tgindex
جماعة المدرسة العباسية

جماعة المدرسة العباسية

Статистика
@ALABASIYAарабский

🔊→በቡታጀራ ከተማ የሚሰጡ ደርሶች፣ደዕዋዎች፣መልዕክቶች እና አዲስ ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🔆←{{إِثْبَتْ عَلَى الْحَقْ وَلَوْ كُنْتَ وَحْدَكْ}} 🔆→[[በሀቅ ላይ ፅና ብቻህም ብትሆን]] ለአስተያየት እና ለጥያቄ @Alabasiyabot

Последний пост
24 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
506
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
272
21 постов
Вовлечённость
53,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
163
1/48двое суток
186
1/72трое суток
201

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሰላተል ኢስቲስቃእ (አላህ ዝናብ እንዲሰጠን የምንጠይቅበት ስግደት) ነገ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 አዲስ ሰፈር (ቱርክ መስጂድ) ስለምንሰግድ ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ ስንል ከወዲሁ እናሳስባለን! https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

  • 3 июл.2501из AbumuslimArabicDuroos

    📌 #خطبة_مكتوبة -٩ (١٨-٠١-١٤٤٨هـ) بعنوان: ”لُزُومُ مَنْهَجِ السَّلَفِ الصَّالِحِ سَبِيلُ النَّجَاةِ“ ✏️ كتبها: أبو مسلم عمر بن حسن العروسي 📥📥📥 https://t.me/AbumuslimArabicDuroos/9239 #منهج_السلف_خطبة_الجمعة #السلفية #العقيدة #المنهج

  • * “የሱንና ሐቅ በኛ ላይ”፣ እንዲሁም ሱንናን ለሚያስተባብሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ * ትላንት እሁድ ሰኔ 22/2018 በሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • جماعة المدرسة العباسية pinned a photo

  • 🌿 የመድረሳ የክረምት ኮርስ 🌿 እነሆ! በየአመቱ የተለመደው የመድረሳ ኮርስ ዘንድሮም በልዩ ዝግጅት ልጆቻችንን በእውቀትና በስነ-ምግባር ለማሳደግ ተዘጋጅቷል! 📌 የምዝገባ ቀን 🗓 ከቅዳሜ ( ሰኔ 20 ) እስከ ማክሰኞ ( ሰኔ 30 ) ብቻ 👦 የመግቢያ መስፈርት • ተማሪው ቢያንስ 5 ዓመት የሞላው መሆን አለበት። 📚 የሚሰጡ ትምህርቶች • ቃዒዳ • ቁርዓን • ተጅዊድ • አቂዳ • ፊቅህ • አደብ ✨ ለእያንዳንዱ ተማሪ በእውቀቱና በአቅሙ መሰረት በኪታብም ሆነ በደብተር የተዘጋጀ ትምህርት ይሰጣል። 💰 የምዝገባ ክፍያ 300 ብር ብቻ 📞 ለበለጠ መረጃ • 0916270905 • 0949710171 📍 አድራሻ • መድረሳ መስጂድ (በ ሴቶች መግቢያ በኩል ባለው) 🔗 Telegram • https://t.me/ALABASIYA

  • #أحكام_صيام_يوم_عاشوراء |حكم إفراد صيام يوم عاشوراء| فضيلة الشيخ المحدث: #علي_بن_أحمد_الرازحي ➤ لمشاهدة الفيديو:   ⤵️                                   ▶️      يوتيوب    📱       فيسبوك.

