tgindex
አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

አፍሪካ አካዳሚ || أكاديمية أفريقيا

Статистика

አፍሪካ ኦንላይን መድረክ ነፃ የሸሪዓ ትምህርት ማስተማሪያ ለበለጠ መረጃ የአካዳሚውን ተቆጣጣሪ ያነጋግሩ: @ethio_africaacademy

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
9 910
+7 за 5 дн.
Сутки
−5
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 657
20 постов
Вовлечённость
67,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 662
1/48двое суток
3 050
1/72трое суток
3 290

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 авг.1 537524из africaacademy_4th

    የጁመዓ ቀን ሱናወች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። ​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ​✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማውረድ። ​🕌 ወደ መስጊድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። ​👂 ኹጥባን በፅጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር ጭጭ ብሎ ማዳመጥ። ​🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። #አፍሪካ_አካዳሚ

  • 27 июл.4 4663511

    🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨 በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡ https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ✨ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 16 июл.6 9734828

    🎉🎊 አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለታዳሚዎቹ ባዘጋጀው ውድድር ላይ በመሳተፍ ታላላቅ ሽልማቶችን ያግኙ! 🕋 1ኛ ለወጣ፡ የዑምራ ጉዞ 💵  2ኛ ለወጣ፡ 50,000 ብር 💵 3ኛ ለወጣ፡  30,000 ብር ዝርዝር መረጃውን ቪዲዮው ላይ ያገኙታል! #አፍሪካ_አካዳሚ T.me/africaacademy_4th

  • 27 июн.9 6566215

    ​⭐ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን ​📲 ይህ ከአፍሪካ ቲቪ የቀረበላችሁ አጭር የዳሰሳ ጥናት (ፎርም) ሲሆን፣ የቴሌቪዥን ቻናሉን አገልግሎት ለማሻሻል ይረዳናል። ሁላችሁም ፎርሙን በመሙላት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ አደራ እንላለን፣ https://docs.google.com/forms/d/10JEUQlktOrvzmjuvOTwU1SdEGstaW0NrpWbcQVdbcsQ/edit

  • 22 июн.9 6995163

    በ አላህ ፈቃድ ከ30000 በላይ ተማሪዎች በ4ኛው ዙር የሸሪዐ ትምህርት ፕሮግራም ላይ ተመዝግበዋል! ✨ 🔗 አሁንም ፕሮግራሙን ለሌሎች ሰዎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን፦ https://t.me/africaacademy_4th አፍሪካ አካዳሚ!! አራተኛ_ዙር_ዲፕሎም

  • 15 июн.9 4032213

    ✨ Baga gara Akkaadaamii Afrikaa Afaan Oromootti tti dhuftan. 📌 Dizaayinara poostaraa fi gulaalaa viidiyoo afaan Oromootiin qacaruuf barbaadaa jirra. Namni Afaan Oromoo beeku yoo iyyachuu barbaade unka kana guutuu qaba. https://forms.gle/ouoKsPmWhx8qksNRA

  • 15 июн.8 3843738

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 📣 እድሉ አሁንም በፊቱ አለዎት ውደ አራተኛ ዙር ለመመዝገብ #አራተኛ _ዙር #የሸሪዓ_የትምህርት _ዲፕሎማ #የአፍሪካ_አካዳሚ

  • 14 июн.6 5863031из africaaca

    🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ

  • 13 июн.6 5874244

    🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ

  • 10 июн.20,9 тыс32105

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም የአፍሪካ አካዳሚ እንኳን ደህና መጣችሁ ይላል ትህምርት ለሚፈልጉ ሁሉ የአራተኛ ዙር የምዝገባ በር መከፈቱን ያበስራል። የአካዳሚው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1, አካዳሚው ነፃ ሲሆን ለወንዶችም ለሴቶችም ክፍት ነው። 2, ለተሳካላቸው ተማሪዎችም የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት ይሰጣል።

  • 8 июн.4 7994620из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም ✉️ የዕውቀት ጉዞዎን አሁኑኑ ይጀምሩ! * ከማንኛውም ቦታ መማር የሚቻልበት ነፃ የሩቅ ትምህርት * በታዋቂ ሊቃውንት እና መምህራን የሚሰጥ፣ እውቅና ያለው የሸሪዓ ሳይንስ ዲፕሎማ * ትምህርቱን ሲያጠናቅቁ የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት)

