tgindex

𝐁𝐞𝐧𝐚𝐧 𝐓𝐞𝐜𝐡

Описанио

ይህ ቻናል በወንድማችሁ ሁሰይን አል-በናን (አቡ ሱፍያን) የተከፈተ ሲሆን፣ ስለ ኮምፒውተር ትምህርቶችና ከቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ መረጃዎችንና እውቀቶችን የምናካፍልበት ቻናል ነው።

1 513
подписчиков
Охват к подписчикам
283,2%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 19 постов
Пересылки к просмотрам
0,76%
619
Постов в день
0,0
всогО 20

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 13 февр.❌ቴሌ ግራም ላይ መጠለፌን(ሀክ መደረጌን) እንደት ማወቅ እችላለሁ? 🌐እንድሁም ቴሌ ግራሜን እንዳይጠልፉብኝ ምን ማድረግ አለብኝ? 📲በ ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን ~ ለሌሎችም ሊጠቅም ይችላል ሟር አድርጉላቸው! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan0,00%
  • 12 авг. 2025 Đł.🏗ሙዘይን፡የግንባታ ህልምዎን ቀላል ለማድረግ አጋርዎ! • እየገነቡ ነው? እድሳትስ? ሙዘይን የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ድርጅት ለግንባታ ፕሮጀክትዎ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም ዓይነት የግንባታ ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ፣ በተመጣጣኝ ዋጋና ፈጣን አገልግሎት ያቀርብላችኋል። በተለይም በቱርክ ማሽን የተመረቱ ጥራት ያላቸው ቡልኬቶችን ማቅረብ መለያችን ነው! •የ ቱርክ ቡልኬት፣ ሲሚንቶ፣ ማርብል፣ቴራዝ፣ ብረት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የውስጥና የውጭ ማስጌጫ እቃዎች፣ እና ሌሎችም ለግንባታዎ፣ለእድሳትዎ፣አልፎ ተርፎም ለቤትዎ ዲዛይን የሚያስፈልጉዎትን ሁሉንም ነገር ከ ሙዘይኖች ጋር ያገኛሉ። | 📍የስራ ቦታ አድራሻ፦ 1ኛ-ሲዳም አዋሽ ከኖክ ማዳያው ገባ ብሎ፣ 2ኛ-ገላን ከተማ ከሶፉ ዑመር ፊት ለፊት 📞ይደውሉልን! +251910716296 +251921041742 | 💬ቴሌ ግራም ግሩፕ፦ @Muzeyn_PLC 📞የዋትስ አፕ ግሩፕ፦ https://chat.whatsapp.com/EYJezRcKq6t3cQ8ELZMcm4 Š የደንበኞቻችን እርካታ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው!0,00%
  • 21 июл. 2025 Đł.~ ዘመኑ የቴክኖሎጂ መሆኑን ደጋግሜ ብነግራችሁም፣ ይህን እውነት በወንድሜ በአብዱል ሀኪም ምሳሌ ልትረዱት ትችላላችሁ። ከሁለት አመት በፊት፣ በዚያን ጊዜ በ25,000 ብር እንኳን ባልሞላ ገንዘብ ሁለት ምርጥ የስራ ድረ-ገጾችን (job websites) ሰርቶልኝ ነበር። በዚያን ጊዜም ስራው አስደናቂ ነበር! ዛሬ ግን ሁለት ሌላ አዳዲስ ድረ-ገጾችን እንድሰራለት ስንጠይቀው፣ በምክር እና በውይይት 150,000 ብር ለመክፈል ተስማምተናል። ይህ ገንዘብ ከፍ ያለ መስሎ ቢታይም፣ ለሹ እውቀትና ለስራው ጥራት ሲታይ እውነት ለመናገር ሲያንሰው ነው! ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ…አሁንም ቢሆን ሆነ ወደፊት፣ ትኩረታችሁን በቴክኖሎጂ እውቀት ላይ አድርጉ! በተለይም የሚከተሉትን ዘርፎች በሚገባ ተማሩባቸው፦ • የዌብ ዲቨሎ-ፕመንት (Web Development) • ግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design) • ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing) • ዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing) እነዚህ ዘርፎች የወደፊቱ የስራ ገበያ መሰረቶች ናቸው። ጊዜና ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ በነዚህ ዘርፎች እውቀታችሁን አሳድጉ፤ ውጤቱ በእርግጥም የላቀ ይሆናል! =t.me/AbuSufiyan_Albenan0,00%
