Addis Intel
описание
Addis Intelligence - about artificial intelligence, tools, and trends. tips, updates, and practical applications. Advertising manager:
1 724
подписчиков
Охват к подписчикам
1,6%
ERR
Реакции к просмотрам
7,18%
39 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,55%
3
Постов в день
0,0
всего 20
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 28 июл.🙂 Moonshot AI የተባለው ኩባንያ አዲሱን Kimi K3 ሞዴል Open-source አድርጎ ለቋል 🖱️ይህ የቻይና ኩባንያ ቃል በገባው መሰረት Kimi K3 የተባለውን ከፍተኛ አቅም ያለው የAI ሞዴል ለሁሉም ክፍት ማድረጉን ይፋ አድርጓል። 🔺 ሞዴሉ በኮዲንግ እና በAI Agents ስራዎች ላይ ከFable 5 እና GPT-5.6 ጋር ተመሳሳይ አቅም ያለው ነው 🔺 ማንኛውም ሰው ሞዴሉን በርካሽ ፕሮቫይደር ላይ በመከራየት ወይም በራሱ ሰርቨር ላይ ሆስት አድርጎ መጠቀም ይችላል 🔺 ይህ እርምጃ ውድ በሆኑ SaaS ሰርቪሶች ላይ ጥገኝነት ያላቸውን startup አሰራር ሙሉ በሙሉ ሊቀይር ይችላል ➡️ ይህ open source የ AI ሞዴል መለቀቁ developers ኩባንያዎች በራሳቸው መሰረተ ልማት ላይ ከፍተኛ አቅም ያላቸውን ሲስተሞች በቀላሉ እንዲገነቡ መንገድ ይከፍታል 👥 @AddisIntel 👥 @AddisIntel15,38%
- 28 июл.🔥 አንድ የOpenAI developer የCodex እና የChatGPT አጠቃቀም መንገዶችን ያካተተ website ይፋ አደረጓል ➡️ ይህ website የተለያዩ የተግባር ልምዶችን፣ ዝግጁ ፕሮምፕቶችን፣ መመሪያዎችን እና ጠቃሚ መሳሪያዎችን በአንድ ቦታ የያዘ የማህበራዊ ሚዲያ መሰል ገጽ አለው። ➡️ በተጨማሪም የAI ቴክኖሎጂዎችን በዕለት ተዕለት ስራ ላይ የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመጠቀም ትልቅ እገዛ ያደርጋል 🔗 Website link 🤩 @AddisIntel11,54%
- 29 июл.🤖 ከ 300 በላይ ምርጥ የ AI Agents ስብስብን በአንድ ቦታ የያዘ አዲስ GitHub Repository ይህ ስብስብ ለተለያዩ ስራዎች የሚሆኑ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኤጀንቶችን በየዘርፋቸው መድቦ የያዘ ሲሆን እያንዳንዱ ኤጀንት አጭር ማብራሪያ፣ የአጫጫን መመሪያ እና ውጤታማ አጠቃቀም ላይ የሚያግዙ ቲፖችን አካትቷል። ✔️ ይህ ካታሎግ ለ Writing፣ Coding፣ Design፣ Analytics እና ለተለያዩ ስራዎች የሚሆኑ ቱሎችን በአንድ ቦታ ያቀርባል። ✔️ በተጨማሪም ለ Math፣ Economics፣ Sciences እና Language learning የሚሆኑ ኤጀንቶችን የያዘ ሲሆን እያንዳንዱን መሳሪያ በቀላሉ በመጫን የራስን የ AI Team ለመገንባት እና ስራዎችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ ያስችላል። ✔️ ይህ መረጃ ተጠቃሚዎች ለስራቸው የሚሆን ትክክለኛ የ AI ኤጀንት በቀላሉ እንዲያገኙ እና በስራ ቦታ ላይ ምርታማነታቸውን እንዲጨምሩ ትልቅ እገዛ ያደርጋል። 🚀 Github 🤩 @AddisIntel11,11%
- 29 июл.🏷 Moonshot AI የ Kimi-K3 ሞዴሉን በትንሽ መጠን በ 0.4 Billion Parameters ብቻ በማድረግ ለሁሉም ክፍት አደረገ 🔺በከፍተኛ አቅሙ ከ Opus እና ከ Fable ጋር የሚወዳደረው Kimi-K3 አሁን በትንሽ መጠን በመዘጋጀቱ ምንም አይነት ውድ ኮምፒውተር ወይም GPU ሳይስፈልግ በማንኛውም ደካማ ሲስተም ላይ መስራት ይችላል። 🔺ይህ አዲስ ስሪት በ አነስተኛ መጠን የተዘጋጀ በመሆኑ 8 GB RAM ባላቸው ኮምፒውተሮች ላይ ሙሉ በሙሉ በነጻ ይሰራል። በተጨማሪም በ Storage ላይ ከ 2 እስከ 4 GB ቦታ ብቻ የሚይዝ ሲሆን የ K3 ሞዴልን ዋና ዋና Architecture እና DNA ይዞ ስራዎችን ያከናውናል:: 😍 ይህ ለDevelopers Ai model በራሳቸው ኮምፒውተር ላይ በነጻ እና በፍጥነት እንዲሞክሩ ትልቅ እድል ይከፍታል share አድርጉላቸው 🔗 Link 🤩 @AddisIntel10,00%
- 29 июл.Elon Musk አዲሱ ✴️Grok 4.6 ሞዴል በኦገስት 7 ይፋ እንደሚሆን እና በቅርቡ ደግሞ የበለጠ ግዙፍ Model እንደሚከተል አስታወቀ 🖱️እንደ Musk ገለፃ 1.5 Trillion Parameters ያለው Grok 4.6 በቅርብ ቀናት ውስጥ የሚለቀቅ ሲሆን ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ደግሞ 2.1 Trillion Parameters ያለው Grok 4.7 ይከተላል። ከዚህ በተጨማሪም SpaceX የ Cursorን Acquisition ማጠናቀቁን ተከትሎ በ Colossus 2 Cluster ላይ ከዜሮ የሰለጠነው Composer 3 የኮዲንግ ሞዴል በቅርቡ ይፋ ይሆናል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው። 🖱️ይህ አዲስ የ Composer 3 ሞዴል ከ Claude Opus 5 እና ከ GPT-5.6 Sol ጋር እኩል የሚወዳደር የ Coding Performance እጅግ በጣም በቅናሽ ዋጋ ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል። 🤩 @AddisIntel9,68%
- 28 июл.🤶 Anthropic free course የClaude Code ስልጠና ይፋ አደረገ 💻 ኩባንያው Claude Code በስራ ላይ እንዴት ውጤታማ በሆነ መንገድ እንደሚተገበር የሚያሳዩ እውነተኛ ሲናሪዮዎችን ያካተተ ነፃ ኮርስ ለቀቋል። 🖱️Claude Codeን ኮድ የሚጽፍ፣ ከGitHub ጋር የሚሰራ እና የተለመዱ ስራዎችን ኦቶሜት የሚያደርግ ሙሉ AI Agent እንዴት ማድረግ እንደሚቻል ያስረዳል 🖱️ የHooks እና Skills አጠቃቀምን ጨምሮ ረጅም ስራዎችን በትንሽ የሰው ጣልቃገብነት እንዴት ማሰራት እንደሚቻል ያሰለጥናል 🖱️ ኮርሱ 15 አጫጭር ሌሰኖችን ያካተተ ሲሆን ሲጠናቀቅም ሰርተፊኬት ያሰጣል 🙂 ይህ እድል ዴቨሎፐሮች Claude Codeን በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራታቸው እንዲቆጣጠሩት እና በስራቸው ላይ በብቃት እንዲጠቀሙበት ያግዛል 🔗Link 👥 @AddisIntel8,70%
