HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL
Статистика"እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ #ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12¹ ለሃሳብና አስተያየት👇 Inbox : @huecsfc Phone: 0933357176
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 255
- 1/48двое суток
- 292
- 1/72трое суток
- 315
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የመፅሐፍ ምረቃ 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ቀን 20/10/2018 ከእግዚአብሔር ካባታችን ከጌታም ከእየሱስ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ! እጅግ በጣም የተወደዳችሁ በሀረማያ ዩንቨርስቲ ኢቫሱ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ውስጥ በተለያየ መልኩ ስታገለግሉና ስትገለገሉ ለነበራቹ የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖ ዛሬ ደግሞ ለምትመረቁ ተመራቂያን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ለዛሬው ቀን በሰላም አደረሳችሁ ጌታ ብቻውን ታምኖ ለዛሬው ለእናንተም ለቤተሰቻቹም እንዲሁም ለምንወዳቹ ወዳጆቻችሁ ሁሉ ለተወደደች ቀን በድጋሚ እንኳን አደረሳቹ እንኳን ደስ አላቹ ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል እንዲል ሁሉ ነው ለእናንተም የሆነው እንኳን ጌታ ረዳቹ እንኳን ደስ አለቹ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ህይወትችሁ ያምጣ ሮሜ 8፥28 ²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው የማለዳ ጸሎታችን የዚህ ዓመት የመጨረሻ ማለዳችን ስለሆነ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ሮሜ 12:10-12 ¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው የማለዳ ጸሎታችን እንደተጠበቀ ነው። ስለዚህ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ሮሜ 12:10-12 ¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው የማለዳ ጸሎታችን እንደተጠበቀ ነው። ስለዚህ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ሮሜ 12:10-12 ¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ነገ ቅዳሜ ማለትም 10/08/2018 በሚኖረን የፌሎሽፕ ፕሮግራም ሰዓት የGc T-shirt day ስለሆነ ሁላችሁም T-shirt የገዛቹ photo ስለሚኖር ለብሳቹ እንድትመጡ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን ለብሳችሁ ስለምትመጡም ጌታ ይባርካችሁ ! ዘዳ 33:26 ²⁶ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው የማለዳ ጸሎታችን እንደተጠበቀ ነው። ስለዚህ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ቅዳሜ ለሚኖረን በ evans section ለተዘጋጀው outrich ነገ አርብ ማለዳ ተገናኝተን ስለትውልድ እንቃትት ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ፋሲካ ለእኛ🔽 መፈታታችን የተበሰረበት ከሳሾቻችን ከእኛ የራቁበት መፍትሄያችንን ሳያውቁ በጊዜው ያፈጠኑበት እርሱን ገደልን ሲሉ ህይወት የሆነበት የመስቀሉ ጉዳይ ለሰቃዮቹ ማብቂያ ለሰይጣን የምስራች ለአፍታ የመሰለበት ሰማይ ግን ሲያየው ፍቅር የታየበት ከሶስት ቀን በኋላ ተስፋ የታደሰበት ክርስቶስ ሁላችንን ይዞ የተነሳበት አብ ከልጆቹ ጋር እርቅ ያወረዳበት በኩሩ ወንድሞቹን በፍቅሩ ያመጣበት ይሄ ነው*2 ፋሲካ/የምስራች ታይቶ የማይታወቅ ደግሞም የማደገም ታሪክ የሆነበት!!! “ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።” — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5 ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል? ³² ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም? እንኳን ለትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ልዩ የፋሲካ አዳር ፕሮግራም " እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቆሰለ ስለ በዳላችንም ደቀቀ" ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ባቴ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን በአይነቱ ለየት ባለ ዝግጅት ተሰናድተን እየጠበቅናችሁ አንገኛለን ። የክርስቶስን ስቃይና መከራ በህክምና እይታ ምን እንዲመስል ከጧፍ መብራት ስነስርዓት ጋር ይኖራል። መቅረት በፍፁም አይታሠብም! እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
#pp and #story እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች👋 ነገ አርብ ማላዳ ይኖር የነበረው የማለዳ ጸሎት በፈተና ምክንያት ለዚህ ሳምንት ወደ ቅዳሜ የተዘዋወረ በመሆኑ ቅዳሜ ጠዋት ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagra
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች👋 ነገ አርብ ማላዳ ይኖር የነበረው የማለዳ ጸሎት በፈተና ምክንያት ለዚህ ሳምንት ወደ ቅዳሜ የተዘዋወረ በሆኑ ቅዳሜ ጠዋት ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው የማለዳ ጸሎታችን እንደተጠበቀ ነው። ስለዚህ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላቹ የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች :: የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 5 የ Gift day program ስላለን ሁላችንም ለእግዚያብሔር የምንሰጠውን ተዘጋጅተን በጊዜ እንድንገኝ ይሁን :: ⛪️ ባቴ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ⏰ 7:30 LT ተባረኩ !! # fundraising team እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው የነበረው የማለዳ ፀሎታችን ነገ ማምሻ በሚጀምረው ኮንፈረንስ ምክንያቶች በዚህኛው ማለትም ነገ አርብ ማለዳ አይኖረንም ። እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላቹ የፊታችን አርብ ምሽት እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን ማለትም 04&05/07/2018 በፌሎሽፓችን የክርስቶስ ልህቀት በሚል ርእስ የተዘጋጀ ኮንፍራንስ ስላለን ሁላችንም ላልሰሙት በማሰማት አበረን የእግዚአብሔርን ቃል እንድንማር ይሁን። #pp and #story እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ባለፈው ሳምንት በማስታወቂያ እንደተገለፀው ነገ ቅዳሜ ማለትም በ 28/06/2018 እንደ fellowship በተዘጋጀው የወንጌል ስርጭት ሁላችንም ተገኝተን የእግዚአብሔር መንግስት ስራ ትውልድን የመታደግ አገልግሎት ባንድነት እንስራ ። ወጥተን መስበክ የምንችል ወጥተን በመመስከር የማንችል ደግሞ እዛው ተገኝተን በፀሎት እናገልግል ነገ ቅዳሜ 01:00 ሰዓት ባቴ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ዘውትር fellowship በምናደርግበት እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው የነበረው የማለዳ ፀሎታችን በአንዳንድ ምክንያቶች በዚህኛው ማለትም ነገ አርብ ማለዳ አይኖረንም ። እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
ሠላም ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ ! ባለፈው ቅዳሜ በማስታወቂያ ለማስተላለፍ በተሞከረው መሠረት ነገ ቅዳሜ በ 21/06/2018 ይኖረን የነበረው የወንጌል ስርጭት ቀን ባንድአንድ ጉዳዮች ምክንያት በዚህኛው ቅዳሜ ማድረግ አልተቻለም በመሆኑም ለቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ የተዘዋወረ መሆንን ልናሳውቃቹ እንወዳለን ። እግዚአብሔርን መፈለግ በመመለስ በፅድቅ ኑሮ በመታመን 👇 get updated via👇 https://t.me/huecsf