  • 29 июн. 2025 Đł.ምርጥ ቴሌግራም ቦቶች -①- • @filetobot ያልተገደበ cloud storage የምታገኙበት bot. • @DropmailBot ነፃ email adress የምታገኙበት (ለከባባድ ነገር ባትጠቀሙት እንመክራለን ለsocial midea ለመሳሰሉት) • @DrWebBot ማንኛውም ሰው ሊንክ ልኮላችሁ አልያም የተጠራጠራችሁት ሊንክ ካለ ለዚህ bot ላኩለት እና check ያደርግላችኋል። • @check_my_text_bot english ስትፅፉ spelling ስህተት ካለ ያስተካክልላችኋል even if ለቻናላችሁ admin አርጋችሁት ስትፖስቱ ያስተካክልላችኋል። • @UTasksBot ልትሰሩ ያሰባችሁን እና የሰራችሁትን ስራዎች እዚሁ telegram ላይ manege ታረጉበታላችሁ ። • @WikipediaPDF_bot Wikipedia እዚሁ search አድርጋችሁ ማንበብ እና በ pdf ማውረድ የሚያስላችሁ bot. •@CopilotOfficialBot ትክክለኛው Microsoft copilot telegram bot. • @FontStylerBot የፃፋችሁለትን text በተለያዩ disign እና font ያደርግላችኋል።0,00%
  • 28 июн. 2025 Đł.💡 አስደሳች ዜና! ነፃ የዌብሳይት ዲቨሎፕመንት ስልጠና በቅርቡ ይጀምራል! 💻 የተካነ Web Developer መሆን ይፈልጋሉ? በቴሌግራም ላይ ነፃ የ3 ወር ስልጠናችንን ይከታተሉ! HTML, CSS እና JAVASCRIPT ያካተተ ነው። 📅 ሰኔ 30/2017 ይጀምራል! 1️⃣ በዚህ https://t.me/hilal_web_dev የቴሌግራም ግሩፕ 3️⃣ ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩን 🚀 https://t.me/hilal_web_dev0,00%
  • 27 июн. 2025 Đł.የክረምት ዕረፍትዎን እንዲሁ በከንቱ ማሳለፍ ይፈልጋሉ? ወይንስ ለልጅዎ የወደፊት ሕይወት ጠቃሚ ኢንቨስትመንት ማድረግ? እንግዲያውስ አፍታም አያመንቱ! Riseup Tech Solution ህይወትዎን ከፍ የሚያደርግ ልዩ እድል አዘጋጅቶላቹሀል! በዚህ ክረምት በቴክኖሎጂ ዓለም የራስዎን ታሪክ ይጻፉ! ጊዜዎን ወደ እውቀት ይቀይሩ! አሁን ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላይን ወይም በአካል፣ ምቹ በሆኑ ክፍሎቻችን ውስጥ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ ስልጠናዎች ልጆቾን እና እራስዎን ያብቁ። ሴቶች በሴት መምህራን፣ ወንዶችም በወንድ መምህራን በነፃነት መማር ይችላሉ። የወደፊት ህይወትዎን በገበያ ተፈላጊ እውቀት ያንጹ! 💻 Fullstack (MERN) website development: የራስዎን ድረ-ገጽ መገንባት ይፈልጋሉ? እዚህ ይጀምሩ! 💻 Basic Computer Skill: ከኮምፒውተር ጋር ለመተዋወቅ ለሚፈልጉ ምርጥ መነሻ። 💻 Python: በዓለም ላይ ካሉ ተፈላጊ ቋንቋዎች አንዱን ይማሩ። 💻 Mobile app development: የራስዎን የሞባይል አፕሊኬሽን ይፍጠሩ! 📚 English & Arabic: የቋንቋ ችሎታዎን ያሳድጉ። ዛሬውኑ ይመዝገቡና ነገዎን አሁኑኑ ብሩህ ያድርጉ! https://riseuptechsolution.com/form.php አድራሻችን፦ ቤተል ከአደባባይ ወደ ዌራ ወረድ ብሎ ዳሽን ባንክ አጠገብ ያለው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ስልክ: +251907667777 ቴሌግራም: @riseuptechsolution | https://t.me/riseuptech ይህ ክረምት ከዚህ በፊት አይተነው የማናውቀውን የለውጥ በር የሚከፍትልዎ ወርቃማ እድል ነው! አያምልጥዎ!0,00%
  • 20 июн. 2025 Đł.Coding ለመማር የሚጠቅሙ የmobile መተግበሪያዎች ⚫ Mimo ጀማሪ ከሆናችሁ እና እንደ JavaScript, typescript, python ያሉ courses የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። በተጨማሪም puzzle በመስራት practice ማድረግ ትችላላችሁ። ⚫ Enki የበርካታ programming language concept የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። የተለያዩ ከጀማሪ እስከ Advanced የcoding challenges puzzle ጨምሮ አሉት። ⚫ Codecademy go Python, HTML/CSS, JavaScript, SQL እና የመሳሰሉትን እዚህ ላይ መማር ትችላላችሁ። እንዲሁም በርካታ videos እና articles ተካተውበታል። ⚫ encode web development እዛው እየሰራችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው። encode ጥራት ባላቸው content ይታወቃል። ⚫ Programming Hub የCoddingን ትንሽ concept ከተረዳችሁ ቡኋላ እዚህ ላይ ራሳችሁን challeng ማድረግ ትችላላችሁ። በተጨማሪም አንዳንድ የcoding courses አሉት። =t.me/Benan_Tech0,00%