- 29 июл.🪐 Grok ተጠቃሚዎች ሃሳባቸውን በፅሁፍ ብቻ በመግለጽ ወዲያውኑ የሚሰሩ Web Apps እንዲገነቡ የሚያስችል Build Mode የተባለ አዲስ ፊቸር ይፋ አደርጓል 💡ይህ አሰራር በ Grok ዌብሳይት፣ በ iPhone እና በ Android አፕሊኬሽኖች ላይ የሚሰራ ሲሆን ተጠቃሚዎች የፈለጉትን አፕሊኬሽን አይዲያ ሲነግሩት ሲስተሙ በራሱ ሰርቶ በራሱ Domain Name ፐብሊሽ ያደርገዋል። 📷ሲስተሙ Subagents፣ የ Browser Tools እና በ Grok Imagine የተደገፈ Image Generation አቅም ያለው Grok Build የተባለ Coding Agent ይጠቀማል 📷በስራው የተዘጋጁ አፕሊኬሽኖችን በነጻ Domain ላይ ማስቀረት፣ Custom Domain ማገናኘት ወይም Source Code ወደ GitHub Export ማድረግ ይቻላል ⭐️ አገልግሎቱ ለ SuperGrok Heavy ተጠቃሚዎች ክፍት ሆኗል 🙂 በዚህ አሰራር የ Coding እውቀት የሌላቹ ሰዎች Dashboards Games እና Productivity Tools በቀላሉ መገንባት ትችላላቹ 🤩 @AddisIntel7,41%
- 28 июл.🇨🇳 በቻይና በተካሄደው WAIC 2026 የዓለም አቀፍ AI ኮንፈረንስ ላይ የአዲሱ ትውልድ ትምህርት ቤት AI ጥቁር ሰሌዳ ይፋ ሆነ ➡️ይህ ዘመናዊ መሣሪያ ባህላዊውን የመማር ማስተማር ሂደት ሙሉ በሙሉ በመቀየር ትምህርትን የበለጠ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ያደርገዋል። 📷 በሰሌዳው ላይ የተጻፉ ነገሮችን በቀላሉ የመለየት እና ትምህርታዊ ይዘቶችን በራሱ የማደራጀት አቅም አለው 📷 ውስብስብ የሆኑ ርዕሶችን በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ታግዞ ለተማሪዎች በግልጽ ያብራራል 📷 መደበኛውን የክፍል ትምህርት ተማሪዎች በቀጥታ የሚሳተፉበት (Interactive) አሳታፊ ክፍለ-ጊዜ ያደርገዋል 🗒 የዚህ ዓይነት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የታከለባቸው ሰሌዳዎች መስፋፋት ወደፊት ባህላዊውን የማስተማሪያ ዘዴ ሙሉ በሙሉ ሊተኩት ይችላሉ 👥 @AddisIntel7,14%
- 29 июл.⚡️ ተጠቃሚዎች የ ChatGPT Agentን በመጠቀም ለማንኛውም ዌብሳይት የሚሰሩ Promo Codes የሚያገኙበት አዲስ መንገድ ይፋ ሆንዋል 👉 ይህ አሰራር የ ChatGPTን Agent ባህሪ በመጠቀም በኢንተርኔት ላይ ያሉ ኩፖኖችን በራሱ ፈልጎ በ Checkout ገጽ ላይ አንድ በአንድ በመሞከር የሚሰሩትን ብቻ ለተጠቃሚው ለይቶ ያቀርባል። 🌐 Agentው በመጀመሪያ የቅናሽ ኮዶችን በ Search Engine እና Coupon Sites ላይ ይፈልጋል 🏪 በመቀጠል ወደ ኦንላይን ሾፑ በመግባት እቃ Cart ውስጥ ይጨምራል 📝 ወደ Checkout ገጽ በመሄድ የተገኙትን ኮዶች በሙሉ በመሞከር የሚሰሩትን የቅናሽ መጠኖች ሪፖርት ያደርጋል 👉ይህ አሰራር ሰዎች በኦንላይን ሾፒንግ ወቅት የሚሰሩ Promo Codes ለማግኘት የሚያጠፉትን ጊዜ እና ድካም ሙሉ በሙሉ ያስቀራል። 🤩 @AddisIntel6,45%
