tgindex

ABRET PRO

описание

የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro

4 544
подписчиков
Охват к подписчикам
54,1%
ERR
Реакции к просмотрам
2,31%
1 315 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,38%
215
Постов в день
0,4
всего 22

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.ሐጂዬ የረቢዑ ድምቀት ነበሩ:: የመውሊድ መድረኮች ሁሉ ሙፍቲን ይናፍቁ ነበር:: እሳቸው የገቡበት መውሊድ ነቢﷺ ገብተውበታል ማለት ይቻል ነበር:: ጣፋጭ እጅግ መካሪ መልእክቶቻቸው ሁሌም ይናፈቃሉ:: መልካም ስራዎቻቸውን አላህ ይውደድላቸው:: ወሩ ነቢﷺ የተወለዱበት ወር ነው:: ሰዋቡን ለወዳጃቸው ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ገነቴ ነይተን ሰለዋት ብናወርድ ትርፉ እጥፍ ድርብ ነው::11,59%
  • 10 авг.ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን የአብሬቶቹ የዘር ፍሬ ፣ የሸይኻችን ሠይዲ ሚቅባሰል ኑር(ቀ.ሢ) የልጅ ልጅ ፣ ተወዳጁ ወንድማችን ሱነን በድንገት ተለየን አላህ በረሕመቱ ይሸፍንልን ፣ ሩሁን በአባት አያቶቹ አካቢሮቹ ጥላ ስር ከነቢﷺ ጋር ያኑርልን🤲7,91%
  • 14 авг.ለነብያችንﷺ ዊላዳ ካኢናቱ ሁሉ በደስታ ተወዛወዘ ፣ መላኢካው ሁሉ በኢሽቅ ተንቀጠቀጠ ፣ ሁሉም የጀነት በሮች እጅግ ግሩም በሆነ መአዛ ታጅበው ተከፈቱ:: የነብያችንንﷺ መወለድ አላህ እራሱ ነው ቀድሞ ያከበረው:: واهتز كل اكوان الله عاشقا ونزهة وتراجفت به الملإكة بالغرام والوجد وفتح الجنان والعطر يتباهر لمولد طه العربى المجتبى الأمجد6,71%
  • 12 авг.ሰፈር ወር ውስጥ ስላለው የመጨረሻ እሮብ አብሬትዮች ይህንን ቀን በየአመቱ ተህሊል በመክተብ በዱዓና ሰደቃ እንድናሳልፈው ተርቲብ አድርገውልናል ከአሪፎች ከፊሎቹ የከሽፍና የተምኪን ባለቤት የሆኑት ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ:- በእያንዳንዱ አመት ሶስት መቶ ሺ በላ(የአላህ ቁጣ) ይወርዳል ከነዚህ ውስጥ ሀያ ሺ የሚሆኑት በላዎች በሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ ነው የሚወርደው ለዚህም ነው አመቱ ውስጥ ካሉት ቀናት ውስጥ የሰፈር ወር የመጨረሻው እሮብ አሳሳቢ የሚሆነው በዚያ ቀን 4ረከአ የሰገደ ሰው በእያንዳንዱ ረከአ ከፋቲሀ በኃላ ኢና-አእጠይና 17 ጊዜ፣ ቁል ሁወላሁ አሀድ 5ጊዜ እንዲሁም ሙአውዘተይን አንዳንድ ጊዜ ከቀራ በመቀጠል በዱአኡል ሙአዘም አላህን ከለመነ አላህ በቸርነቱ የዚያን ቀን ከሚወርደው በላ በአጠቃላይ ይጠብቀዋል:: ኢሄን ሰው በላ የሚባል ነገር በዙሪያው ለአንድ አመት ድረስ መጠጋት አይችልም። እንዲሁ ሱራ*ያሲን* አንድ ግዜ እንድንቀራ…(سَلامٌ قَوْلا مِنْ رَبٍّ رَحِيمٍ) የሚለውን 313 ግዜ ደጋግመን እንድንቀራው አመላክተውናል ዱአኡል-ሙአዘም:- ቢስሚላሂ ረህማኒረሂም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም። አላሁመ ያሸዲደል ቁዋ ወያ ሸዲደል ሚሀል ያ አዚዝ ዘለት ሊኢዘቲከ ጀሚአ ኸልቂክ። ኢክፊኒ ሚን ጀሚአ ኸልቂክ ያ ሙህሲን ያ ሙጅሚል ያ ሙተፈዲል ያ ሙንኢም ያ ሙክሪም ያ መን ላኢላሀ ኢላ አንተ ኢርሀምኒ ቢረህመቲከ ያአርሀመራሂሚን አላሁመ ቢሲሪ ሀሰን ወአኺሂ ወጀዲሂ ወአቢሂ ወኡሚሂ ወበኒሂ ኢክፊኒ ሸረ ሀዘ የውም ወማ የንዚሉ ፊሂ ያ ካፊየል ሙሂማት ያዳፊአል በሊያት (ፈሰየክፊኩሁሙላህ ወሁወ ሰሚኡል አሊም) ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል ወላሀውል ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል አሊዪል አዚም ወሰለላሁ ተአላ አላ ሰይዲና ሙሀመዲን ወአላ አሊሂ ወሳህቢሂ ወሰለም4,90%
