tgindex
ABGS Aware Branch Grade 12

ABGS Aware Branch Grade 12

Статистика
Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
691
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
750
21 постов
Вовлечённость
108,5%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
224
1/48двое суток
256
1/72трое суток
276

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • የባንክ ሒሳብ ቁጥር የተከፈተው የተማሪ ተወካዮች በሆኑት ተማሪ አፎሚያ ስለሺ:አብይ ብሩክ እና ብሩክ ወልደ ጊዮርጊስ በመሆን የተከፈተ መሆኑን እያሳወቅን የምረቃ መርሀ ግብሩ ነሀሴ 23/2018 ዓም የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 263734041

  • ለ 2018ዓም 12 ኛ ክፍል ተማሪ  ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ን/ኢ/አ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ከ አቡነ ጎርጎሪዮስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጋር በመሆን 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዱ የ አዋሬ :ለቡ: ቃሊቲ እና መሪ አቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች ከወላጆቻቸው ጋር በደማቅ መንፈሳዊ መርሀ ግብር ያስመርቃል ።ስለሆነም ለምረቃ መርሀ ግብር ማስፈፀሚያ የሚሆን 4000 ብር መዋጮ እንዲደረግ የጋራ መግባባት ላይ የተደረሰ ስለሆነ ከዚህ በታች በተቀመጠው የአቢሲኒያ ባንክ ሒሳብ ቁጥር ገቢ እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን።

  • አስቸኳይ መልእክት  ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ 10ኛ ወ ደ 11ኛ ክፍልእና ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል  የተዛወሩ  የተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችን እያቀረብን መንግስት ባወረደው መመሪያ መሰረት   ከ ቀን 06/11/2018ዓም  በክረምት ወራት  የማጠናከሪያ ትምህርት እየተማሩ እንደሆነ ይታወቃል ።ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች ትምህርቱን እንደ መደበኛ ትምህርት ባለመቁጠር ዪኒፎርም ያለመልበስ ችግር እና ስነ ምግባርን ያልጠበቀ የፀጉር አቆራረጥ መኖሩን ብሎም በሴት ተማሪዎች ላይ አርቴ ፀጉር መቀጠል :ጠፍር ማሳደግ :የጠፍር ቀለም መቀባት መኖራቸውን ኮሚቴው ገምግሞዋል ።ስለሆነም ወላጆች ይህንን ከግምት በማስገባት ወላጆች ልጆቻችሁ ዪኒፎርም ለብሰው እንዲመጡ እንድታደርጉልንና ስነምግባርን የጠበቀ የፀጉር አቆራረጥ እንዲኖራቸው እንድታደርጉልን በጥብቅ እናሳስባለን።

  • የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና የመንፈሳዊ ሥራ አመራር ኮሌጅ — 60ኛ ዓመት (የአልማዝ ኢዮቤልዩ) የመንፈሳዊ አገልግሎት ጉዞና የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕን ትሩፋትን ለመዘከር ዓለም አቀፍ የኦንላይን (Zoom) ሴሚናር ተዘጋጅቷል። 📅 እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕗 ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት — በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር በዚህ ልዩ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በክብርተጋብዛችኋል። የZoom መግቢያ ሊንክ - Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/88944190251?pwd=DTLSeT8VSIm2YKwUxIU4cIA4CHgArm.1 Passcode ፡ Meeting ID: 889 4419 0251 Passcode: 191919

  • без подписи

  • ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ገበታ ባለመሔዳቸው ምክንያት ለሚፈጠረው ማንኛውም ችግር ተቋሙ ሀላፌነት አይወስድም።ማሳሰቢያ :"ትምህርት ገበታ ላይ ተገኝታችሁ ስማችሁ የተለጠፈ ተማሪዎች ካላችሁ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እየጠየቅን ነገ ሪፖርት እንድታደርጉ ።ለቀሩበት አሳማኝ ምክንያት ካለ 0911898499 እና 0939128020 በመደወል አስቸኳይ ሪፖርት ይደረግ።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አዋሬ ቅርንጫፍ ከ 10ኛ ወ ደ 11ኛ ክፍል የተዛወሩ  የተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችን እያቀረብን መንግስት ባወረደው መመሪያ መሰረት ከ ቀን 06/11/2018ዓም በክረምት ወራት በ የማጠናከሪያ ትምህርት እየተማሩ እንደሆነ ይታወቃል ይሁን እንጂ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎቾ እስካሁን ትምህርት ያለጀመሩ በመሆናቸው ከነገ ጀምሮ ወደ ዳግማይ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት እንድትልኩልን በጥብቅ እናሳስባለን።

  • ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ምዝገባ ያላከናወናችሁ የተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ 2019ዓም የተማሪ ምዝገባ ከሰኞ 06/11/2018 ዓም እስከ አርብ 10/11/2018ዓም እየተከናወነ እንደነበር ይታወቃል ይሁን እንጅ በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያላከናወናችሁ ወላጆች ለመጨረሻ ጊዜ ነገ ማለትም ሰኞ በቀን 13/11/2018 በአካል በመምጣት ምዝገባ እንድታከናውኑ በጥብቅ እናሳስባለን።

  • ማስታወቂያ አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ተጨማሪ ቅርንጫፍ ሊከፍት ነው ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከላምበረት ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ ወደ ኮተቤ 02 መግቢያ 300 ሜትር ገባ ብሎ አጸደ ህጻናት ቅርንጫፍ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ስለሆነም በአቅራቢያው የምትገኙ ነዋሪዎች የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል በደስታ እንገልጻለን።    ለበለጠ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች -         0111575954 -         0930363779 -         0973600010    ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

  • без подписи

  • 14 июл.8101из AwareSecondarySchoolParent

    ለ12ኛ  ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ  ዛሬ ማክሰኞ   ብሔራዊ ፈተና እየተፈተኑ እንደሆነ ይታወቃል።ስለሆነም የከሰዓት ጂኦግራፊ ፈተና ጨርሰው የሚወጡት 11:00 ስለሆነ ወላጆች 11:30 ትምህርት በመምጣት ልጆቻችሁን እንድትወስዱ በትህትና እናሳውቃለን።

  • 11 июл.1 0778

    без подписи

  • без подписи

  • ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች በሙሉበቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የ 2019ዓም የተማሪ ምዝገባ የሚጀመረው ከሰኞ 06/11/2018 ዓም እስከ አርብ 10/11/2018ዓም በመሆኑ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ በትህትና እያሳወቅን የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች በቴሌግራም የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ለ12 ሰኞ ክፍል ተፈጥሮ ማህበራዊ ተማሪዎች በሙሉ  ነገ ማለትም አርብ በቀን 03/11/2018 ዓም በቀጣይ በሚሰጠው ብሔራዊ ፈተና ዙሪያ ኦረንቴሽን የሚሰጥ በመሆኑና ትክክለኛ የምትፈተኑበትን ቦታ የምታውቁ በመሆኑ ከጠዋቱ በ 2:00 እንድትገኙ እናሳስባለን።ማሳሰቢያ :አድሚሽን ካርድ እንድትይዙ : ሰዓት ይከበር : ዩኒፎርም መልበሰ ግዴታ :ጃኬት መልበሰ አይቻልም : ሞባይል መያዝ የተከለከለ ነው።