  • ~~~ የዓሹራእ ድል '' ዓሹራእ" የሚለው ቃል "አስረኛ " የሚል ትርጓሜ ያለው ቢሆንም አሁን ግን የማወራው ስለ ሙሐረም ወር አሥረኛው እለት ነው። የዓሹራእ እለት ለአምባገነን ፣ ጨካኝ እና አረመኒያዊ ማንነቶች የፈለገ ማን አለብኝነት ስሜት ውስጥ ሆነው ያሻቸውን ቢናገሩም ፣ ቢሰሩም አሏህ የወሰነው ቀን ሲደርስ ከአሏህ ብርቱ አያያዝ  ሊታደጋቸው የሚችል ምንም አይነት ምድራዊ ሀይል እንደሌለ ማሳያ የሆነ ታላቅ ቀን ነው። የዓሹራእ እለት ለተገፉ፣ ለተጨቆኑ  እና በሰቆቃ ውስጥ ላሉ ማንነቶች ለሊቱ ምንም ያህል ቢረዝምም መንጋቱ አይቀርም የሚል የብስራት ደውል የሚያሰማ የድል ቀን ነው። የዓሹራእ እለት አሏህ ግፈኞችን ጊዜ ሰጥቶ ያዘናጋቸዋል እንጂ ፈፅሞ እንደማይተዋቸው፤ ይልቁንም ለሌሎች አስተማሪ የሆነን  ቅጣት እንደሚቀጣቸው ህያው የሆነ የታሪክ ምስክር ነወ ። የዓሹራእ ቀን የአሏህ እርዳታ ሊዘገይ ይችል ይሆናል እንጂ ከትቶውን እንደማይቀር ተስፋ ሰጪ ቀን ነው። የዓሹራእ ክስተት ፊርዐውን ይኮራበት በነበረው የናይል ወንዝ ሰጥሞ ላይመለስ ማሸለቡ አሏህ ከሻእ ዛሬ ''አለኝ'' ፣ ''የኔ ነው'' ፣ '' በእኔ ቁጥጥር ስር ነው ያለው'' በምንለው ነገር ሳይቀር ሊያጠፋን እንደሚችል ተግባራዊ ምሳሌን የያዘ አስደንጋጭ መልእክት አለው ። የዓሹራእ ድል አሏህ ሙሣን እና ተከታዮቹን ከፊርዐውንና ሠራዊቱ ያዳነበት መንገድ ምንም እንኳን ማብቂያዬ ነው ያልንበት ጭንቅ ውስጥ ብንሆንም በእርሱ እስከተመካን ድረስ እኛን ለማዳን እና ለማትረፍ ምንም የማይሳነው ሁሉን ቻይ ጌታ እንደሆነ የምንማርበት የድል ታሪክ ነው። ይህን ቀን መልእተኛው በፆም ያሳልፉት ነበር። ይህንን አንድ ቀን መፆም የድፍን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል። ይህንን ቀን ብቻውን ከመፆም ይልቅ ቀደም ብሎ የዋዜማውን ቀን ጨምሮ መፃም እጅግ የተወደደ ነው። ይህ ታላቅ የድል ቀን ዘንድሮ  የፊታችን ሐሙስ(ሰኔ 18/2018) ይውላል።እና የቻለ ሰው ረቡዕ እና ሐሙስን ይፁም፤ ያልቻለ ደግሞ ዋናውን እለት ብቻ ቢሆን ከመፆም አይሳነፍ  ፤ ለሌሎችም እናስታውስ። አሏህ ልክ እንደ ዓሹራእ አለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች በጠላቶቻቸው ላይ ድል የሚቀዳጁበትን ዘመን ቅርብ ያድርገው!!               አሏሁመ ኣሚን https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

  • አል-ዐቂደቱ አል-ዋሲጢየህ ተጀምሯል... https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group?livestream=7525c2842c8555ffa6

  • https://t.me/AliAlrazihi

  • السيرة والشمائل - موقع الشيخ علي بن أحمد الرازحي https://alrrazihi.al3ilm.net/alttarikh/alssirat

  • የሸይኹን የተለያዩ ትምርቶች ለማግኘት ይህን አድራሻ ተጠቀሙ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📔 [ المنهجيَّة في طلب العلم ] فضيلة الشيخ المحدث /     علي بن أحمد الرازحي – حفظه الله – . = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

