ASTU Muslim Students Jeme'a
СтатистикаThe aim of this Channel is to broadcast information and to assist muslim students in ASTU by sharing info about Qur'an and kitab derses,remembering others.So,please share it to muslim students For any questions,comment use this bot @ASTU_MSJ_Bot
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 190
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 265
- 1/48двое суток
- 303
- 1/72трое суток
- 327
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📖 TIME MANAGEMENT | የጊዜ አጠቃቀም Time is one of the greatest blessings from Allah. Join us for an inspiring session and learn how to use your time effectively according to Islamic values. 🎙 Guest Speaker: Dr. Sheikh Nuru Muhammed 🎤 Host: Eng. Abdisa Nafso 📅 Date: Sunday, August 2, 2026 🕒 Time: 03:00 PM – 05:00 PM (Local Time) ✨ Knowledge Empowers 🤝 Faith Guides 📚 Reading Leads 📢 Don't miss this beneficial opportunity! Invite your friends and family to attend. 🔗 Join our Telegram Channel: t.me/information_sector_of_HIT_MSJ #TimeManagement #HITMSJ #IslamicLecture #KnowledgeEmpowers #FaithGuides #ReadingLeads
🎉 የምስራች ለተመራቂዎች በሙሉ! 🎓 አል-ቢዳያ የጋራ ምረቃ ፕሮግራም የ12ኛ ክፍል፣ የዲግሪ እና የድህረ ምረቃ ተመራቂዎች በሙሉ በዚህ ደማቅ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል 💼 በዕለቱ ከ40 በላይ ቀጣሪ ድርጅቶች የሚገኙ ሲሆን ለ ተመራቂዎች የ ሥራ አውደ ርዕይ ይኖራል ይህ ለሥራ ፈላጊዎች ትልቅ እድል ነው! 📅 ቀን፦ ነሐሴ 03 📍 ቦታ፦ አራዳ ፓርክ 📝 ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አሁኑኑ ይመዝገቡ 👉 https://msl-ten.vercel.app/f/kglqdt0zo8xtvo 📞 ለበለጠ መረጃ፦0962333331/32
Ya Jemeah how was the program?
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
Ready to Listen 👂? Want to meet our guest of honor Dr. Sheikh Nuru Muhammed? Click this link and come to our telegram channel
Live stream scheduled for Jul 21 at 18:00
⏳ Only 2 days left! ⏳ 📖 A Gentle Reminder: "Read! Read! Read!" 📖 As we approach this coming Tuesday, July 21, we invite you back to reflect on the divine command that reshaped world history 🌍. Let's hit pause on our busy lives to gather, learn, and grow closer as a community ✨. 🎙️ Guest: Dr.Sheikh Nuru Mohammed 🎤 Organizer: Abdulnasir Mohammed 📅 When: Tuesday, July 21 | 03:00 – 05:00 Local Time (9:00 AM – 11:00 AM) 📡 Where: Live Stream on t.me/ASTU_MSJ We are truly blessed 🙏 to host this beautiful, knowledge-filled event alongside our beloved brothers and sisters from: #Harambe University #Kotebe University #Haramaya University #Ambo University #Wolaita Sodo University #Oda Bultum University #Al-Uswah Voluntary Association Insha'Allah, we can't wait to share this inspiring time with you. Keep the chain of goodness going by sharing this reminder! 🌟
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
اقْرَأْ بِاسْمِ رَبِّكَ الَّذِي خَلَقَ
📎 Linkiin galmee: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⭐ Ammuma Galmaa'ii... 📱 Toora Onlaayiniin 💵 Bilisaan 1️⃣ Waggaa Tokko 🎊 Ragaa Dippiloomaa 👳🏽♂️ Ulamaa'ii Babbeekamoon ✨ Yeroo kamittuu ↩️ Namoota Birootiif qooduun ajrii argadhu.
