tgindex

🔴All⚡️Exit⚡️Question⚡️(AEQ)

описание

1.🧰Natura_or_social_stud.. 2.🧰GRADE 8-12 ..የት...ምመረጃ 3.📚Exit Exam Model Question 4.🧰Freshman course and Exams 5.📚 HO,nursing,pharmacy 6.🧰Management 7📚Business management 8🧰MARKETING 9 📚ACCOUNTING 10😃Constructive words የምትፈልጉት ጠይቁን የሁሉም ትምህርት

3 953
подписчиков

Лучшие посты

за три месяца
  • 15 июн.1 173 просмотров2 пересылок

    📕 2018 Natural Science Related Chapters For Entrance Exam 📮በትምህርት ሚኒስትር መረጃ መሠረት የተዘጋጀ ©Entrance Tricks @AllExitQuestion @AllExitQuestion

  • 15 июн.1 137 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 11 июн.979 просмотров1 реакций

    #ExitExam የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ዛሬ ሰኔ 4/ 2018 ዓ/ም መሰጠት መጀመሩን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። 224 ሺህ 234 ተማሪዎች በ287 የፈተና ዓይነቶች በ88 መፈተኛ ማዕከላት ፈተናቸውን ይወስዳሉ። ከ5000 በላይ የፈተና አስፈጻሚዎችም ተሰማርተዋል። የዛሬው የመጀመሪያ ዕለት ፈተና በ62 የፈተና ዓይነቶች ተሰጥቷል። ፈተናው እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ/ም የሚቀጥል መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። @ALLEXITQUESTAION

  • 15 июн.964 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 22 июн.938 просмотров2 реакций1 пересылок

    የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ #Ethiopia | ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ ሠሞኑን እናቱ ታምወው በነበረበት ወቅት እኔ አንድ ነገር ብሆን ምንም ቢፈጠር አመት የለፋሕበትን ፈተና እንዳታቋርጥ ብለው ቃል ያስገቡታል። እናትም በነጋታው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ሊሲጥ ሠዓታት ሲቀረው ሕይወታቸው ያልፋል።ካሊድ በእናቱ ሞት ከፍተኛ ሐዘን ቢሰማውም ለእናቱ የገባው ቃል አክብሮ የእናቱን አስክሬን እቤት ጥሎ የጥዋት ፈተናውን ተፈተነ። ካሊድ ከሠዓት እናቱን አልቅሶ ቀብሮ ተመልሶ የከሰዓት ፈተናውን ተፈተነ።የዚሕ የአስራ አራት አመት ታዳጊ የሕይወት ፈተና ብዙዎችን በሐዘን ማስለቀሱን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል። credit : ዳጉ ጆርናል Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu @AllExitQuestion

  • 15 июн.883 просмотров5 пересылок

    без подписи

  • 18 июн.873 просмотров4 реакций1 пересылок

    #ቅሬታ #Pharmacy #Exit ትናንት ሰኔ 10/2018 ዓ.ም በተሰጠው የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና ላይ ስርቆት ተፈፅሟል ሲሉ በርካታ ተፈታኝ ተማሪዎች ቅሬታቸውን እያቀረቡ ነው፡፡ "የፋርማሲ ትምህርት የመውጫ ፈተና አስቀድሞ ተሰርቋል" ያሉት ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ፤ የሚመለከተው የመንግሥት አካል ማብራሪያ እንዲሰጥም ጠይቀዋል። ለፈተናው ዝግጅት ሲያደርጉ ቢቆዩም፣ ኃላፊነት በማይሰማቸው አካላት አማካኝነት ፈተናው ቀድሞ ወጥቶ መሰራጨቱን የሚያሳዩ መረጃዎች እንደደረሷቸው ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ ገልፀዋል። ይህ መሆኑም በከፍተኛ ጥረትና በራሳቸው ልፋት የተፈተኑ ተማሪዎችን ስነ-ልቦና በእጅጉ የጎዳና ፍትሃዊነትን የጎደለው ተግባር መሆኑን ጠቁመዋል። ጉዳዩ በትምህርት ሚኒስቴር፣ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም በኢትዮጵያ ፋርማሲስቶች ማኅበር በኩል በአስቸኳይ ታይቶ፣ አስፈላጊው ማጣሪያ እንዲደረግና ተገቢው ምላሽ እንዲሰጣቸው ተፈታኞቹ ጠይቀዋል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከተፈታኝ ተማሪዎች የቀረበውን ይህንን ቅሬታ መነሻ በማድረግ፣ በጉዳዩ ላይ ከሚመለከታቸው የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ማብራሪያ ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም። ተጨማሪ ማብራሪያ እንዳገኘን የምናደርሳችሁ ይሆናል። 🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️ ✈️https://t.me/AllExitQuestion

