tgindex
3B Work Solution😎Immigrations (ICS)passport,Research,assignment And Hospitality Industry Consulting and organizing Helper

3B Work Solution😎Immigrations (ICS)passport,Research,assignment And Hospitality Industry Consulting and organizing Helper

Статистика

Research work and 📝 For All 0985799940 c +Passport Registration + Assignment / አሳይመንት + Research / ሪሰርች + Proposal / ፕሮፖዛል + Term Paper / ተረም ፔፐር + Case study/ ኬዝ ስተዲ + Article Review + Mini research + any other Question Send to =@Cr7xk(0916040964

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
176
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
104
22 постов
Вовлечённость
59,1%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
23
1/48двое суток
26
1/72трое суток
28

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ማስታወቂያ: በትላንትና እለት በዱባይ ተቀምጠዉ በህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ተሰማርተዉ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ ዳውድ ተፈሪ ለገሰ እና ደስታ ተገኝ አበጋዝ የተባሉ ተጠረጣሪዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ ፖሊስ የተቀናጀ ኦፕሬሽን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸዉ ይታወቃል። በቀጣይም በህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ላይ ተሰማረተዉ የሚገኙ ወንጀለኞች ላይ የሚወሰደዉ ህጋዊ እርምጃ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እየገለጽን፣ ማንኛዉም መረጃና ማስረጃ መስጠት የሚፈልግ ተጎጂ ወይም ማንኛዉም ግለሰብ ወደ ቆንስላ ጽ/ቤቱ በአካል በመቅረብ ወይም ከዚህ በታቸ በተቀመጡ የስልክ ቁጥሮች ጥቆማ መሰጠት የሚበረታታ መሆኑን እንገልጻለን። ስልክ ቁጥር:- +971 4 269 9111 +971 4 269 9162 የህገ ወጥ የሰዎች ዝዉዉር ወንጀልን በጋራ እንከላከል!!! የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት ዱባይ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ማስታወቂያ ለክቡራን ደንበኞቻችን፣ የኦንላይን ማመልከቻ ድረ-ገጽ (Portal) www.immigration.gov.et/ ጥገና ላይ በመሆኑ አገልግሎቱ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ለጊዜው የማይሰራ መሆኑን እናሳውቃለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

  • ★ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። • 500+ ክፍት ቦታዎች • ተፈላጊ የሥራ ልምድ - 0 ዓመት እና በልምድ ■ ማሳሰቢያ: ● ​የምዝገባ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ጨምሮ) መመዝገብ ይቻላል። ● ​የምዝገባ ቦታ፦ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና መሥሪያ ቤት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 10፡30 ድረስ። ● ​የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ •​የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ። •​በደረጃ ለሚጠየቁ የሥራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ግዴታ ነው። • ​የሥራ ልምድ ለማይጠይቁ የሥራ መደቦች የዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። • ​የተመራቂዎች መስፈርት (ልምድ ለማይጠይቁ መደቦች)፦ • ​በ2016 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ የተመረቁ መሆን አለባቸው። • ​የምረቃ ውጤት (GPA) ለወንድ 3.00 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴት ደግሞ 2.5 እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል። ● ​የእድሜ ገደብ፦ የሥራ ልምድ ለማይጠይቁ የሥራ መደቦች አመልካቾች እድሜያቸው 30 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን አለበት። ● ​መታወቂያ፦ በምዝገባ ወቅት የታደሰ የቀበሌ ወይም የፌዴራል መታወቂያ ማቅረብ ግዴታ ነው። ■ ​ተጨማሪ ነጥቦች፦ ​አመልካቾች ሙሉ አካላዊ ጤንነት ያላቸውና በማንኛውም የሥራ ቦታ ለመሥራት ፈቃደኛ መሆን አለባቸው። ሙሉ የስራውን ዝርዝር ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ    👇👇👇 https://ethiojobshub.com/immigration-and-citizenship-service-vacancy/ Share to your friends

