Biranaye Tube
СтатистикаInstagram, Tiktok, Facebook, Twitter, YouTube, Threads, ሁሉም ጋር ያገኙናል ...✌ ለአስተያየትዎ 👉 @tesfabiranaye YouTube ቻናላችን subscribe...👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCBjA0MtLI-XoFQT-sOHco-A
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 66
- 1/48двое суток
- 75
- 1/72трое суток
- 81
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ኦርቶዶክስን የማይወክሉ መቅረት ያለባቸው አጉል ባህላዊ ልማዶች። እንደዚህ አይነት በስግብግብ የገዳም አስተዳዳሪዎችና የጉዞ ወኪሎች ለገንዘብ ተብሎ የመጣ ሰዎችን በዚህ ጠባብ ሽንቁር በማለፍ ብቻ በረከት እንደሚገኝና በቀላሉ ሾልኮ ማለፍ ያልቻለን ሀጢያተኛ በረከት የራቀው አድርጎ በመተረክ ሰዎችን ማልፋት ማሳቀቅ ገንዘብ መበዝበዝ መቆም አለበት። አንዳንድ ባህላዊ ልማዶችና አጓጉል እምነቶች የሰውን ልጅ እየተጫወቱበት ነው፤ አንዳንድ ባህሎችንና የእምነት ስርዐቶችን ሲታዩ ሰው በዚህ ልክ እንደት ሊደነቁር ይችላል የሚለው ከባድ ጥያቄን ይፈጥራል። ለምሳሌ ይሄ ሽንቁርን ሾልኮ የማለፍ ጉዳይ እንኳን የሰው ልጅን በግን ማሳመን የማይችል አስቂኝ ደግሞም አሳዛኝም ነገር ነው. የሰው ልጅ በ አጓጉል እምነትና ባህሎች ከተተበተበ ትሸጠዋለች። በ 21ኛው ክፍለ ዘመን የሰው ልጅ በአየር የሚበር ነገር ሰርቶ ስንት ዘመን ባለፈበት ከመሬት አልፎ ጠፈር ላይ ኑሮ ለመመስረት በሚጣደፍበት ወቅት በእምነት ሽፋን ጠባብ ሽንቁር ለመሹለክ የሚጨነቅ ትውልድ ማግኘት ያሳፍራል። የሰው ልጅ ራሱን መጉዳት ማክሳት አለበት ብየ አላምንም። ከምዕመኑ ገንዘብ ለመሞጭለፍ ከእጅ ወደ አፍ ብቻ እየኖረ ሌላውን ለነሱ እንዲሰጥ የሚያደርግ ትውልድ ለዘለአለም እንዳያድቅ ጠፍሮ መያዣ የሆነ። እነሱ እያጓፈፉ ዘፍዝፈው ማሳለሙ እንኳ ቀርቶ በውድ መኪና ረግጠውህ እየሄዱ እነሱ የማይሾልኩትን ሽንቁር ሹለክ እያሉ የሚያጃጅሉት እርጥብ ጅል መኖሩ የማል። እነሱ ኦርቶዶክስ ብትሰደብ ቢሳቅባት ምዕመኑ ቢሳቀቅ እንደት? ለምን? እያለ የጠየቀውን አትመራመር፤ ሚስጥር ነው እየተባለ በገፍ ወደሌላ እምነት እየኮበለለ እያዩ ሆዳቸው ስላልጎደለ ብቻ የዋሁንና ያልተማረውን እንድሁም የአይምሮ ችግር ያለባቸውን የድሮ እናቶችን በተረታቸው ከያዙ ለነሱ በቂ ነው።
የእግዚአብሔር ዓይን መፅሐፉን በዚህ link ያገኙታል...👇👇👇 https://ye-buna.com/TesfaB
የከንቲባው ልጅ መፅሐፉን በዚህ link ያገኙታል...👇👇👇 https://ye-buna.com/TesfaB
Coming soon...✌️ ርዕስ:- awdA @biranayetube
Coming soon...✌️ ርዕስ:- ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አይደለሁም @biranayetube
Coming soon...✌️ @biranayetube
ይህንን የድብድብ ምሽት ቦታው ላይ ተገኝቶ መታደም ያልቻለ ሰው በአባይ ቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት መመልከት ይችላል። ነገር ግን ለዚህ ዝግጅት መግቢያ የተጠየቀው ገንዘብ መጠን የሚያስደነግጣቸው ጥቂት ሰዎች እንዳሉ መታዘብ ችያለሁ። በጣም አሳጥሬ ጥቂት ነገሮችን ብቻ ላንሳ። ከዚህ ዝግጅት መጠናቀቅ በኋላ ለመንግስት ከ 6-10 ሚልዮን ብር ታክስ ይከፈላል። ለተወዳዳሪዎች ከ 10 ሚልዮን ብር በላይ በሽልማት መልክ ይቀርባል። ለኢቨንት ዝግጅቱ ምግብ መጠጥ መድረክ ላይት ሳውንድ እና የመሳሰሉት ወጪዎች ሲደማመሩ ከ 15 ሚልዮን ብር በላይ ይወጣባቸዋል። በድምሩ ለዚህ ከባድ ግዙፍ ዝግጅት እስከ 25 ሚልዮን የኢትዮጵያ ብር ወጪ ይደረጋል። ታዲያ እንዲህ ያሉ ስፖርቶች በየትኛውም ሀገራት ሲዘጋጁ ከፍተኛ ገንዘብ የሚፈሱባቸው ናቸው። ቦታው ላይ የሚታደመው ሰውም በገንዘብ ደርጀት ያለ እንደሆነ ይታወቃል። ሌላው እና ዋናው ጉዳይ በሚክስድ ማርሻል አርት ድብድብ ተፋላሚዎች ከአካል መጉደል እስከ ሞት ድረስ ያስተናግዳሉ። እያንዳንዱ ተፋላሚ ፈርሞ ወደ ኬጂ (ሪንግ) ይገባል። ለመኖር ወይም ለመሞት በሚደረግ ግብግብ ውስጥ ያለፉ የዚህ ስፖርት ባለሙያዎች በሚልዮን በቢልዮን ሳይሆን በትሪሊዮን እንኳን ቢከፈላቸው ወርዝ አያደርግም። አንዳንዱ ከምሽቱ አራት ሰአት ከቤት መውጣት በሚፈራበት ዘመን "ብሞትም ሀላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ" ብሎ ወደ ጥልቁ የስቃይ አለም ለሚገባ ተፋላሚ ወጣት ምንስ ቢከፈል?! በነገራችን ላይ የመጀመሪያው ዙር ትኬት አየር ላይ ተሽጦ አልቋል። ይህንን ፋይት በከፍተኛ ጉጉት የሚጠብቁ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ቦታው ላይ መገኘት የሚፈልጉ ታዳሚዎች አሉ።
የ Hollywood አክተሮች የማይኖሩትን የቅንጦት ኑሮ የሚኒሩትን Celebrity ጳጳሳት በአውሮፕላን ሲንሸራሸሩ የሃዋርያዊ ጉዞ እያላችሁ ታሞካሻችኋላችሁ። ደማቅ አቀባበል የተደረገበት ሃዋሪያዊ ጉዞ አይተን አናውቅም። ጉዞ በአውሮፕላን ወደ ቁልቢ ድሬ ሲደርሱ የድሬ ዳዋ መስተዳድር ፖሊስ ኮሚሽን የብረት ሰላምታ ያቀርብልሃል የፖሊስ ማርች ባንድ ተጨማሪ ድምቀት ይሰጠዋል ለአቀባበሉ የፈረሰኛ ፖሊስ ትዕይንት መመልከት ከዚያም በፖሊስ ታጅቦ ወደ ቁልቢ መጓዝ። የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር በሞተረኛ ፖሊስ ትራፊክ ማስዘጋት በበዓሉ ቦታ ሲደርሱ ህዝበክርስቲያኑ በእልልታ እና በሆታ ሲቀበሉህ ኮራ ቀብረር ጎፍነን ብለህ መመልከት። ከበዓሉ ፍጻሜ በኋላ ለክብርህ በተዘጋጀው ድግስ ላይ መታደም ወዘተርፈ እያለ ይቀጥላል የሃዋሪያዊ ጉዞው መርሃግብር እየተከበረ ያለው የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓል ሳይሆን ጳጳሳቱ ናቸው።
...😭😭😭
ይሄ ልጅ ሊስትሮ ሲሆን tiktok ላይ የተለያዬ ቪዲዮችን በመልቀቅ ይታወቃል ሰሞኑን ታዲያ አንዷ ትልቅ ቦንዳ መሸጫ ሱቅ ያላት የtiktok አካውንቷን እንዲያሳድግላት ቻሌንጅ ሰጠችው ቻሌንጁም ከተሳካለት የ 1.5 ሚሊዬን ብር ልብሶችን የያዘ ሱቅ እንደምትሰጠው ቃል ገባችለት። ቻሌንጁም ተሳክቶለት ፎሎዎሮቿን አሳደገላት ከ 100ሺ ፎሎዎር ወደ 230ሺ ፎሎዎር አሳደገላት። በመጨረሻም ልጅቷ ቃል የገባችለትን የ1.5 ሚሊዬን ብር ሳይሆን 300ሺ ብር የማይሞላ የቃረዱ(የማይሸጡ) ልብሶችን እንደሰጠችው በዛ ላይ እንደሰደበችው እና እንደተሳለቀችበት እያለቀሰ ይናገራል። TikTok ላይ የሰዎችን ድካም፣ ተስፋ እና ፍላጎት መነገጃ በማድረግ ለራስ ታዋቂነት (clout) እና ተከታይ (followers) ማብዣ የሚጠቀሙ ሰዎች ድርጊት እጅግ የሚያስነውርና ኢ-ሰብአዊ ነው። ይሄ ወጣት በቀን ስራውና በቅንነቱ ጥሮ ግሮ ለመኖር በሚታገልበት ወቅት፣ የተገባለትን ቃል አምኖና ለፍቶ ውጤት ካስገኘ በኋላ ያገኘው ምላሽ ማታለልና እንባ መሆኑ በጣም ያሳዝናል። ከዚህ በፊት አንዷ ልጇን በጀርባዋ አዝላ በየቤቱ እየዞረች ልብስ እምታጥብ አንዱ 100ሺ ፎሎዎር ካስገባሽልኝ 50ሺ ብር እሰጥሻለው ብሎ ቃል ከገባላት በኅላ ቻሌንጁ ሲሳካላት ብሩን ክዷታል። tiktok ላይ እንደዚህ በድሃ ላይ እሚቀልዱ ብዙ ሰዎች አሉ።
የዓለም ዋንጫ ፍፃሜን እየተመለከትኩ አንድ ነገር ተረዳሁ… እግር ኳስን በቴክኒክ የምተነትን ሰው አይደለሁም። አሰልጣኙ ትክክለኛ ቅያሪ አደረገ ወይስ ዳኛው ፔናልቲ ለምን አልሰጠም? የሚለውን ላብራራ አልችልም። ሁሉም ስለ ጨዋታው ሲወያዩ፣ እኔ ግን የምመለከተው ሌላ ነገር ነበር… ማስታወቂያዎቹን! 😂 ከዚያም አንድ ጥያቄ ወደ አእምሮዬ መጣ፦ "ዓለም ሁሉ የሚያውቃቸው ብራንዶች ለምን አሁንም በቢሊዮኖች ዶላር ራሳቸውን ያስተዋውቃሉ?" Coca-Cola፣ Adidas፣ Visa፣ Hyundai፣ McDonald’s… እነዚህን የማያውቅ ሰው የለም። ነገር ግን በየጨዋታው መሃል በተደጋጋሚ ይታያሉ። መልሱ ግልጽ ነው …! ታላላቅ ብራንዶች የሚያስተዋውቁት ሰዎች እንዲያውቋቸው አይደለም፤ እንዳይረሷቸው ነው። ጥቂት እውነታዎች፦ ✔️ የዓለም ዋንጫን ከ5 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ተከታትለዋል። ✔️ የፍፃሜውን ጨዋታ ብቻ ከ1.5 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ተመልክተዋል። ✔️ Coca-Cola በየዓመቱ ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማርኬቲንግ ያወጣል። ✔️ Nike ደግሞ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለብራንድ ኢንቨስት ያደርጋል። እነዚህ ኩባንያዎች አንድ ነገር ገብቷቸዋል። “ሰዎች እንዲያውቁህ ሳይሆን፣ እንዳይረሱህ አድርግ። በቢዝነስም፣ በግል ሕይወትም ይህ እውነት ነው። Marketing isn’t only about attracting new customers. It’s about staying top of mind, protecting your market position, reinforcing trust, and remaining the preferred choice. የማይታወቁ ብራንዶች እንዲታወቁ ያስተዋውቃሉ፤ የታወቁ ብራንዶች ግን ተመራጭ ሆነው እንዲቀጥሉ ያስተዋውቃሉ። ስለዚህ… እንድትታወቅ ሳይሆን እንዳትረሳ ትጋ!
በዚህች ልጅ ጉዳይ የደበሩኝ 3 ነገሮች ናቸው፡፡ 1ኛ እና ዋናው አብራት የነበረችው ሌላ ድሃ፣ ሌላ ምስኪን የገጠር ልጅ ጉዳይ ነው፡፡ ይች ልጅ ፎቶ ስትነሳም ይሁን ቪዲዮ ስትቀረጽ የሷ ቢጤ ሚስኪን የገጠር ልጅ አብራት ነበረች፡፡ ማንም አባከና አላላትም፡፡ ሁሉም ትኩረቱ "ቆንጆዋ" ልጅ ላይ ሆነ፡፡ ህጻናት ህጻናት ናቸው፡፡ ምን ያክል ነገር ቢምታታብን ነው ያቺን ልጅ ነጥለን የረሳናት? እንዳልተፈጠረች አድርገን የቆጠርናት? ኑሯቸውን፣ ትምህርታቸውን ለማሻሻል ካሰብን ወይም ማሰብ ካለበን እንዴት "ቆንጆ" የሚል ታርጋ ለጥፈን አንዲቷ ላይ ብቻ እንራኮታለን? ያቺ ልጅ ምን ተሰምቷት ይሆን? 2ኛ እነ ማስተር አብነትን ሲያንደረድር ወደ ልጅቷ ምን ወሰዳቸው? ለምንስ ከቤተሰብ ነጥለው ማምጣት አስፈለጋቸው? ይቺ በግምት 14 አመት የምትሆን ልጅ ከህጋዊ ሞግዚትና አሳዳሪዎቿ በህገ ወጥ መንገድ ተነጥቃ ወደ አዲስ አበባ መጥታለች፡፡፡ አንድ ህጻን በህግ የታወቀ አሳዳሪና ሞግዚት ሊኖረው ይገባል፡፡ ለደህንነቱ፣ ለምቾቱ፣ ለመብቱ፣ ለጥቅሙ፡፡ አእነዚህ በግርግር ሸቃሎች ተንደርድረው ሄደው ልጅቷን ሞጭልፈው መጥተዋል፡፡ በህግ የተረከቡት ሃላፊነት አለ? ጥቃት ቢደርስባት፣ አንድ ነገር ብትሆን ሃላፊነት ይወስዳሉ? ጥቅም ብታገኝ በአግባቡ ያስተዳድሩላታል? ለነገዋ የሚጠቅማትን ነገር ያደርጉላታል? 3ኛ ልጅቱ ምን ኖሯት ምን ልታገኝ ነው? ልጅነት ይዟት እንጂ ጎስቋላ እንደሆነች ታስታውቃለች፡፡ ከእድሜዋ አንጻር እስከ ስንት ተምራለች? ለከተሜ አኗኗር፣ ስለ ፋሽን፣ ስለ ሞዴሊንግ ምን ታውቃለች? "አገር አቀፍና አለም አቀፍ ተጽእኖ ትፈጥራለች፤ ችሎታዋን ታሳያለች" ይላል ማስተር አብነት፡፡ የምን ችሎታ? የምን ተጽእኖ? ያ "በዚህ ስትሄዱ ኮንታ ትገባላችሁ" ያለው ሰውዬ አይነት እጣ ፈንታ አይደለም የሚጠብቃት? የሆኑ ልብስ ቤቶች፣ የሆኑ ጸጉር ቤቶች፣ የሆኑ ሜክ አፕ ሰሪዎች ይቀባበሏትና ፤ይገፏታል፡፡ ወይ ገጠር አትመለስ፤ ወይ ከተማው አይስማማት አጉል ሆና ልትቀር ትችላለች፡፡ ልጅት በህጋዊ ሞግዚቶቿ እጅ ላይ ተረጋግታና ተጠብቃ የምትቀመጥበት፣ ትምህርቷን የምትማርበትን ሁኔታ ማመቻቸት፣ የከተማ ኑሮና እድሎችን የምታውቅበትን፣ አለም ላይ ተጋፍታ የምትኖርበትን ስነ ልቦና መፍጠር የሀድያ እና የከንባታ ፖለቲከኞች የሚጓተቱት ገመድ ደግሞ ሌላ ደረጃ ድንቁርና ነው፡፡ የጎጥ ፖለቲካ "መሬት የኔ ሰው የኔ" ይልሀል እንጂ ጠብ የሚያደርግልህ ጥቅም አይኖርም፡፡ ይቺን ልጅ ጸጉሯን ተመልከት - ከተሰራና ከታጠበ ቆይቷል፡፡ ልብሷን ተመልከት - ቆሽሿል፡፡ ቆዳዋን ተመልከት - የንጽህና፣ የተመጣጠነ ምግብ፣ ችግር ያሳያል፡፡ እጆቿን እና ጥፍሯን ተመልከት- ከመቆሸሹ የትልቅ ሴትዮ አእጅ መስሏል፡፡ እግሯን ተመልከት - ጫማ የላትም፤ በባዶ እግሯ ነበረች፡፡ ትምህርቷስ? - ወይ አልተማረችም ወይም አልገፋችም፡፡ የጎጥ ፖለቲከኞች ይህ ሁሉ ጉዳያቸው አይደለም፡፡ ጉዳያቸው፣ የኔ የኔ እያሉ መክበብና አጥሮ ማስቀመጥ ነው፡፡
без подписи
Mata ke 02:00 jemiro...✌️ Tiktok:- Tesfa Ethiopia https://www.tiktok.com/@tesfaethiopia?_r=1&_t=ZS-983fSkemehz
