tgindex
አርያም ስቱዲዮ _ Areyam Studio

አርያም ስቱዲዮ _ Areyam Studio

Статистика
Последний пост
3 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
897
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
383
18 постов
Вовлечённость
42,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/XPnkeJhtuTs?si=tI9-AUuVSzMKUqep

  • https://youtu.be/SxYFt6Ntw84?si=2UUcgzTcQvp_dPAY

  • https://youtu.be/_ADPwthMZ24?si=W-02CF5oClxFv7gn

  • 13 мар.23031из Ortho_tewah

    "የቤተክርስቲያን በዓላት"  መግቢያ በዓል:- ማለት የተቀደሰ የተከበረ ልዩ ክቡር ቀን ማለት ነው ። በዓላት በልምድ የሚከበሩ ወይንም ስራን ላለመስራት ተብሎ የተፈጠሩ አይደሉም። የመንፈሳዊ በዓላት  መገኛ ምንጫቸው ሃይማኖት ነው ። በብሉይ ኪዳን የሚከበሩ ብዙ ዓይነት በዓላት ነበሩ ። የበዓላት ሁሉ መሰረት ግን ቀዳሚት ሰንበት ናት ። ሰንበት ማለት እረፍት ማለት ነው ።  ዘፍጥረት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ። ³ እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና። 👉 በሐዲስ ኪዳን ሰንበት ቅዳሜ እና እሁድ ነው ቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ትባላለች እሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስትያን ትባላለች ። 👉 ሰንበተ ክርስትያን እሁድ ጌታ ፍጥረታትን መፍጠር የጀመረበት ፣ የተጸነሰበት ፣ ከሙታን ተለይቶ የተነሳበት ናትና ይች ዕለት ትከበራለች ። ስለ በዓላት የተወሰኑ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች👇 ዘጸ 16:23 ፣ዘጸ 20:8 ፣መዝ 41:4 ፣መዝ 75 :10 ፣ ዮሐ 10:22 ፣ ሐዋ 20:7 👉በቤተክርስቲያን "ዓበይት በዓላት" የሚባሉት የጌታ በዓላት እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ መነሻቸው 👇 1. ብስራት...ሉቃ 1:26 2.ልደት... ሉቃ 2:7 3.ጥምቀት....ማቴ 3:13፣ሉቃ 3፣21 4.ደብረ ታቦር....ማቴ 17:1 ፣ማር 9:21 ፣ሉቃ 9:28 5.ሆሳዕና....ማቴ 21:1 6.ስቅለት....ሉቃ 23:33 7.ትንሳኤ....ሉቃ 24:5 8.ዕርገት....ሉቃ 24:50 9.ጰራቅሊጦስ....ሐዋ 2:4 👉 በቤተክርስቲያን "ንዑሳን በዓላት" የሚባሉት 1.መስቀል...ማቴ 27:1 ፣1 ቆሮ 1:18 2.ስብከት.....ዮሐ 1:44 ፣ ዕብ 11:1 3.ብርሃን.....መዝ 42:3 ፣ኢሳ 9:2 ፣ዮሐ 8:12 4.ኖላዊ....መዝ 22:1 ፣ዮሐ 10:1-22 ፣ 1ጴጥ 2:25 5.ግዝረት.....ዘሌ 12:3 ፣ሉቃ 2:21 6.ልደተ ስምዖን....ሉቃ 2:25 7. ቃና ዘገሊላ....ዮሐ 2:1 8.ደብረ ዘይት.... ማቴ 24 9. መስቀል (የመጋቢት ወር)  የቤተክርስቲያን ዓበይት እና ንኡሳን በዓላት የሚባሉት በቀጥታ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እንደሚገናኙ ልብ ማለት ያስፈልጋል ። እግዚአብሔር ይችን ቤተክርስቲያን ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • https://youtube.com/watch?v=Lx-D_FE3hZ4&si=ePPhIsjxu7p8bMKO

