tgindex
የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም - የሶስተኛው ዙር ቻናል

የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም - የሶስተኛው ዙር ቻናል

Статистика

@Ethio_africaacademy ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
20 754
−68 за 5 дн.
Сутки
−16
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
12 тыс
21 постов
Вовлечённость
57,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5 323
1/48двое суток
6 100
1/72трое суток
6 579

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 авг.2 924435из africaacademy_4th

    የጁመዓ ቀን ሱናወች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። ​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ​✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማውረድ። ​🕌 ወደ መስጊድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። ​👂 ኹጥባን በፅጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር ጭጭ ብሎ ማዳመጥ። ​🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። #አፍሪካ_አካዳሚ

  • 27 июл.9 0801932

    🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨 በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡ https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ✨ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 16 июл.13,9 тыс6058

    🎉🎊 አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለታዳሚዎቹ ባዘጋጀው ውድድር ላይ በመሳተፍ ታላላቅ ሽልማቶችን ያግኙ! 🕋 1ኛ ለወጣ፡ የዑምራ ጉዞ 💵  2ኛ ለወጣ፡ 50,000 ብር 💵 3ኛ ለወጣ፡  30,000 ብር ዝርዝር መረጃውን ቪዲዮው ላይ ያገኙታል! #አፍሪካ_አካዳሚ T.me/africaacademy_4th

  • 27 июн.16,9 тыс4627

    ​⭐ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን ​📲 ይህ ከአፍሪካ ቲቪ የቀረበላችሁ አጭር የዳሰሳ ጥናት (ፎርም) ሲሆን፣ የቴሌቪዥን ቻናሉን አገልግሎት ለማሻሻል ይረዳናል። ሁላችሁም ፎርሙን በመሙላት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ አደራ እንላለን፣ https://docs.google.com/forms/d/10JEUQlktOrvzmjuvOTwU1SdEGstaW0NrpWbcQVdbcsQ/edit

  • 22 июн.18,4 тыс57153

    በ አላህ ፈቃድ ከ30000 በላይ ተማሪዎች በ4ኛው ዙር የሸሪዐ ትምህርት ፕሮግራም ላይ ተመዝግበዋል! ✨ 🔗 አሁንም ፕሮግራሙን ለሌሎች ሰዎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን፦ https://t.me/africaacademy_4th አፍሪካ አካዳሚ!! አራተኛ_ዙር_ዲፕሎም

  • 15 июн.17,3 тыс98

    ✨ Baga gara Akkaadaamii Afrikaa Afaan Oromootti tti dhuftan. 📌 Dizaayinara poostaraa fi gulaalaa viidiyoo afaan Oromootiin qacaruuf barbaadaa jirra. Namni Afaan Oromoo beeku yoo iyyachuu barbaade unka kana guutuu qaba. https://forms.gle/ouoKsPmWhx8qksNRA

  • 15 июн.14,4 тыс20105

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 📣 እድሉ አሁንም በፊቱ አለዎት ውደ አራተኛ ዙር ለመመዝገብ #አራተኛ _ዙር #የሸሪዓ_የትምህርት _ዲፕሎማ #የአፍሪካ_አካዳሚ

  • 14 июн.25,3 тыс14236

    🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ

  • 13 июн.15 тыс27107

    🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾‍♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ

  • 13 июн.10,9 тыс1223

    ይህንን ሊንክ በቪዲዮው መሰረት ኮፒ ኣድርገው ክሮም ላይ ይክፈቱት ፣ ሰርተፊኬት ስም ማስተካከያ 👇👇👇 https://oldam.africaacademy.com/test-result/

  • 10 июн.10,7 тыс2446из AfricaAcad

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም የአፍሪካ አካዳሚ እንኳን ደህና መጣችሁ ይላል ትህምርት ለሚፈልጉ ሁሉ የአራተኛ ዙር የምዝገባ በር መከፈቱን ያበስራል። የአካዳሚው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 1, አካዳሚው ነፃ ሲሆን ለወንዶችም ለሴቶችም ክፍት ነው። 2, ለተሳካላቸው ተማሪዎችም የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት ይሰጣል።

  • 8 июн.9 1331936из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም ✉️ የዕውቀት ጉዞዎን አሁኑኑ ይጀምሩ! * ከማንኛውም ቦታ መማር የሚቻልበት ነፃ የሩቅ ትምህርት * በታዋቂ ሊቃውንት እና መምህራን የሚሰጥ፣ እውቅና ያለው የሸሪዓ ሳይንስ ዲፕሎማ * ትምህርቱን ሲያጠናቅቁ የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት (ሰርተፍኬት)