  • ★ British Council New Job Vacancy ♦Closing Date – 29 April 2026 British Council builds connections, understanding and trust between people in the UK and other countries. ✔ Position: Test Day Delivery and Logistics Coordinator ❇️ QUALIFICATION: ● Essential: Undergraduate degree or equivalent qualification/experience. ○ Desirable: Post-graduate qualification • Experience working in a busy operational environment delivering high levels of customer service. 🔻 Salary: 48,700 ETB 🌀How to Apply online??     👇👇👇 https://ethiojobshub.com/british-council-job-vacancy-2026-2/ Share to your friends

  • ★ እንግሊዝ ኢምባሲ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: 29 April 2026 The British Government is an inclusive and diversity-friendly employer. ✔ Position 1: Climate and Nature Programme and Policy Officer ❇️ Qualification: Experience of working on climate and nature policy issues, including climate finance and carbon markets. 🔻Salary: USD 2,198.28/month ✔ Position 2: Deputy Country Director SEO, Department for Business and Trade ❇️ Qualifications: Postgraduate degree and/or undergraduate degree and other relevant professional qualification Experience of supporting businesses to win commercial opportunities with Relevant professional work experience. 🔻Salary: USD 2,198.28 🌀How to Apply Online??   👇👇👇 https://ethiojobshub.com/british-embassy-job-vacancies-2026-8/ Share to your friends

  • ★ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Closing Date: April 21, 2026 Ethiopian Airlines Group would like to invite qualified applicants for the positions. ✔ Position 1: JR. SECURITY OFFICER ❇️ A Minimum of 12th/10th grade Complete per the old /new curriculum with a minimum of three years relevant experience in known organization.                OR A Minimum of two years’ experience as security officer, police, military services areas. ✔ POSITION 2: PART-TIME TENNIS COACH ❇️  A Minimum of 10+1 or Level I Certificate in sports science/ physical education Sports Coaching/Recreation Management/Health and Fitness or other related field of study with a minimum of One year experience in playing or coaching experience.           OR A Minimum of 12th/10th grade complete with valid tennis coaching certification with 2 years in playing or coaching experience.          🌀How to Apply??    👇👇👇 https://ethiojobshub.com/ethiopian-airlines-job-vacancy-2026-9/ Share to your friends

  • የ2 እና የ5 ቀን አስቸኳይ ፓስፖርት ቀጠሮ ካሉበት ቦታ ሆነው ማስያዝ ፈልገዋል? እንግዲያውስ አሁን ላይ ኢሚግሬሽን አዲስ አበባን ጨምሮ በ21 የክልል ከተሞች ላይ ማለትም :- አዳማ | ሆሳዕና አርባምንጭ | ጅግጅጋ ባህርዳር | ጅማ ባሌ ሮቤ | መቀሌ ቡሌሆራ | መቱ ደብረብርሃን | ሚዛን አማን ደሴ | ነቀምት ድሬዳዋ | ሰመራ ጎዴ | ወላይታ ሶዶ ጎንደር | ወልድያ ሐዋሳ አስቸኳይና መደበኛ የፓስፖርት ቀጠሮ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን እናንተም ካላቹበት ሆናቹ በOnline የፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ የምትፈልጉ ከሆነ እኛን በማናገር ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

  • ለፓስፖርት አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ! 0916040964 ይደውሉልን ። ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ናሽናል አይዲ(ፋይዳ) ❷. ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ናሽናል አይዲ(ፋይዳ ❸. የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ናሽናል አይዲ(ፋይዳ ❹. ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ናሽናል አይዲ(ፋይዳ ❺. እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ናሽናል አይዲ(ፋይዳ ❻. ስም ለመቀየር እና ለማስተካከል - ❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ናሽናል አይዲ(ፋይዳ ሀገር ውጪ ላላችሁ ደንበኞቻችን። -❖ የፓስፖርት ቁጥር የጠፋባችሁ -❖ ኮፒ የምትፈልጉ ❖ እድሳት የምትፈልጉ እንዲሁም በፓስፖርት ጉዳይ መረጀ ለመጠየቅ፡ ቴልግራም፡ ኋትሳብ ፡ኢሞ ያናግሩን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት