Abenet Medical Center 🩺
Статистика🔅We are Not just Investors, but Genuine Health Professionals🔅 The Official Telegram Channel For Abenet Medical Center.
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 438
- 1/48двое суток
- 501
- 1/72трое суток
- 541
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
ማንኛውም በህገወጥ መንገድ የሚገባ መድሀኒት ፈዋሽነቱ የተረጋገጠ አይደለም።ገንዘባችሁን እንዳትበሉ ተጠንቀቁ ።
የሀዘን መግለጫ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አቶ አድማሱ ባይለየኝ በአብነት የህክምና አገልግሎት ለ18 አመታት HR ሆነው አገልግለዋል ። በአገልግሎት ዘመናቸው አስታራቂአችን፣ መካሪአችን ፣ አስተባባሪአችን ነበሩ። ለመላው ቤተሰባቸው ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ፣ ለአብነት የህክምና አገልግሎት ሰራተኞች በሙሉ መጽናናት እንመኛለን 😭😭😭😭 RIP😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የደም ግፊት ስንለካ ማረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች!
May 7 የአለም የደም ግፊት ግንዛቤ መስጫ ቀን ነው ያልታከመ የደም ግፊት ✅ለልብ ሀመም ✅ለኩላሊት በሽታ ✅ እስትሮክ ✅የአይን እይታ መጥፋት ሊያስከትል ይችላል። አድፎጦ ገዳይ ነው በየጊዜው የደም ግፊትዎን በአግባቡ ይለኩ ✅ጤናማ የአኗኗር ዜዴን ይለማመዱ
без подписи
без подписи
без подписи
ዶ/ር ሚሚ ሙላት(ጠቅላላ ሀኪም)
https://vt.tiktok.com/ZSuqqcYMf/
ማንኛው የአፈጣጠር ችግር ያለባቸውን ህጻናት ወደ አለርት ሆስፒታል በመምራት እንዲጠቀሙ አድርጉልን። ከሚያገኙት ጥቅሞች ✅ቀድሞ የመከላከል ✅መለየት እና ህክምነሠ ✅ማህበራዊ ድጋፍን ያካተት ጥቅሞች እንዳሉተሰ ሆስፒታሉ አስታውቋል።
⛔️የአእምሮ ታማሚዎችን ወደሚዲያ አምጥቶ መቀለጃ ማድረግ ተገቢ ያልሆነ እና በህግም ሊያስጠይቅ ይችላል። ✅የመታከም መብት አላቸው ✅ያለመገለል መብት አላቸው ✅ መታመማቸውን በሚስጥር መያዝ ካስፈለገ ይያዝላቸዋል ✅በህብረተሰቡ መሀል የመኖር መብት አላቸው ✅የህግ ከለላ የማግኘት መብት አላቸው። የአእምሮ ህመም እንደማንኛውም ህመም ታክሞ መዳን ይቻላል። መጫወቻ እና መቀለጃ መሆን የለባቸውም
без подписи