  • 7 июн.11,5 тыс1946

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 📌 አፍሪካ አካዳሚ አማርኛው ክፍል የግራፊክ ዲዛይን (graphic Designer) እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editor) ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 🤩በእነዚህ የስራ መደቦች ላይ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች፣ይህንን ቅጽ በመሙላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 👇👇 https://forms.gle/3u2dpAP9Z7uSVZgG6

  • 6 июн.8 7221533из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም ⬅️ አሁኑኑ የአፍሪካ የሸሪዓ ሳይንስ አካዳሚን ይቀላቀሉ የግል እና የሃይማኖት ህይወትዎን የሚያጎለብት እውቀትንም ይቅሰሙ 📚 የትምህርት ዘርፎች፦ (ፊቅህ - ተፍሲር - ሀዲስ - ተርቢያ - አቂዳ - የነብዩ ሲራ) በሸሪዓ እውቀቶች ላይ ወደ ጥልቅ እና መሰረታዊ እውቀት የሚወስደውን የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ። 🚀 ምን ይጠብቃሉ?

  • 5 июн.7 9871424из africaacademy_4th

    "🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም አሁን የተለያዩን የእስልምና እውቀቶችን በነፃ መማር እና የዲፕሎማ ምስክር ወረቀት ማግኘት ይችላሉ። አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ እድሉን እንዳያመልጥዎ፤ ማስታወቂያውንም ከሚወዷቸው ጋር በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያጋሩ።"

  • 5 июн.7 4681219из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም አሁኑኑ ይመዝገቡ በአፍሪካ አካዳሚ የዲፕሎማ ፕሮግራም ትምህርቶቹን የሚሰጡት በላቁና በተመረጡ መሻይኾች ነው.. እድሉን እንዳያመልጥዎ፣ ማስታወቂያውን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ያጋሩ።

  • 4 июн.10,7 тыс194

    የ3ኛው ዙር የምርቃት ፕሮግራም ስፖንሰራችን መልእክት 👇👇👇👇 ከናፍቆት ሥር የፈካ የፍትህ አበባ! Abaaboo Haqaa Abjuu Jaalalaa jalaa daraare! ሙሉ ቪዲዮውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ/Guutummaa viidiyoo kanaa argachuuf liinkii armaan gadii kana cuqaasaa:- https://youtu.be/PujISvEAafM?si=3HO5p-yyMyWnJ08c #hijrabank #journeytoabrightfuture

  • 2 июн.8 5281938из africaacademy_4th

    🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 😍 እኛን በመቀላቀል በሃይማኖታዊ እና በእውቀት ደረጃ ላይ አዳዲስ እድሎችን እና እድገቶችን ተመልከቺ። 🧕🏽 ስለ ሴቶች የሚመለከቱ ማናቸውንም ነገሮች እና ሌሎችንም የሸሪዓ ድንጋጌዎች (አህካሞች) ዝርዝር ጉዳዮችን ተማሪ። ⏳ የትምህርት ቆይታው ለአንድ ዓመት ብቻ ነው። 📚 እውቀት የሁሉም ሰው መብት ነው፤ አሁኑኑ ከእኛ ጋር ተመዝገቢ! 🔗 የምዝገባ ሊንኩን በፌስቡክ በመጀመሪያው አስተያየት መስጫ ላይ፣ 📱 በኢንስታግራም፣ በቲክቶክ እና በዩቲዩብ ደግሞ በባዮ ማስቀመጫ ላይ ታገኚዋለሽ።

  • 1 июн.10,1 тыс2249из africaacademy_4th

    🤔 የሸሪዓ እውቀትን መማር ፈልገው ከየት እንደሚጀምሩ ግራ ገብቶዎታል? 📚 አሁኑኑ አፍሪካ አካዳሚን ይቀላቀሉ እና ሁሉንም የሸሪዓ ትምህርቶች በታላላቅ ዑለማዎች በነፃ ይማሩ፡፡ 🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: https://t.me/africaacademy_4th 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa ⚠️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም

  • 29 мая10,6 тыс3086из africaacademy_4th

    ⏳ በትምህርት ወይም በሥራ ምክንያት ለሸሪዓ እውቀት የሚሆን ጊዜ አላገኙም? ✅ አፍሪካ አካዳሚ ችግሩን ፈቶልዎታል! 🔖 ሁሉንም የሸሪዓ የትምህርት አይነቶች ✅ በነፃ እና በርቀት ካሉበት መማር ይችላሉ ✔️ ማሳሰቢያ:- መማር የሚፈልጉበትን ቋንቋ ብቻ መርጠው ይቀላቀሉ፣ሁለቱም ግሩፕ ላይ መግባት የለባችሁም 🔗 በአማርኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይግቡ: ✉️ [https://t.me/africaacademy_4th] 🔗 በኦሮሚኛ ቋንቋ ለመማር በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ: ✉️ [https://t.me/AkaadaamiiAfrikaa]