ኢትዮ አርሰናል የኛ™
Статистикаስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እረክት ብለው የሚወጡበት ግዛት ደርሰዋል ኢትዮ አርሰናል የኛ™ welcome ብላ ትቀበላለች 😍 ስለተከተሉን እናመሰግናለን ኢትዮ አርሰናል የኛ™
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 37
- Всего постов
- 62
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 995
- 1/48двое суток
- 1 140
- 1/72трое суток
- 1 229
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🎇ሚኬል አርቴታ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ያነሳቸው ሃሳቦች በአጭሩ✨ ➤ዴክላን ራይስ፣ ቡካዮ ሳካ እና ማርቲን ዙቢሜንዲ ለእሁዱ ጨዋታ ዝግጁ መሆናቸውን ተናግሯል። ➤ቲምበር ለጥቂት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ የተናገረ ሲሆን ዊልያም ሳሊባ ለረጅም ጊዜ እንደማይኖር አረጋግጧል። ➤ከዝውውሮች ጋር በተያያዘ ደግሞ የክለቡ አላማ ትልቅ እንደሆነ፣ እናም ቡድኑን ማሻሻል እንደሚፈልግ፣ ማሻሻል የሚፈልጓቸው ቦታቸው ለይተው እንዳዩ፣ እናም ያንን ለማድረግ እየሞከሩ እንደሆነ ገልጿል። ➤ከዚህ በተጨማሪ በአፅንኦት የተናገረው አንዳንድ ተጫዋቾች ክለቡን መልቀቅ እንዳለባቸው መወሰኑን እናም ደጋፋዎች አምነው መቀበል እንዳለባቸው ተናግሯል።
🚨💣||•አርሰናል ኳንሳን ለማስፈረም ከባየር ሌቨርኩሰን ጋር በይፋ ንግግር ጀምሯል።[Ed Aarons-The guardian]
🚨💣||• አርሰናል እና ጋላታሳራይ በሚያደርጉት ድርድር ወቅት አርሰናል የቪክቶር ኦሽሜንን ስም አንስቷል። አርሰናል ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ስለሚያስፈልጉት ቅድመ ሁኔታዎችም ጠይቋል።[Ajansspor]🥇
የሻምፕዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ከ 14 ቀን በኋላ ሚወጣ ይሆናል !
ናፖሊ ጋቢ ጄሱስን ከአርሰናል ለማስፈረም የላቁ ድርድሮችን በማድረግ ላይ ናቸው።👀 [Matteo Moretto]
የሊቨርፑል የአካዳሚ አጥቂ ቪንሰንት ጆሴፍ አርሰናልን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርስዋል። ሁለቱ ክለቦች አሁን የክፍያ ስምምነት ላይ እየተወያዩ ነው። ስምምነት ማግኘት ካልቻሉ በፍርድ ቤት ውሳኔ ይሰጣል። 🎖 The Athletic
🚨 ሚካኤል አርቴታ ስለ ዝውውር 🗣️ "ማድረግ የምንፈልገው ገና ብዙ ነገር አለ። ወደ ስብስባችን ተጨማሪ ክህሎት እና ጥራት ማምጣት አለብን፤ ይህንንም ለማድረግ በጥብቅ እየሰራን ነው። ነገር ግን ነገሩ በ እኛ ላይ ብቻ የሚወሰን ስላልሆነ ለማድረግ ቃል መግባት አንችልም። የ ቡድናችንን የውድድር ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ በጣም ጥቂት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው ያሉት።"
🗣️ [Fabrizio Romano]፦ "አርሰናል ኤዝሪ ኮንሳን ለማስፈረም በንግግር ላይ ይገኛል።" 🏴 🧱
🚨 አርቴታ እሑድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በሚደረገው ጨዋታ ጊማሬሽ በቋሚነት ስለመሰለፉ ተጠይቆ፦ 🗣️ "እሱን እንመለከታለን! ሶስት የልምምድ ክፍለ ጊዜያት ብቻ ነበር የነበሩት፤ ነገር ግን ጥሩ እንቅስቃሴ አሳይቷል። ዛሬ ጥቂት ደቂቃዎችን ለማግኘት በጣም እየገፋፋ ነበር፤ ወዲያውኑ በደጋፊዎቻችን ፊት የመጫወትን ስሜት ማግኘት የፈለገ ይመስለኛል።" ❤️🇧🇷