  • 19 июн. 2025 Đł.በነፃ ምርጥ ምርጥ ሎጎዎችን የምትሰሩበት ዌብ ሳይት ነው! https://www.zarla.com/free-logo-maker0,00%
  • 15 июн. 2025 Đł.11 High Income Skills You Can Learn For Free Online (YouTube) 1. Copywriting 2. Photography 3. Video Editing 4. Proofreading 5. Transcription 6. Public Speaking 7. Digital Marketing 8. Web Development 9. Graphic Designing 10. Game Development 11. Software Development Learn for free 👇👇 A. Learn copywriting 1. youtu.be/Pum2gV7N_9A 2. youtu.be/9qZcT9I8W4g 3. youtu.be/B13gAAcqrAc 4. youtu.be/UfCgUv8-HlI 5. youtu.be/LU4gHGdYDI0 B. Learn photography 1. youtu.be/yhAmMUi2NmM 2. youtu.be/LxO-6rlihSg 3. youtu.be/V7z7BAZdt2M C. Learn video editing 1. youtu.be/y7Ci_H9bYEk 2. youtu.be/oC3gXr1s_aU 3. youtu.be/ZQDGJn89uNk 4. youtu.be/MqwlW76sFCM D. Learn to proofread 1. youtu.be/Up3WZJn4OpQ 2. youtu.be/sNbi3h7Ucr0 3. youtu.be/pYb7p0DiVMI 4. youtu.be/14pgya2Xl8o E. Learn transcription 1. youtu.be/bltDLL6-CbQ 2. youtube.com/playlist?list=… F. Learn public speaking 1. youtu.be/i5mYphUoOCs 2. youtu.be/dHAbmoFHqgA 3. youtu.be/7tzentBmmUc 4. youtu.be/k8GvTgWtR7o G. Learn digital marketing 1. youtu.be/hiEb1m7CXH4 2. youtu.be/BjRmz6rO9SQ H. Learn web development 1. youtu.be/Q33KBiDriJY 2. youtu.be/zAfLvFHKUS0 I. Learn graphic designing 1. youtu.be/9QTCvayLhCA 2. youtu.be/k0EyAs9Q4NI J. Learn game development 1. youtu.be/wKNyTvImeqY 2. youtu.be/6luTavBJ3gw K. Learn software development 1. youtu.be/zOjov-2OZ0E 2. youtu.be/cYXkNOeKXQM L. Learn affiliate marketing 1. youtu.be/ZnKQlGpVWpE 2. youtu.be/ZjhZ7vCl3HQ 3. youtu.be/mzBHq9BK6i4 M.Learn dropshipping 1. youtu.be/fMt3kv1vc_A 2. youtu.be/rqGNDT_utao0,00%
  • 14 апр. 2025 Đł.Eye protection mode አሁን አሁን አብዛኞቻችን ስልካችን ላይ የምናሳልፈው የጊዜ መጠን እየጨመረ መጥቷል። ታዲያ እጃችን ላይ ያለው ስልክ ምንም ያክል በርካታ ጥቅም ቢኖረውም የተለያዩ ጉዳቶች አሉት። የጤና ጉዳትም ስልክ ከሚያመጣቸው ጉዳቶች አንዱ ነው። ይህንን ጉዳት ለመቀነስ አንዳንድ የስልክ አምራች ድርጅቶች Eye protection mode የተሰኘ feature ካስተዋወቁ ሰነባብተዋል። Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው። ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። Eye protection mode enable ለማድረግ notification bar ላይ በመሄድ Eye protection mode የሚለውን ማብራት አልያም ወደ Settings በመሄድ > Display > Eye protection mode የሚለውን turn on ማድረግ። ይሁን እንጂ እንደየ ስልኩ ስያሚውም ሊለያይ ይችላል። በቀን ስንት ሰዓት ስልካችሁ ላይ እንደምታሳልፉ comment ላይ አሳውቁን። t.me/Benan_Tech0,00%
