tgindex
ABG Lebu branch (2018 G11)

ABG Lebu branch (2018 G11)

Статистика
Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
672
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
627
22 постов
Вовлечённость
93,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
571
1/48двое суток
654
1/72трое суток
705

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 👉አስቸኳይ መልእክት፦   ለ አቡነ ጎርጎሪዮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቡ ቅርንጫፍ ከ 10ኛ ወ ደ 11ኛ ክፍልእና ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል  የተዛወራችሁ  ተማሪዎች በሙሉ   ነገ ማለትም ሀሙስ በቀን 30/11/2018 ዓም ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሱፐርሻይዘሮች ለመቆጣጠር የሚመጡ በመሆኑ ከጠዋቱ 1:30 _2:00 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። 👉ማሳሰቢያ: ጥብቅ የሆነ የስም ቁጥጥር ስለሚኖር መቅረትም ማርፈድም በፍጹም የተከለከለ ነው። የኖት ደብተር በአግባቡ እንድትይዙ።የደንብ ልብስ መልበስ ግዴታ ነው።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • መረጃ ✝✝✝✝✝ ውድ የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን የቅድመ ግቢ ጉባኤ መዝጊያ መርሃግብር ዛሬ 22/11/18 የአባታችንን የአቡነ ጎርጎሪዮስ 36ኛ ዓመት ዕረፍታቸው መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ በቦሌ አቡነ ጎርጎሪዮስ ቤተ ክርስቲያን ሔደን ዘክረናል ፤ለመምህራኖቻቸው፣ለአስተዳደር አካላት እንዲሁም የቀድሞ የለቡ አቡነ ጎርጎሪዮስ ተማሪዎች እለቱን አስመልክቶ ዝክር፣መንፈሳዊ ትምህርት እና በዝማሬ ስናመሰግን ውለናል። 👉ለዚህ መልካም ተግባር ለለፋችሁ፣ ለደከማችሁ ተማሪዎቻችን ዋጋችሁን እግዚብሔር ይክፈላችሁ ።

  • 27 июл.3932из ABGSlebubG12

    ስማችሁ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች እስካሁን ትምህርት ያልጀመራችሁ በመሆኑ ከቀን21/11/18 በኃላ ለትምህርት መምጣት እንደማይቻል እናሳውቃለን።

  • ለ12ኛ ክፍል የ2019ዓ.ም ተማሪዎች 👉የክረምት ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም መጀመር ግዴታ መሆኑን እያሳወቅን ይህን መልዕክት ሳትቀበሉ ላልመጣችሁ ተማሪዎች ት/ቤቱ ሐላፊነት አይመስድም።

  • ለውድ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ። ከሁሉ አስቀድመን የከበረ ሰላምታችን በያላችሁበት ይድረስ። የ2019 ዓ.ም. የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 6 እስከ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ ቢጀምርም ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው እና ለወላጆች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባው ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ ቆይቷል። በአሁኑ ወቅት ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ተማሪዎችን የመቀበል ሂደት እየተካሄደ በመሆኑ ያሉትን ክፍት ቦታዎች በትክክል ለመለየት የነባር ተማሪዎች ምዝገባን በአፋጣኝ ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኗል። ስለሆነም የሁሉም ቅርንጫፎች የነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ እስከ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን። እባክዎ ልጅዎን እስከ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ብቻ በሚማርበት ቅርንጫፍ ትምህርት ቤት በመቅረብ ምዝገባውን እንዲያጠናቅቁ በአክብሮት እንጠይቃለን። ከተጠቀሰው የመጨረሻ ቀንና ሰዓት በኋላ ያልተመዘገቡ ነባር ተማሪዎች በፈቃዳቸው እንደለቀቁ በመቆጠር በክፍት ቦታው አዲስ አመልካች ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን። የዋናው መሥሪያ ቤት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ኮሚቴ

  • без подписи

  • без подписи

  • ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘራችሁ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የትምህርት ማላቂያ ስትራቴጂ(ከሐምሌ6-እስከ ነሐሴ 29)ላይ እስካሁን በት/ቤት መማር ማስተር ላይ ያልተገኛችሁ በመሆኑ ከሰኞ 20/11/18 ትምህርት ገበታችሁ ላይ ካልተገኛችሁ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።

  • አስቸኳይ ማስታወቂያ ለነባር ተማሪ ወላጆች ውድ ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ማለትም በቀን 15/11/2018 ዓ.ም ተጠናቋል። ሆኖም ሐሙስ እና አርብ (ሐምሌ 16,17/2018)ለመጨረሻ ጊዜ በወላጆች ጥያቄ መሰረት በመራዘሙ እንድታስመዘግቡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን ። በተጠቀሰው ቀን ገደብ ያላስመዘገበ ወላጅ እንደለቀቀ በመቁጠር ከሰኞ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በምትኩ አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን ።           ትምህርት ቤቱ

  • ከላይየ የተላከው መልዕክት ከወይራ ወደ 9ኛ ክፍል የምትመዘገቡ ተማሪዎችን አይመለከትም።

  • без подписи

  • 👉ወደ የአቡነጎርጎሪዮስ 2ኛ ደረጃ ለቡ ቅርንጫፍ ከተለያዮ ቅርንጫፍ ት/ቤቶች የተዘዋወራችሁ ተማሪዎች ከነበራችሁበት ት/ቤት በቀን 15-16/11/18 ብቻ 👉ክሊራንስ(መሸኛ)፣ከ10-12ኛ ክፍል ውጪ ትራንስክሪፕት፣ ለ9ኛ ክፍል የሚኒስትሪ መልቀቂያ ኮፒ(ፕሪንት)፣ የተማሪ 2ፎቶ ግራፍ በመያዝ በህብረት ባንክ ሒሳብ ቁጥር[4461811632202013]በተማሪው ስምና ቀድሞ በነበረው መለያ ቁጥር ብቻ ክፍለው ት/ቤት ለምዝገባ እንድትመጡ እናሳስባለን።

  • የነባር ተማሪ ምዝገባ ነገ የመጨረሻ ቀን ነዉ።