جماعة المدرسة العباسية
описание
🔊→በቡታጀራ ከተማ የሚሰጡ ደርሶች፣ደዕዋዎች፣መልዕክቶች እና አዲስ ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔆←{{إِثْبَتْ عَلَى الْحَقْ وَلَوْ كُنْتَ وَحْدَكْ}} 🔆→[[በሀቅ ላይ ፅና ብቻህም ብትሆን]] ለአስተያየት እና ለጥያቄ @Alabasiyabot
506
подписчиков
Охват к подписчикам
53,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,48%
28
Постов в день
0,0
всего 22
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 24 июл.ሰላተል ኢስቲስቃእ (አላህ ዝናብ እንዲሰጠን የምንጠይቅበት ስግደት) ነገ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 አዲስ ሰፈር (ቱርክ መስጂድ) ስለምንሰግድ ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ ስንል ከወዲሁ እናሳስባለን! https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group0,00%
- 3 июл.📌 #خطبة_مكتوبة -٩ (١٨-٠١-١٤٤٨هـ) بعنوان: ”لُزُومُ مَنْهَجِ السَّلَفِ الصَّالِحِ سَبِيلُ النَّجَاةِ“ ✏️ كتبها: أبو مسلم عمر بن حسن العروسي 📥📥📥 https://t.me/AbumuslimArabicDuroos/9239 #منهج_السلف_خطبة_الجمعة #السلفية #العقيدة #المنهج0,00%
- 29 июн.* “የሱንና ሐቅ በኛ ላይ”፣ እንዲሁም ሱንናን ለሚያስተባብሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ * ትላንት እሁድ ሰኔ 22/2018 በሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor0,00%
- 25 июн.🌿 የመድረሳ የክረምት ኮርስ 🌿 እነሆ! በየአመቱ የተለመደው የመድረሳ ኮርስ ዘንድሮም በልዩ ዝግጅት ልጆቻችንን በእውቀትና በስነ-ምግባር ለማሳደግ ተዘጋጅቷል! 📌 የምዝገባ ቀን 🗓 ከቅዳሜ ( ሰኔ 20 ) እስከ ማክሰኞ ( ሰኔ 30 ) ብቻ 👦 የመግቢያ መስፈርት • ተማሪው ቢያንስ 5 ዓመት የሞላው መሆን አለበት። 📚 የሚሰጡ ትምህርቶች • ቃዒዳ • ቁርዓን • ተጅዊድ • አቂዳ • ፊቅህ • አደብ ✨ ለእያንዳንዱ ተማሪ በእውቀቱና በአቅሙ መሰረት በኪታብም ሆነ በደብተር የተዘጋጀ ትምህርት ይሰጣል። 💰 የምዝገባ ክፍያ 300 ብር ብቻ 📞 ለበለጠ መረጃ • 0916270905 • 0949710171 📍 አድራሻ • መድረሳ መስጂድ (በ ሴቶች መግቢያ በኩል ባለው) 🔗 Telegram • https://t.me/ALABASIYA0,00%
- 24 июн.#أحكام_صيام_يوم_عاشوراء |حكم إفراد صيام يوم عاشوراء| فضيلة الشيخ المحدث: #علي_بن_أحمد_الرازحي ➤ لمشاهدة الفيديو: ⤵️ ▶️ يوتيوب 📱 فيسبوك.0,00%