  • 9 янв. 2025 Đł.~ ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ላይ Sleep, Hibernate, Shutdown ልዩነታቸው ምንድን ነው? •ኮምፒውተርም እንደ ሰው ይደክማል፤ ጫና ሲበዛበትም ከተለመደው ፍጥነቱ ዘግይቶ መንቀራፈፍ ይጀምራል። በመሆኑም ስራችንን ከጨረስን በኋላ በተለያዩ መንገዶች ኮምፒውተራችን ማጥፋት ወይም ማሳረፍ ያስፈልጋል። •ኮምፒውተራችን ተርን ኦፍ፣ ስሊፕ አልያም ሀይበርኔት በማድረግ እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ እንችላለን። ይሁን እንጂ የትኛው የተሻለ መንገድ ነው የሚለው የሚያከራክር ጉዳይ ነው። እናም ከዚህ በታች ሾለ ሶስቱ ኮምፒውተር ማሳረፊያ ዘዴዎች ጥቅሞች በዝርዝር እንመለከታለን። ◻️ስሊፕ • ላፕቶፕ ኮምፒውተራችን ስሊፕ ሞድ ላይ ስናደርገው ከራሙ በስተቀር ወደ ሁሉም የኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚሰራጨው ሀይል ይቋረጣል። የስሊፕ ሌላኛው ጥቅሙ ኮምፒውተራችን ከመዝጋታችን በፊት የተከፈቱ ስራዎችን ሴቭ ማድረጉ ነው። ከዚህም ባሻገር ያቆምነውን ሾል በፍጥነት ለመጀመር ይረዳል። ◻️ሸት ዳውን • ብዙዎቻችን ኮምፒውተራችን የምናጠፋው ሸት ዳውን የሚለውን አማራጭ በመጠቀም ነው። በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር ይዘጋል (ራንደም አክሰስ ሚሞሪ) ሚሞሪም ይጠፋል በአጠቃላይ ኮምፒውተሩ ምንም እንቅስቃሴ አይኖረውም። በሸት ዳውን የተዘጋ ኮምፒውተር ምንም ሀይል አይጠቀምም። ◻️ሀይበርኔት • ይህ አማራጭ ደግሞ በስሊፕ እና በሸት ዳውን መሀል የሚገኝ ነው። ሀይበርኔት ስናደርግ እያከናወንናቸው የነበሩ ስራዎች በራም ሳይሆን በኮምፒውተራችን ሀርድ ድራይቭ ላይ ይቀመጣሉ። ኮምፒውተራችን ስናስነሳም ሴቭ ሳናደርግ ትተናቸው የነበሩ ስራዎችን የምናገኛቸው ሲሆን ከስሊፕ አንፃር አነስተኛ ሀይል ይወስዳል። ኮምፒውተራችን ሀይል በመጨረስ ላይ ከሆነ ሀይበርኔት ተመራጭ ነው። =t.me/Benan_Tech0,00%
  • 25 док. 2024 Đł.~ቴሌግራም ላይ ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level 1. Device Passcode ተጠቀሙ። ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ። ይህን ለማስተካካል Settings - privacy and security - passcode 2. 2-step verification ተጠቀሙ። 2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው። Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት። ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ። 3. ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ። Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል። ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate secc ቀንሷቸው። 4. በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ። 5. ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ። 6. የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ። 7. ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ። 8. የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት። 9. በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ። Phone number - Nobody Last seen & online - My contacts Profile photos - My contacts Forwarded message - Nobody Calls - My contacts Group & channels - My contacts ~ t.me/Benan_Tech t.me/Benan_Tech0,00%