tgindex

ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜

описание

በዚህ ቻናል 👇👇👇 => አስቂኝ ኮሜንቶች => Meme => አስቂኝ Video #Join & #Share ለተጨማሪ አገልግሎት ለ comment croos => @Bro_4_u Admin x

3 955
подписчиков
Охват к подписчикам
346,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,88%
2 406 на 20 постов
Пересылки к просмотрам
0,27%
739
Постов в день
0,0
всего 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 25 июл. 2024 г.አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው... : #እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል።" 😲😳🤣1,60%
  • 25 июл. 2024 г.የሀበሻ ህዝብ እኮ ግርም እሚለኝ እያማክ ድንገት ስትደርስበት ውይ እድሜክ እረጅም ነው እያነሳንክ መጣክ እሚሉዋት ነገር 😂😆🤣1,36%
  • 23 авг. 2024 г.When he asks "ዶሮ መስራት ትችያለሽ?" : Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"1,31%
  • 1 авг. 2024 г.ከበላቹ ከጠጣቹ ቦኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ ደህና አደራቹ1,21%
  • 13 авг. 2024 г.እሷ:- ወንዶች እኮ እራት ስለጋበዙ ብቻ መንደባለል የሚያምራቸው አህዮች ናቸው እሱ :- እና የማሪያም ዝክር መሰለሽ በልተሽ የምቴጅው😂1,12%
  • 26 июл. 2024 г.Teacher Vs student መምህር - ለሰው ልጅ በጣም የሚያስፈልገው ነገር ግን ሊያየውና ሊነካው የማይችለው ነገር ምንድን ነው ? የዘጠናዎቹ ተማሪ፡ አየር😊 የአሁኖቹ ተማሪ ፡ wi-fi😊1,09%
  • 18 авг. 2024 г.ያማል😭😭😭0,96%
  • 28 июл. 2024 г.🤣🤣🤣0,95%
  • 13 авг. 2024 г.የቤት ልጅ ነኝ ብላህ ሌሊት እያውደለደለች ስታገኛት ግቢያችሁ ሰፊ ነው ባክሽ 😁0,94%
  • 28 июл. 2024 г.አንዷን ቀጥሪያት ከ5 ጓደኞቿ ጋር አልመጣችም... . . #My_sister ቀደም ብለሽ ብትነግሪኝኮ ድንኳን ተክዬ ደግሼ እጠብቃችሁ ነበር😕 😂😂😂0,88%
  • 1 авг. 2024 г.ሁሌ ኩስትር እያልክ ልክ እንደወታደር፣ መጠየቅ ፈርቼ ሥንቴ ጾሜን ልደር?! ፡ #አለች_አሉ 😜😜0,83%
  • 5 авг. 2024 г.ከመካኒክነት ነርስ የሆነው ጀለስ ሊያዋልድ ሲል.. #እስቲ_ኮፈኗን_ክፈቱት !0,81%