። እንደሚታወቀው፣ በትምህርት ቤታችን የሚካሄደው የእህትና ወንድም እንዲሁም የተማሪዎች ዝውውር የማመልከት ሂደት ቀደም ሲል በተወሰነው ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ ታቅዶ ነበር። ሆኖም ግን ሁሉም ወላጆች በበቂ ሁኔታ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል እና በብዙ ወላጆች በቀረበው ጥያቄ መሠረት፣ የእህትና ወንድም ምዝገባ እና የተማሪዎች ዝውውር ማመልከቻ ጊዜ እስከ 18/10/2018 ዓ.ም ምሽት ድረስ እንዲራዘም ተወስኗል። በመሆኑም እስካሁን ምዝገባችሁን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ሂደቱን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ ማንኛውም ጥያቄዎች እንደማይስተናገዱ በአክብሮት እናሳውቃለን።
без подписи
без подписи