  • 31 июл.ወቅቶች ሁሉ አንቱን ያስታውሱናል:: በደስታም በሀዘንም ሁሌ ትውስ ፣ ዒድም መውሊድም ሲመጣ ከፊት ድቅን:: ዱዓው ነሻጣው መደዱም ያላንቱ አልሆን አለን:: ሩህዎ አይለየን🤲 💚መደድ ያሠይዲ4,03%
  • 22 июл.የዛሬ ሁለት አመት በሰፈር ወር 10ኛው ቀን 1446 እንደ አመተ ሂጅራ ነበር ተወዳጁን ፣ ታላቁን የአላህ ወልይ ፣ በሻሻው ሸይኻችንን ከጎናችን ያጣነው:: ወፋታቸው ለወዳጅ ቤተሰባቸው እጅግ ከባድ ሀዘን ቢሆንም ለእሳቸው ግን ኻሊቃቸውን የተገናኙበት ፣ ከዚህች ከንቱ አለም ጣጣ ያረፉበት ፣ የናፈቋቸውን ሁሉ ያገኙበት ትልቅ ቀን ነው:: አልፋቲሓ 🤲3,74%
  • 21 июл.ያስያዙንን ይዘናል:: ኢሻአላህ አንለቅም! ☆ ☆ ☆ እናንተ የባእ ቤተሰቦች ሆይ ከሠይድ ባኡ ሳኒ (ቀ.ሢ) የተዘረጋ የሆነ ገመድ (መንገድ) አለላቹ... እሱን አጥብቃችሁ ያዙ ! አብሬትዩ ሳሊስ (ቀ.ሢ) በአንድ መድሀቸው ካሰፈሩት يا بن باء إن لكم بحبيبي الله سيدكم حبل ودي من اكبركم فالزمه يا اولو الحمم2,98%
  • 24 июл.የተወዳጁ ሸይኻችን ሠይዲ ሸይኽ ሚቅባሰል ኑር አልአብሬትይ (ቀ.ሢ) አመታዊ የቁርአን ኸትም እና ዱዓ ፕሮግራም በዛሬው ቀን ሰፈር 10 ከጠዋቱ ጀምሮ እይተካሄደ ነው:: አላህ ኑር አድርጎ ያድርስላቸው:: እኛንም በመንገዳቸው ያፅናን🤲2,89%
  • 14 июл.አብሬትዬ (ቀ.ሢ) በወአዛቸው ስለ አጅ ነቢ ካስተማሩበት ☆ ☆ ☆ በነቢ ኢሳ አለይሂ ሠላም ዘመን ዝናብ ጠፋ:: ዱዓ ቢለመን ቢለመን ጭራሹኑ ዝናብ ታጣ:: ኢስቲስቃእ ብለው ሰዉን ሰበሰቡ... ተራ በተራ ዱዓ ይለምን አሉ:: ሁሉም ሰው ለምኖ አንድ አይነ ስውር ሰውዬ ተራ ደረሰው:: ዱዓ አድርግ ተባለ... "እኔ ብዙ ወንጀል ሰርቻለው... ዱዓ ማድረግ እፈራለው" አላቸው:: ምን አደረግክ ብለው ጠየቁት... አንድ ቀን አጅነቢ አየሁና ለጀዛአው ብዬ አይኔን አጠፋሁት" አላቸው:: ዱዓ ለምን አሉት:: ወዲያው እጁን ቢዘረጋ በዛው በዘረጋው እጁ ዝናብ ዘነበ::2,68%
  • 18 июл.ያንዳንዶቹ እጣ እንደው ለጉድ ነው:: በመላው አለም የሱፍይ ጠሪቃዎች የሠይዲ አብዱልቃዲር ጂላኒይ ስም እንደሚወሳው ሁሉ በሀበሻ ዳር እስከዳር የዳናው ጌታ ይወሳሉ:: ትልልቅ የተባሉ እጅግ ብዙ ሀሪማዎች ሁሉ የዳኖቹ አሻራ አርፎበታል:: መገን ሺሀቡ ዳንይ💚 شي لله شي لله شهاب الداني محراب مدور النور العرشي2,62%
  • 9 июн.የሰው ልጅ ሀሳቡ ምኞቱ ብዙ ነው... ይመጣል የተባለው ዘመን የሚመጣ አይመስለውም... ልጅ የሆነ እንደው አድጌ ፂም አበቅላለው ብሎ አይልም... ደርሼ ትልቅ ሰው(ሽማግሌ) እሆናለሁ ብሎ አይልም... ነገር ግን ሁሉም ወዲያውኑ መጥተው ይደርሳሉ:: ከሰው ልጅ ብዙ የኖረው 1000 አመት ነው... አንድ ሁለት ሰዎች ከዛ የጨመሩ አሉ:: ሺ አመት የቆየውም ቢሆን ጨርሶ ሄዷል... ሰው የሆነ እንደሆነ እንደ እንጨት ቆሞ የሚቀር(የሚኖር) ነገር የለም:: እድሜው ትንሽ ነው... የሰራበት የሆነ እንደሆነ ብዙ ነው... ካልሰራበት ግን ትንሽ ነው:: ከ ሠይዲ አባ ራሙዝ ወአዝ የተወሰደ2,41%
  • 23 июл.ጥማቱ እንዲ ነው ተብሎ በማይባለት በዛ የጭንቅ ቀን ሰዎች ወደ ሐውዱ ይመጣሉ... በእኔ ላይ አብዝተው ሰለዋት ከሚያወርዱት በቀር አላውቃቸውም ብለዋል ሐቢባችንﷺ ‎ﷴﷺ ❤️ ዘንድ መታወቅ ከፈለግክ ሶላት አለ ነቢ አብዛ 🙏2,39%