tgindex

🔴All⚡️Exit⚡️Question⚡️(AEQ)

описание

1.🧰Natura_or_social_stud.. 2.🧰GRADE 8-12 ..የት...ምመረጃ 3.📚Exit Exam Model Question 4.🧰Freshman course and Exams 5.📚 HO,nursing,pharmacy 6.🧰Management 7📚Business management 8🧰MARKETING 9 📚ACCOUNTING 10😃Constructive words የምትፈልጉት ጠይቁን የሁሉም ትምህርት

3 958
подписчиков
Охват к подписчикам
18,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,19%
66 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,12%
43
Постов в день
0,0
всего 51

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 16 дек.без подписи0,95%
  • 14 июл. 2025 г.без подписи0,73%
  • 23 июл. 2025 г.без подписи0,66%
  • 24 февр.без подписи0,57%
  • 31 янв. 2025 г.без подписи0,52%
  • 20 июн. 2024 г.без подписи0,50%
  • 21 янв.#ExitExam በ2018 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ተፈታኞች የፈተና ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ የዚህ ዓመት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ከጥር 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ማስታወቁ ይታወሳል። ነገር ግን "ከፈተና ዝግጅት ሥራዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት" የፈተናው ቀን የተራዘመ መሆኑ ተገልጿል። ምዝገባ ያደረጋችሁና በማድረግ ላይ የምትገኘ ተመዛኞች ፈተናው የሚሰጥበት ትክክለኛ ቀን በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት / በትምህርት ሚኒስቴር እስከሚገለጽ ድረስ በትዕግስት አንድትጠብቁ ተብሏል። (ከላይ የተያያዘው የምስል መረጃ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ የተገኘ ነው።) 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/AllExitQuestion0,50%
  • 18 июн.#ቅሬታ #Pharmacy #Exit ትናንት ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በተሰጠው የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና ላይ ስርቆት ተፈፅሟል ሲሉ በርካታ ተፈታኝ ተማሪዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው፡፡ "የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቋል" ያሉት ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ፤ የሚመለከተው የመንግሥት አካል ማብራሪያ እንዲሰጥም ጠይቀዋል። ለፈተናው ዝግጅት ሲያደርጉ ቢቆዩም፣ ኃላፊነት በማይሰማቸው አካላት አማካኝነት ፈተናው ቀድሞ ወጥቶ መሰራጨቱን የሚያሳዩ መረጃዎች እንደደረሷቸው ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ ገልፀዋል። ይህ መሆኑም በከፍተኛ ጥረትና በራሳቸው ልፋት የተፈተኑ ተማሪዎችን ስነ-ልቦና በእጅጉ የጎዳና ፍትሃዊነትን የጎደለው ተግባር መሆኑን ጠቁመዋል። ጉዳዩ በትምህርት ሚኒስቴር፣ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም በኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማኅበር በኩል በአስቸኳይ ታይቶ፣ አስፈላጊው ማጣሪያ እንዲደረግና ተገቢው ምላሽ እንዲሰጣቸው ተፈታኞቹ ጠይቀዋል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከተፈታኝ ተማሪዎች የቀረበውን ይህንን ቅሬታ መነሻ በማድረግ፣ በጉዳዩ ላይ ከሚመለከታቸው የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ማብራሪያ ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። ተጨማሪ ማብራሪያ እንዳገኘን የምናደርሳችሁ ይሆናል። 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️ ✈️https://t.me/AllExitQuestion0,46%
  • 2 июл.2018 Aptitude (SAT) First Round Online Entrance Examination With Answer and Explanations - 👇👇 https://youtu.be/przFM31lA1M0,41%
  • 11 июн.የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ዙር የመውጫ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ ** ቢሾፍቱ ፣ ሰኔ 04 ፣ 2018(ኢመዩ) በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘው የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ዙር ፈተና በተሳካ እና በተደራጀ ሁኔታ ተከናውኗል። በዚህ ዙር የሎጀስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት (Logistics and Supply Chain Management) መርሃ-ግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተናቸውን የወሰዱ ሲሆን፣ የፈተናው አፈፃፀም በዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ በፈተና አስተባባሪዎች እና በሌሎች ተዛማጅ አካላት በተደረገ ሰፊ ቅድመ ዝግጅትና ቅንጅታዊ ሥራ መሠረት በተገቢው ሁኔታ ተፈጽሟል። ተፈታኞች የፈተና አዳራሾቻቸውን እና የተመደቡበትን ክፍል አስቀድመው በማረጋገጥ ወደ ፈተና ማዕከላት የገቡ ሲሆን ፣ የመጀመሪያው ቀን የፈተና ሂደት ያለምንም እክል በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በቀጣይ ቀናትም የፈተና ሂደቱ አስፈላጊው ድጋፍና ክትትል በመታገዝ እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል። ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን! የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ @AllExitQuestion0,39%
  • 26 июн. 2024 г.без подписи0,38%
  • 19 сент. 2024 г.без подписи0,31%