  • 14 июн.861 просмотров

    Exit Exam የምትፈተኑ ተማሪዎች Exit Exam Entrance ticket በመያዝ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን::

  • 15 июн.778 просмотров3 пересылок

    без подписи

  • 2 июл.734 просмотров3 реакций2 пересылок

    2018 Aptitude (SAT) First Round Online Entrance Examination With Answer and Explanations - 👇👇 https://youtu.be/przFM31lA1M

  • 11 июн.684 просмотров

    без подписи

  • 1 июл.683 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 11 июн.678 просмотров

    без подписи

  • 11 июн.677 просмотров

    без подписи

  • 15 июн.664 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 18 июл.563 просмотров1 реакций

    ነጻ የስልጠና ዕድል ጥቆማ የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ STEM Summer Program የተለያዩ ስልጠናዎች ለመስጠት ምዝገባ እያደረገ ነው፡፡ በቀሩት ጥቂት ቀናት ምዝገባዎን ያድርጉ! የስልጠና መስኮች፦ ● Coding ● Graphic Design, Multimedia & Video Production ● Digital Marketing, Content Creation & Entrepreneurship ● Electrical, Electronics & Embedded Systems ● Robotics, Automation & Intelligent Systems ● Technical Drawing & Woodworking ● CAD Design, SolidWorks & 3D Printing ● Cybersecurity & Digital Safety ● Drone Technology & Aerial Systems ● Game Applications Development ምዝገባው የሚጠናቀቀው 👇 ሐምሌ 12/2018 ዓ.ም ስልጠናው የሚጀመረው 👇 ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ላምበረት መናኸሪያ አጠገብ @AllExitQuestion

  • 11 июн.561 просмотров

    без подписи

  • 3 июн.543 просмотров2 пересылок

    без подписи

  • 11 июн.519 просмотров2 реакций

    የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ዙር የመውጫ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ ** ቢሾፍቱ ፣ ሰኔ 04 ፣ 2018(ኢመዩ) በመላው ሀገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በመሰጠት ላይ የሚገኘው የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ዙር ፈተና በተሳካ እና በተደራጀ ሁኔታ ተከናውኗል። በዚህ ዙር የሎጀስቲክስ እና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት (Logistics and Supply Chain Management) መርሃ-ግብር ተማሪዎች የመውጫ ፈተናቸውን የወሰዱ ሲሆን፣ የፈተናው አፈፃፀም በዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ በፈተና አስተባባሪዎች እና በሌሎች ተዛማጅ አካላት በተደረገ ሰፊ ቅድመ ዝግጅትና ቅንጅታዊ ሥራ መሠረት በተገቢው ሁኔታ ተፈጽሟል። ተፈታኞች የፈተና አዳራሾቻቸውን እና የተመደቡበትን ክፍል አስቀድመው በማረጋገጥ ወደ ፈተና ማዕከላት የገቡ ሲሆን ፣ የመጀመሪያው ቀን የፈተና ሂደት ያለምንም እክል በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በቀጣይ ቀናትም የፈተና ሂደቱ አስፈላጊው ድጋፍና ክትትል በመታገዝ እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል። ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን! የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ @AllExitQuestion

  • 5 авг.296 просмотров

    без подписи