tgindex
ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn

Статистика

ሰላም፤ ቢንያም ነኝ። 💙💙💙በየእለቱ ማለዳ የህይወት ቃል፤ ህይወት ለዋጭ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ ነፍስን የሚረሰርሱ ዝማሬዎቼን ቻናሌ ውስጥ አስቀምጥላችኋለሁ። ተቀላቀሉን። 👇👇👇ዮ-ቲዩብ YouTube ላይ ቤተሰብ እንሁን👇👇👇 https://www.youtube.com/@biniyamdesalegn

Последний пост
14 мая
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Видео
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 935
+7 за 5 дн.
Сутки
+4
+0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 801
20 постов
Вовлечённость
93,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 мая1 95917715

    የኔ ሰዎች ፈገግታችሁ ይሰንብትላችሁ!! ከብዙ ዝናብ በኋላ እንደሚወጣ ብሩህ ፀሀይ፥ የሚሞቅ ሳቅ እግዚአብሔር ያስቃችሁ። ቤታችሁ ዘር ያጣ ነገር ካለ፤ ይስሀቅ ቤታችሁ ሳቅን ይዞ ይወለድላችሁ!! መልካም ምሽት🤗

  • 20 мар.3 031599

    በአንዲት ቀን መተው ባንዲት መዘንጋት ያንድ ቀን መክሸፍ በራስ መረታት ባንድ የቀን ስንኩል ባንድ ስህተት አንድ ቀን ከብለል ወደ ቁልቁለት ነፍሴን በጥርሴ አስይዘኝ መልሱን በማውቀው ጥያቄ ስወድቅ ዝም ብለህ አትየኝ ነፍሴን በጥርሴ አስይዘኝ ራሴን ጠልፌ ስወድቅ ዝም ብለህ አትየኝ ቢሻህ ግደለው የአመፅ ቀልቤን ልቆርጠው ጫፍ ነኝ የአመፅ እጄን የአመፅ ጀብዴን ቢያወራ ስብረው ልቤን እነሆኝ ከጫፍ ኧነሆኝ እኔን ወተትህን ላንሳ ስጋዬን ልጣል እንቅልፍን ልርሳ መንፈሴ ይጋል ጉልበቴን ላዝል ራሴን ልጣል ወግ  ወጉን ትቼ እድገትን ልኳል ብስለትን ልኳልል

  • ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn pinned an audio file

  • 20 мар.2 5883620

    без подписи

  • ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn pinned Deleted message

  • 18 мар.2 550133

    https://youtu.be/7yuAww-o5fA?si=-4vdjOXFmlLcYoJz

  • 28 февр.2 675456

    "እነሆኝ ከጫፍ" ፀሎት ነው፤ ሊሰምጥ ጫፍ ደርሶ አፍንጫው ብቻ ከውሀው ውጪ የቀረ ሰዉ ፀሎት! መሞት ርቆ ለሞት ጫፍ ላይ ያለ፤ ፈቃዱን ሊያስገዛ ወደአዳኙ የቀረበ ሰው ፀሎት ነው። ዝማሬውን ሰሞኑን አደርሳችኋለሁ። እኔ በድምፅ ወንድሜ ጆሽዋ ሚካኤል ደግሞ በጊታር አቀናጅተነዋል። P.S ይህ የስእል ሀሳብ ለረዥም ግዜ ልቤ ውስጥ ከርሞ እጄ ከብሩሽ ስላልተዋሀደ ብቻ ምናቤ ላይ ቀርቶ ነበር፤ ግን ለእህቴ ቤተልሄም እንዳለ(ዳቦ ቤት) ስነግራት ውብ አድርጋ ሀሳቤን ወደመሬት አወረደችልኝ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • 26 февр.2 529423

    без подписи

  • 17 февр.2 75547

    😂ሰዉ እየጎረፈ ነው ወዳጆቼ

  • 17 февр.2 576429

    без подписи

  • ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn pinned «"አንዳንዴ ጌታ ምግብ ሰርቶ ቤቱ ጠርቶህ አቅርቦልህ፤ የሰራውን ምግብ ከምግቡ ላይ ስታጎርሰው በጉርሻህ ውለታ እንደ ዋልክለት ረሀብተኛ ሰው ፍልቅልቅ የሚልን ሰው ይመስለኛል። እግዚአብሔር መሶቡ የእርሱ ሆኖ ጉርሻችን የሚያስደስተው ለመነካካት እና ህብረት ያለው ቦታ.....🥺🥺" ሙሴ ደበበ»

  • 16 февр.2 813537

    "አንዳንዴ ጌታ ምግብ ሰርቶ ቤቱ ጠርቶህ አቅርቦልህ፤ የሰራውን ምግብ ከምግቡ ላይ ስታጎርሰው በጉርሻህ ውለታ እንደ ዋልክለት ረሀብተኛ ሰው ፍልቅልቅ የሚልን ሰው ይመስለኛል። እግዚአብሔር መሶቡ የእርሱ ሆኖ ጉርሻችን የሚያስደስተው ለመነካካት እና ህብረት ያለው ቦታ.....🥺🥺" ሙሴ ደበበ

  • 16 февр.2 4523218

    без подписи

  • 16 февр.2 462238

    ፀሎት

  • Live stream finished (1 minute)

  • Live stream started

  • 16 февр.2 903241

    መፅሀፍ ቅዱሳችንን 1 ሳሙኤል ምእራፍ አንድን እናውጣ

  • 16 февр.2 537357

    እንዘምር

  • 16 февр.2 198371

    ወገን አለን?

  • ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn pinned a voice message