- 23 июн.~~~ የዓሹራእ ድል '' ዓሹራእ" የሚለው ቃል "አስረኛ " የሚል ትርጓሜ ያለው ቢሆንም አሁን ግን የማወራው ስለ ሙሐረም ወር አሥረኛው እለት ነው። የዓሹራእ እለት ለአምባገነን ፣ ጨካኝ እና አረመኒያዊ ማንነቶች የፈለገ ማን አለብኝነት ስሜት ውስጥ ሆነው ያሻቸውን ቢናገሩም ፣ ቢሰሩም አሏህ የወሰነው ቀን ሲደርስ ከአሏህ ብርቱ አያያዝ ሊታደጋቸው የሚችል ምንም አይነት ምድራዊ ሀይል እንደሌለ ማሳያ የሆነ ታላቅ ቀን ነው። የዓሹራእ እለት ለተገፉ፣ ለተጨቆኑ እና በሰቆቃ ውስጥ ላሉ ማንነቶች ለሊቱ ምንም ያህል ቢረዝምም መንጋቱ አይቀርም የሚል የብስራት ደውል የሚያሰማ የድል ቀን ነው። የዓሹራእ እለት አሏህ ግፈኞችን ጊዜ ሰጥቶ ያዘናጋቸዋል እንጂ ፈፅሞ እንደማይተዋቸው፤ ይልቁንም ለሌሎች አስተማሪ የሆነን ቅጣት እንደሚቀጣቸው ህያው የሆነ የታሪክ ምስክር ነወ ። የዓሹራእ ቀን የአሏህ እርዳታ ሊዘገይ ይችል ይሆናል እንጂ ከትቶውን እንደማይቀር ተስፋ ሰጪ ቀን ነው። የዓሹራእ ክስተት ፊርዐውን ይኮራበት በነበረው የናይል ወንዝ ሰጥሞ ላይመለስ ማሸለቡ አሏህ ከሻእ ዛሬ ''አለኝ'' ፣ ''የኔ ነው'' ፣ '' በእኔ ቁጥጥር ስር ነው ያለው'' በምንለው ነገር ሳይቀር ሊያጠፋን እንደሚችል ተግባራዊ ምሳሌን የያዘ አስደንጋጭ መልእክት አለው ። የዓሹራእ ድል አሏህ ሙሣን እና ተከታዮቹን ከፊርዐውንና ሠራዊቱ ያዳነበት መንገድ ምንም እንኳን ማብቂያዬ ነው ያልንበት ጭንቅ ውስጥ ብንሆንም በእርሱ እስከተመካን ድረስ እኛን ለማዳን እና ለማትረፍ ምንም የማይሳነው ሁሉን ቻይ ጌታ እንደሆነ የምንማርበት የድል ታሪክ ነው። ይህን ቀን መልእተኛው በፆም ያሳልፉት ነበር። ይህንን አንድ ቀን መፆም የድፍን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል። ይህንን ቀን ብቻውን ከመፆም ይልቅ ቀደም ብሎ የዋዜማውን ቀን ጨምሮ መፃም እጅግ የተወደደ ነው። ይህ ታላቅ የድል ቀን ዘንድሮ የፊታችን ሐሙስ(ሰኔ 18/2018) ይውላል።እና የቻለ ሰው ረቡዕ እና ሐሙስን ይፁም፤ ያልቻለ ደግሞ ዋናውን እለት ብቻ ቢሆን ከመፆም አይሳነፍ ፤ ለሌሎችም እናስታውስ። አሏህ ልክ እንደ ዓሹራእ አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች በጠላቶቻቸው ላይ ድል የሚቀዳጁበትን ዘመን ቅርብ ያድርገው!! አሏሁመ ኣሚን https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group0,00%
- 20 июн.አል-ዐቂደቱ አል-ዋሲጢየህ ተጀምሯል... https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group?livestream=7525c2842c8555ffa60,00%
- 19 июн.https://t.me/AliAlrazihi0,00%
- 19 июн.السيرة والشمائل - موقع الشيخ علي بن أحمد الرازحي https://alrrazihi.al3ilm.net/alttarikh/alssirat0,00%
- 19 июн.የሸይኹን የተለያዩ ትምርቶች ለማግኘት ይህን አድራሻ ተጠቀሙ0,00%
- 19 июн.без подписи0,00%
- 19 июн.📔 [ المنهجيَّة في طلب العلم ] فضيلة الشيخ المحدث / علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله – . = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid0,00%