መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
Статистикаበቻናላችን 👉 🌷ጋብቻ ምንድነው?🌷 👉 ❤️ማንን ላግባ?❤️ 👉 😳ፖርኖግራፊና መዘዙ😳 🚩 የፍቅር ታሪኮች 💝 የርቀት ፍቅር አጋር ቻናል:- @Nazrawi_tube ለአስተያየት 👉 @Biblicalmarriage_bot 0910337074 🔵ቅድስና ለእግዚአብሔር🔵
- Последний пост
- 24 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel photo updated
ራስህን ተቀበል!!
без подписи
ፀጋው ብቻ https://youtu.be/oBcPJ-oepd8?si=QU1uoMMZ6-QYzJbT
ፀጋው ብቻ
https://t.me/boost/Biblicalmarriage
Do not click such links!
‼️‼️ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️‼️‼️ እንዲህ አይነት ሊንክ አትክፈቱ‼️‼️ ከምታውቁት ሰው ይሄ ሊላክላችሁ ይችላል! እናንተም ሊንኩን እንደከፈታችሁት የቴሌግራም አካውንታችሁ ከቁጥጥራችሁ ውጭ ሆኖ Huck ተደረጋችሁ ማለት ነው። የላከላችሁ ሰው እሱም አካውንቱ ተወስዶበት ነው! አደራ አደራ‼️‼️
без подписи
Live stream finished (1 minute)
Live stream started
🙏ፀጋህ ይበቃኛል
መንፈሳዊ ውጊያ ማለት አማኞች ወደ መለኮት እውቀት እንዳያድጉና መንፈሳዊ ሕይወታቸው በመንፈስ ፍሬ እንዳይሞላ የሚደረግ የዲያቢሎስ የእለት ተእለት የሽንገላ ስራ ነው። ቤተሰቦቼ ወደ መለኮት እውቀትና በመንፈሳዊ ሕይወት ማደግ ምንም አማራጭ የሌለው የሕይወት ምርጫ ነው። መንፈሳዊ ውጊያ ማለት ሰይጣን ብር ወይም እቃ ሲሰርቅባችሁ ሳይሆን የመለኮትን እውቀት እንዳታውቁ ሰይጣን ነፍሳችሁን ሲያጨልምና ሲያደነዝዝ እንዲሁም መንፈሳዊ ሕይወታችሁ እንዳያድግ ከእግዚአብሔር ቃልና ከፀሎት ሲነጥላችሁ ማለት ነው። ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። ¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። በክርስቶስ አምናችሁ ዳግም ከተወለዳችሁ በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ ማደግና ፍሬ ማፍራት አማራጭ የሌለው ሕይወት ነው።
без подписи
без подписи
አትክፈቱት❌ ከምታውቁት ሰው እንዲህ አይነት Message ሲላክላችሁ #ሊንኩን አትክፈቱት! ከከፈታችሁት እካውንታችሁ ይጠለፋል ከቁጥጥራችሁ ውጭ ይሆናል። ያ የላከላችሁ ሰው ሀክ ተደርጎ እንጂ እሱ አይደለም የላከላችሁ! #ጥንቃቄ አድርጉ አብርሽ™
без подписи
без подписи
без подписи
#ረጂ እና #ተረጂ እስኪ #ተረጂዎችን እንያቸው! ሁሌም ተረጂ ፈገግታ የራቀው አንገት የደፋ የተሸማቀቀ #ረጂ ደግሞ ኮራ ጀነን ያለ ታዲያ ካሜራው ለምን አስፈለገ? ሁለት አይነት ረጂዎች አለን አንዳዶቻችን መርዳታችን ታውቆልን ታይቶልን ጎሽታን የምንፈልግ ከሰው አድናቆትን የምንሻ ሌሎቻችን ደግሞ ደጋፊ(Sponsor) ፍለጋ የረዳናቸውን ደስታ የራቃቸውን ሰዎች በየሚዲያችን እንለጥፋለን! ለተረጂዎቹ ስነልቦና እንኳን መነፅሩን እናውልቅ አለባበሳችን ወደነሱ ቀረብ ይበል፣መታየቱን የምንፈልግ ከሆነ ካሜራው እኛ ላይ እና የምንሰጠው እቃ ላይ ይሁን! ተረጂ መለመኛም አይደለም። ስንቶች አሉ መሰላችሁ ብዙ ሰዎችን በብዙ የሚረዱ ግን አንድም ቀን ሚዲያ ላይ የማናያቸው Even ችግረኞችን ሲያበሉ ሲያለብሱ በካሜራ እንኳን ፎቶ የማያነሱ። በጣም የሚገርሙኝ እነዛ በድብቅ የሚሰጡ ቤተ ክርስቲያንም ግለሰቦችን ይህ አገልግሎታቸው ቀጣይነት ያለውና በብዙ እጥፍ እየበዛ የሚሄድ ነው። ምክንያቱም በድብቅ አይቶ የሚያትረፈርፋቸው የችግረኞቹ አባት እግዚአብሔር ነው። በተቃራኒው የተሸማቀቀ የችግረኛን ፊት ኮራ ጀነን ካለው ፎቷቸው ጋር የሚለጥፉልን ዋጋቸውን እዚሁ Social Media ላይ በ Like እና በcomment አግኝተውታል! በድብቅ የምትረዱ ጌታ አገልግሎታችሁን ይባርክ!