  • «እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደውራ ፕሮግራማችን ከ20ደቂቃ በኋላ 9:00 ሰዓት ላይ መግቢያ የሚደረግ ሲሆን ከዐስር በኋላ በቀጥታ ኮርሱ የሚጀምር ይሆናል! በመሆኑም ከወዲሁ ቀደም ብላችሁ ቦታው ላይ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።» ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ! https://t.me/ALABASIYA

  • 17 июн.1611из butajira_Qirat_daewa_group

    видео или голосовое, без подписи

  • ☞    ልዩ የደውራና (ኮርስ) ፕሮግራም                    በቡታጅራ ከተማ! = ⏱ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ቀን 12/09/2018 ከዐስር ሰላት በኋላ በይፋ የሚጀምርና ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቀጥል የኮርስ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቆታል። 🎤 ኮርሱን የሚሰጡት ታላቁ ሸይኽ፦ #ሸይኽ_ዐሊይ_ቢን_አሕመድ_አርራዚሒይ መሆናቸው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል። እንዲሁም በእለቱ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል ጥሪ የተደረገላቸው መሻኢኾችና ጠለበተል ዒልም ኮርሱን ለመታደም ይገኛሉ። በመሆኑም ከተለያዩ አካባቢ ከሚመጡ የሱና ወንድሞች ጋር ትውውቅ የምናደርግበት ትልቅ አጋጣሚ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን!! 📚 ለኮርስ የተመረጡ ኪታቦች በቦታው ተዘጋጅቶ የሚታደል ይሆናል። ታዲያ ይህንን ታሪካዊ ፕሮግም እንዳያመልጣችሁ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን ቡታጅራ እንድታደርጉ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን።         ለበለጠ መረጃ፦        ስልክ፦ 0939003858 0916270905 https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

  • https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream

  • 13 июн.235из AbumuslimAlarsi

    📢 بشرى سارة 📢 አስደሳች ዜና 📌 إن شاء الله اليوم نبدأ كتابا جديدا 📌 በአላህ ፍቃድ ዛሬ አዲስ ኪታብ (ትምህርት) እንጀምራለን 📚  #المستوى_التمهيدي - الأذكار والآداب               •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓  ቅዳሜ ዙልሒጃ 27/1447 ሂጅሪ, (ሰኔ 06,2018), ⏰ ሰዐት: ማታ 3፡00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። 🕌 ቦታ: ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) እና በዩቱብ (YouTube)                    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi

  • ታላቅ የዳዕዋና ኒያ ፕሮግራም በሸሃዳህ የሴቶች መድረሳ ግሩፕ! = ዛሬ ጁሙዓ ምሽት 3:30 በሸሃዳህ የሴቶች መድረሳ ግሩፕ አይቀርም!! ሸሃዳህ የሴቶች መድረሳ ግሩፕ ከተከፈተ ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ወንድምና እህቶች መዋጮ አድርገው መሬት ለመግዛት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ታዲያ ከአላህ በታች የእህቶች ጥረት ተጨምሮ ህልማቸው እውን ማድረግ ተችሏል። እናም ዛሬ የተቀሩ ሥራዎችን ለመስራት የዳዕዋና ኒያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ ተዘጋጅቷል። የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ √ ኡስታዝ ዐብዱልበር √ ኡስታዝ ሱሩር √ ወንድም የዕቁብ እና ሌሎችም። ስለሆነም እርሶ በዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም ተገኝታችሁ የትምህርቱ ተካፋይ እንድትሆኑና አሻራችሁንም እንድታሳርፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል!! ☞ መልዕክቱኑ በየግሩፑና ቻነል አሰራጩት። ባረከላሁ ፊይኩም! ሸሃዳህ የሴቶች መድረሳ ቡታጅራ! https://t.me/shadamrkz

  • ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር (አቡ ሁዘይፋ) ቁርኣን  ማብራሪያ  አያስፈልገውም? ሐዲስ  (ሱና)  አያስፈልገንም? @ALABASIYA

جماعة المدرسة العباسية — tgindex