  • без подписи

  • https://youtu.be/VCVZeHJzC2g?si=46G5VqOGFo93M7tG

  • https://youtu.be/zOPl7Xzmo94?si=7tkPq77_kFaqXmyX

  • https://youtu.be/6XyJQs3fL7Y?si=x9fJ-hPpCGWGUr6Y

  • https://youtube.com/shorts/KHtoT-l8h1c?si=U4hUfye0cZVNimtw

  • без подписи

  • ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ በሰማይ ባረገ ጊዜ አምላክ አዶናይ ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ መንበሩ ፊት ቆመው የሚያመሰግኑት ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ በፍፁም ፍርሃት ዘወትር ሚሰግዱለት ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ ሥግው ቃል ክርስቶስ ሲያርግ አዩትና ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ መላእክት ተቀኙ በአዲስ ምስጋና /አዝ ===== ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ እርሱን ለማሳረግ መላእክት አልመጡም ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ ከፍ ከፍ ሊያደርጉት ሠረገላት የሉም ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ ደቀመዛሙርቱን በተስፋ አፅንቶ ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ በስልጣኑ አረገ ደመናን ተጫምቶ /አዝ ===== ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ ቀዳሜ ሰማዕት እስጢፋኖስ ዲያቆን ዐቢይ ዜማ ተሠመዓ ጠላቱን በመውደድ የመሰለ አምላኩን ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ በድንጋይ ሲወገር መታገስ የቻለው ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ ጌታን በአባቱ ቀኝ ሆኖ ስላየ ነው /አዝ ===== ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ እንዲህ እንዳየነው በክብር ሲወጣ ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ እናምናለን እኛ ዳግመኛ እንዲመጣ ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ ወደ እርሱ ይመለስ ይዘጋጅ ልባችን ዐቢይ ዜማ ተሠማዓ ማደሪያው ንፁሕ ልብ ለሆነ ጌታችን ├─────────────── ├የሕብረት ዝማሬ ├─────────────── •✥•🍁  @Z_AbelMakbeb  🍁•✥•               @Z_AbelMakbeb     •✥•🍁 @Z_AbelMakbeb 🍁•✥•

  • https://youtube.com/watch?v=xQLHwwnAm1M&si=xoRzAEZdUe6D-cd9

  • አድስ የትንሳኤ መዝሙር በአምስቱ ዘማሪያን #በትንሳኤው ።New Orthodox Mezmur 2025 https://youtube.com/watch?v=l9XB_7puzd4&si=19g668uDb2QoAuuS

  • ይህ ቁርባን ክቡር ነው ፍጹም ሰማያዊ እንዳይመስለን ተራ አይደለም ምድራዊ አምላካችን ሆይ አንተ ይቅር ባይ እንደ ቸርነትህ በደልን አትይ አሜን አሜን ብለህ ተቀብለናል በድፍረትም ሳይሆን በፍርሃት ቀርበናል እንኳን አደረሰን ተወዳጆች ለዚህ ታላቅ ቀን🥹😍 ምስጢረ ቁርባንን በመሠረተባት እና ምስጢረ ሥጋዌውን በገለጠባት ዕለት ምንችል ሚመቸን ከምስጢረ ቁርባን እንቀበል !!

  • ❤️ ሰሙነ ሕማማት ❤️             ሰኞ ❖ መርገመ በለስ የተፈጸመበት በዚህ ዕለት ጌታችን ከቢታኒያ ሲወጣ ተራበ ፤ ቅጠል ያለባትን በለስ ተመልክቶ ወደ በለሲቱ ቢቀርብ ከቅጠል በቀር ምንም ነገር ባለማግኘቱ “ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ምንም ካንቺ ፍሬ አይበላ” ማር ፲፩፥፲፬ በማለት ስለረገማት መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ ይባላል። ❖ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ ይባላል ጌታ ወደ ቤተመቅደስ ሄዶ በቤተመቅደሱ የሚሸጡትን እና የሚለውጡትን “ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች” ማቴ ፳፩፥፲፫ በማለት ከቤተመቅደስ ገርፎ አስወጥቷቸዋልና።

  • New የጉባኤ መዝሙር "ይቅር ስላልከኝ ነው" https://youtube.com/watch?v=2Bilm6QtPMA&si=PeqA2ParAY0IFPkU

  • https://youtu.be/yYkZtXDxMcc?si=pvigvnX_tR0DsiVJ

  • https://youtu.be/uBgLgvrnjw8?si=KqTAxypCxoLF4V_E

  • 21 февр. 2025 г.505из Z_AbelMakbeb

    https://youtu.be/ySnNPXWkIq8 https://youtu.be/ySnNPXWkIq8 https://youtu.be/ySnNPXWkIq8