የጥበብ ሰዎች ሲከበሩ! • 📚 አንድ መጽሐፍ በ400,000 ብር • 📚 አንድ መፅሃፍ በ250,000 ብር • 📚 አንድ መጽሐፍ በ200,000 ብር • 📚 በርካታ መጻሕፍት ደግሞ በ50,000 እና 25,000 ብር ተገዝተዋል! የመጽሐፉ ደራሲ ሙሃመድ ቡርሃን በነበረው ድንቅ ድጋፍ ልቡ ተነክቶ፦ "ዛሬ ደስታ አይደለም የተሰማኝ ሰላም ነው የሰጣችሁኝ" በማለት ደስታውን ገልጿል። ደራሲ ሙሃመድ ቡርሃን (ማሜ) ይመችህ! ይገባሃል። የዚህ ውብ ምሽት አዘጋጆችም ትልቅ ምስጋና ይገባችኋል፣ ይመቻችሁ! 🙏
‼️❗️Ijoollee koo na qaqqabaa❗️‼️ Bataskaanni durii fi seena qabeessi Mogor Dabra Haayil Qiddus Rufaa’el yeroo ammaa kanatti gargaarsa keessan barbaadaa jirti. Bataskaanni nu guddiste, barsiistee fi sadarkaa kanaan nu geessite kun, yeroo ammaa kanatti sababa amantoonni dur naannicha turan suuta suuta xiqqaachaa deemaniif, madda galii dhabdee cufamuuf qarqara geessee jirti. Yeroo hunda lallabaa fi faarfannaa dhagaahuu mannaa sagalee kadhaa (gargaarsaa) dhagaahuun waan nuffisiisuuf, furmaata dhumaa gara fuulduraaf ta’u amma kaa’anii hojiirra oolchuun gaariidha. Kanaafis, hojjiwwan misoomaa madda galii ta’uu danda’an adda addaan karoorfatamaniiru. 1- Mana baaburaa (Wofcoo) 2- Mana Daabboo 3- Mana Barumsa Abinnat (Amantaa) Fi kkf. Kanaafuu, hordoftoonni Amantaa Ortodooksi Tawaahidoo, keessattuu ammoo amantoonni Mogorii fi naannawa ishee jiraattan hundi, pirojeektota qarshii miliyoona hedduu gaafatan kana irratti sagantaa galii sassaabuu kanaan akka hirmaattan maqaa Waaqayyoon isiniin gaafanna. Fuula TikTok @tesfaethiopia jedhamu irratti sagantaan galii sassaabuu kallattii (Live) walitti fufiinsaan godhamu, Waaqayyo yoo hayyame har'a Wiixata 06-11-2018 galgala irraa jalqabee ni taasifama. Gargaarsa maallaqaa gochuu kanneen barbaaddan Herrega Baankii bataskaanichaa kan armaan gadii fayyadamaa: ⚠️ Maaloo, kanaan alatti gara herrega nama dhuunfaa kamittuu maallaqa akka hin ergine. CBE: 1000708494139 (Koree Misooma Mogor Dabra Haayil Qiddus Rufaa’el) Telebirr: 0912815360