📎 አሁኑኑ ይመዝገቡ https://reg.africaacademy.com 📱 ትምህርቱ የሚሰጠው በርቀት(ኦንላይን) ነው 💵 በነፃ 1️⃣ የሚወስደው ጊዜ አንድ አመት ብቻ ነው 👳🏽♂️ እውቅ መሻይኾች 🎉 እውቅና ያለው ሰርተፊኬት
📢 ማስታወስ 🔶 ዛሬ ማታ በአላህ ፈቃድ በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ኪታብ ደርስ ይኖረናል። 📚 المستوى التمهيدي - الأذكار والآداب 📚 አል-ሙስተዋ አል-ተምሂዲ - አል-አዝካር ወል-አዳብ (የመግቢያ ደረጃ - ዚክሮች እና ስነ-ምግባራት) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 እሁድ ሙሐረም 27/1447 ሂጅሪ, (ሐምሌ 05,2018), ⏰ ሰዐት: ማታ 3፡00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። 🕌 ቦታ: ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) እና በዩቱብ (YouTube) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
📢 ማስታወስ 🔶 ዛሬ ማታ በአላህ ፈቃድ በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ኪታብ ደርስ ይኖረናል። 📚 المستوى التمهيدي - الأذكار والآداب 📚 አል-ሙስተዋ አል-ተምሂዲ - አል-አዝካር ወል-አዳብ (የመግቢያ ደረጃ - ዚክሮች እና ስነ-ምግባራት) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ቅዳሜ ሙሐረም 26/1447 ሂጅሪ, (ሐምሌ 04,2018), ⏰ ሰዐት: ማታ 3፡00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። 🕌 ቦታ: ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) እና በዩቱብ (YouTube) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
📢 ማስታወስ 🔶 ዛሬ ማታ በአላህ ፈቃድ በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ኪታብ ደርስ ይኖረናል። 📚 المستوى التمهيدي - الأذكار والآداب 📚 አል-ሙስተዋ አል-ተምሂዲ - አል-አዝካር ወል-አዳብ (የመግቢያ ደረጃ - ዚክሮች እና ስነ-ምግባራት) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ሰኞ ሙሐረም 21/1447 ሂጅሪ, (ሰኔ 29,2018), ⏰ ሰዐት: ማታ 3፡00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። 🕌 ቦታ: ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) እና በዩቱብ (YouTube) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
📢 ማስታወስ 🔶 ዛሬ ማታ በአላህ ፈቃድ በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ ኪታብ ደርስ ይኖረናል። 📚 المستوى التمهيدي - الأذكار والآداب 📚 አል-ሙስተዋ አል-ተምሂዲ - አል-አዝካር ወል-አዳብ (የመግቢያ ደረጃ - ዚክሮች እና ስነ-ምግባራት) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ቅዳሜ ሙሐረም 19/1447 ሂጅሪ, (ሰኔ 27,2018), ⏰ ሰዐት: ማታ 3፡00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። 🕌 ቦታ: ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) እና በዩቱብ (YouTube) •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi
🔖 አዲስ የክረምት Online ደርስ ማስታወቂያ >○ የምንቀራው ኪታብ 📚 ኹላሰቱ ኑሪል የቂን ፊ ሲረቲ ሰዪዱል ሙርሰሊን >○ የኪታቡ ይዘት 🔹 ኪታቡ የነቢያችንን ﷺ የሕይወት ታሪክ ከውልደታቸው ጀምሮ ፣ የነቢይነት መጀመሪያቸውን፣ በመካና በመዲና የነበራቸውን ቆይታ፣ ያደረጓቸውን ውጊያዎች፣ የሰሃባዎችን ሁኔታና የዕለተ ሞታቸውን ታሪክ በዝርዝር በክፍል በክፍል ይተርካል። 🔹 ኪታቡ የተዘጋጀው: በሙአሊፍ ዑመር አብዱልጀባር ረሒመሁሏህ ነው። >○ የኪታቡ ጠቀሜታ 🔹 የነቢዩን ﷺ ሕይወት በዝርዝር ማወቅ በልብ ውስጥ ያላቸውን ቦታ ከፍ በማድረግ፣ የእርሳቸውን ፈለግ ለመከተል ከፍተኛ መነሳሳትን ይሰጣል። የእርሳቸውን የላቀ ሥነ-ምግባር፣ ትዕግስትን፣ ለሰዎች ማዘንና የነበራቸውን ስብእና በመማር የራስን ሕይወት ለማነጽም ይረዳል። ~ ⏳ ቀን: ዘወትር ማክሰኞና ሐሙስ ⏱ ሰአት: ከመግሪብ እስከ ዒሻ 👤 በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 📎 የሚተላለፍበት ቻናል: ቂርዓት_ቻነል @qireat6k