  • 7 июн.6 0382215

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 📌 አፍሪካ አካዳሚ አማርኛው ክፍል የግራፊክ ዲዛይን (graphic Designer) እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editor) ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🤩በእነዚህ የስራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች፣ይህንን ቅጽ በመሙላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 👇👇 https://forms.gle/3u2dpAP9Z7uSVZgG6

  • 6 июн.4 0252710из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም ⬅️ አሁኑኑ የአፍሪካ የሸሪዓ ሳይንስ አካዳሚን ይቀላቀሉ የግል እና የሃይማኖት ህይወትዎን የሚያጎለብት እውቀትንም ይቅሰሙ 📚 የትምህርት ዘርፎች፦ (ፊቅህ - ተፍሲር - ሀዲስ - ተርቢያ - አቂዳ - የነብዩ ሲራ) በሸሪዓ እውቀቶች ላይ ወደ ጥልቅ እና መሰረታዊ እውቀት የሚወስደውን የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ። 🚀 ምን ይጠብቃሉ?

  • 5 июн.3 8162511из africaacademy_4th

    "🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም አሁን የተለያዩን የእስልምና እውቀቶችን በነፃ መማር እና የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት ማግኘት ይችላሉ። አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ እድሉን እንዳያመልጥዎ፤ ማስታወቂያውንም ከሚወዷቸው ጋር በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያጋሩ።"

  • 5 июн.3 703137из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም አሁኑኑ ይመዝገቡ በአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎማ ፕሮግራም ትምህርቶቹን የሚሰጡት በላቁና በተመረጡ መሻይኾች ነው.. እድሉን እንዳያመልጥዎ፣ ማስታወቂያውን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያጋሩ።

  • 4 июн.5 33583

    የ3ኛው ዙር የምርቃት ፕሮግራም ስፖንሰራችን መልእክት 👇👇👇👇 ከናፍቆት ሥር የፈካ የፍትህ አበባ! Abaaboo Haqaa Abjuu Jaalalaa jalaa daraare! ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ/Guutummaa viidiyoo kanaa argachuuf liinkii armaan gadii kana cuqaasaa:- https://youtu.be/PujISvEAafM?si=3HO5p-yyMyWnJ08c #hijrabank #journeytoabrightfuture

  • 2 июн.3 9523022из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 😍 እኛን በመቀላቀል በሃይማኖታዊ እና በእውቀት ደረጃ ላይ አዳዲስ እድሎችን እና እድገቶችን ተመልከቺ። 🧕🏽 ስለ ሴቶች የሚመለከቱ ማናቸውንም ነገሮች እና ሌሎችንም የሸሪዓ ድንጋጌዎች (አህካሞች) ዝርዝር ጉዳዮችን ተማሪ። ⏳ የትምህርት ቆይታው ለአንድ ዓመት ብቻ ነው። 📚 እውቀት የሁሉም ሰው መብት ነው፤ አሁኑኑ ከእኛ ጋር ተመዝገቢ! 🔗 የምዝገባ ሊንኩን በፌስቡክ በመጀመሪያው አስተያየት መስጫ ላይ፣ 📱 በኢንስታግራም፣ በቲክቶክ እና በዩቲዩብ ደግሞ በባዮ ማስቀመጫ ላይ ታገኚዋለሽ።

  • 1 июн.5 0023125из africaacademy_4th

    🤔 የሸሪዓ እውቀትን መማር ፈልገው ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? 📚 አሁኑኑ አፍሪካ አካዳሚን ይቀላቀሉ እና ሁሉንም የሸሪዓ ትምህርቶች በታላላቅ ዑለማዎች በነፃ ይማሩ፡፡ 🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም

  • 27 мая6 541245

    የአፍሪካ አካዳሚ ልዩ የዒድ መሰናዶ ! በዛሬው እለት በአፍሪካ ቲቪ ይጠብቁን! በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ T.me/africaacademy_4th #አፍሪካቲቪ #የህይወትጎዳና

  • 26 мая5 742223

    እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ይህ ታላቅ በዓል የደግነት፣ የራህማ (እዝነት) እና የጋራ መተሳሰብ ተምሳሌት ነው። አፍሪካ አካዳሚ እና አፍሪካ ቲቪ ለመላው የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ይገልፃሉ። መልካም በዓል! 🌙 #አፍሪካ_አካዳሚ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና #ዒድ_ሙባረክ #ዓረፋ1447