- 28 июл.✴️ OpenAI ለChatGPT አዲስ Health mode ጨመረ 📌 ይህ አዲስ ፊቸር ChatGPT የህክምና መረጃዎችን እና የApple Watch ዳታዎችን በመጠቀም ለጤና ጥያቄዎች በገሃዳዊ ሜትሪክሶች የተደገፈ ምላሽ እንዲሰጥ ያስችለዋል። ➡️ ተጠቃሚዎች Apple Healthን እንዲሁም የOne Medical ወይም Function Health ሪኮርዶችን በማገናኘት የደም ምርመራዎችን፣ መድኃኒቶችን፣ የእንቅልፍ እና የእንቅስቃሴ ዳታዎችን ማጋራት ይችላሉ ➡️ ሲስተሙ የደም ምርመራዎችን ያወዳድራል የህክምና ቃላትን ያብራራል ወይም ከአለርጂ ነፃ የሆኑ ሬስቶራንቶችን ይጠቁማል ➡️ Free ተጠቃሚዎች ዶክተር የሚያስፈልግበትን ጊዜ የሚጠቁም GPT-5.5 Instant ሲያገኙ Paid ተጠቃሚዎች ደግሞ ለተወሳሰቡ የህክምና ጉዳዮች GPT-5.6 Solን ይጠቀማሉ 👥 @AddisIntel6,45%
- 28 июл.✴️ ChatGPT የሰራተኞችን የስራ ወሰን እና ሀላፊነት እያሰፋው መሆኑን አዲስ ጥናት ይፋ አደረገ 🔹Axios እንደዘገበው የOpenAI አዲስ ጥናት ከ800,000 በላይ የአሜሪካ ኩባንያዎችን የቻት መልእክቶች በመመርመር ሰራተኞች ኤአይን እንዴት እንደሚጠቀሙበት አሳይቷል። ➡️ እንደ ኢሜይል መጻፍ እና መርሃ ግብር ማስተካከል ያሉ የተለመዱ ስራዎች ከተቀነሱ በኋላ 44% የሚሆኑት ጥያቄዎች የሌላ ሙያ መስክ ስራዎችን የሚያካትቱ ሆነው ተገኝተዋል ➡️ ይህ አሰራር ኩባንያዎች የሰራተኞቻቸውን የስራ ወሰን እንዲያሰፉ፣ ተጨማሪ ስልጠናዎችን እንዲሰጡ እና የባለሙያዎችን የቁጥጥር ደረጃዎች እንዲዘረጉ ያስገድዳቸዋል ➡️ አጠቃላይ ሰራተኞች የባለሙያዎችን ስራ ለመሞከር እድል የሚያገኙ ሲሆን ውስብስብ ነገሮች ሲያጋጥሙ ብቻ ወደ ዋና ባለሙያዎች መምራት ይቻላል 📌 ይህ መረጃ ሰራተኞች ኤአይን ተግባራዊ እያደረጉበት ያለውን መንገድ የሚያሳይ እንጂ የስራ እድል መቀነስን ወይም የባለሙያዎችን መተካት የሚያረጋግጥ አይደለም 👥 @AddisIntel6,45%
- 31 июл.🏷 Moonshot AI አዲሱን Kimi K3.1 ሞዴል በኦገስት ወር (ነሀሴ) ውስጥ ይፋ ለማድረግ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል 🔺በቅርቡ ከተለቀቀው Kimi K3 ቀጥሎ የሚመጣው ይህ አዲስ ስሪት የ Mythos-level አቅሙን እንደጠበቀ የሚቆይ ሲሆን በ AI ዘርፍ ውስጥ ከ Claude Fable 5 ጋር ያለውን ልዩነት በከፍተኛ ደረጃ ያጠበዋል ተብሎ ይጠበቃል። 👉 ሲስተሙ አላስፈላጊ የ reasoning እርምጃዎችን በመቀነስ በከፍተኛ ፍጥነት እና በዝቅተኛ የ latency አገልግሎት ይሰጣል 👉 በ coding እና በ autonomous agent workflows ላይ ይበልጥ አስተማማኝ እና ፈጣን አፈጻጸም ይኖረዋል 👉 ሞዴሉ ክፍት (open-weight) ሆኖ የሚቀጥል በመሆኑ የከፍተኛ ደረጃ AI ቴክኖሎጂን ለሁሉም ተጠቃሚዎች በነጻ እና በቀላሉ accessible ይሆናል China Ai price😀 🤩 @AddisIntel6,06%