‼️❗️ልጆቼ ድረሱልኝ❗️‼️ ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ የሙገር ደብረ ኃይል ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በአሁኑ ሰዓት የእናንተን እገዛ ትሻለች። ስንቶችን ኮትኩታ፣ አሳድጋ ለቁምነገር ያበቃች ቤተክርስቲያን አሁን ላይ በፊት እዛ የነበሩ ምዐመናን ከአከባቢው ቀስ በቀስ በመቀነስ ምክንያት ምንም አይነት የገቢ ምንጭ ባለመኖሩ ለመዝጋት ከጫፍ ደርሳለች። ሁልጊዜ ከስብከት እና ከዝማሬ ይልቅ የልመና ድምፅ ከምንሰማ የመጨረሻ የሆነውን መፍትሄ አሁን አስቀምጠን እና ተግብረን ብናልፍ የተሻለ ነው። ለዚያም የሚሆን የተለያዩ የገቢ ምንጭ ሊሆኑ የሚችሉ የልማት ስራዎች ታቅደዋል። 1- ወፍጮ ቤት 2- ዳቦ ቤት 3- አብነት ትምህርት ቤት እና የመሳሰሉት። ስለዚህ ሁላችንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች በይበልጥ ደግሞ ሙገር እና በዙሪያዋ የምትገኙ አማኞች በሙሉ በዚህ ሚሊዮን ብሮችን በሚጠይቅ ፕሮጀክቶች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ እንድትሳተፉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። @tesfaethiopia በሚል የ tiktok ገፅ ላይ በተከታታይ የሚደረግ የ live ገቢ ማሰባሰብም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከዛሬ ሰኞ 06-11-2018 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ ይደረጋል። በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ ከታች ያለውን የቤተክርስቲያኑን የግል account ተጠቀሙ። አደራ ከዚህ ውጪ ወደ የትኛውም የግለሰብ account ገንዘብ እንዳይልኩ። CBE - 1000708494139 የሙገር ደብረ ኃይል ቅዱስ ሩፋኤል ልማት ኮሚቴ Telebirr - 0912815360
አንድ ሰው በህልሙ ከሌላ ሰው ሚስት ጋር ያድራል። ጠዋት ሲነቃም “ዛሬ በህልሜ ከእገሌ ሚስት ጋር አደርኩ” ብሎ ያወራል። ወሬው የሴቲቱ ባል ጆሮ ዘንድ ሲደርስ ነገሩን አላሳለፈውም። “ሚስቴን በህልሙ ደፍሮብኛል፤ ካሳ ሊከፍለኝ ይገባል” ብሎ ለፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ (አባ መላ) አቤቱታ አቀረበ። ፊታውራሪም ተከሳሹን አስጠርተው “በቅሎህን ከነሙሉ ትጥቁ ይዘህ ና” ብለው አዘዙት። ተከሳሹም እንደተባለው በቅሎውን ይዞ ቀረበ። ፊታውራሪም "በል በቅሎውን ውሰድ፣ ካሳህ ነው። ተበድለሃል" አሉት። ከሳሹም በቅሎው ላይ ተቀምጦ እያሰገረ ጉዞ ጀመረ። ከግቢው ወጥቶ ጥቂት እንደሄደ ግን ፊታውራሪ መልዕክተኛ ልከው አስመለሱት።ከሳሹም "ምነው ጌታዬ? ተፈርዶልኝ የተሰጠኝን ካሳ እንዴት እመልሳለሁ?" ሲል ጠየቀ። ፊታውራሪም "አይ ጉድ! የሁላችሁም ምኞት ነው! እሱ በህልሙ ሚስትህን ተመኛት እንጂ አላገኛትም። አንተም ደግሞ በቅሎውን ተመኘኸው እንጂ አልወሰድከውም። በሉ ወደየቤታችሁ ሂዱ!" ብለው በብልሃት አሰናበቱት ይባላል።
...😭😭😭