tgindex

DBU INSIDER

описание

Voice and ear of deberberhan university community. a channel where you can get fast and reliable information about deberberhan university.

5 562
подписчиков
Охват к подписчикам
40,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,89%
1 374 на 49 постов
Пересылки к просмотрам
0,24%
379
Постов в день
2,1
всего 71

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 2 нояб.без подписи7,52%
  • 13 авг.Being a GC and dating a freshman girl be like 😂😂 @DBUINSIDER @DBUINSIDER3,38%
  • 2 нояб.без подписи3,30%
  • 16 авг.የመከንክ ፍጥረት ‼️ Alexander the great ወይም ታላቁ እስክነድር በ 25 አመቱ ፐርሺያን ፣ ግብፅን ፣ ባቢሎንያን ፣ የ ማዕከላዊ እስያን ስርወ መንግስት ፣ ኢንዱስ ቫሊይን ጨምሮ ሌሎቸንም በወቅቱ አለም ላይ አሉ የተባሉ መንግስታትን ተዋግቶ አሸንፎ አለምን ገዝቶ ነበር ። አንተ በ 25 አመተህ አንዲት እንስትን hi ብለክ ተዋውቅክ ስጋዊ ፍላጎትክን ሟሟያ ድፍረት አጥተኽ አብረውኽ የሚማሩ ሴቶችን ፎቶ በ AI እያቀናበርክ እቺን ልጅ እንደዚህ አድርጌያታለው ገለመሌ እያልክ ቴሌግራም ላይ ትፖስታለኽ ። የመከንክ ፍጥረት ! @DBUINSIDER @DBUINSIDER3,15%
  • 16 авг.በአጭሩ እነዚህን ተማሪዎች ማንነታቸውን ካወቅን የሚከተሉት እርምጃዎች ይወሰድባቸዋል ! 1. Academic dismissal 2. እስከ 5 አመት እስራት 3. የስነልቦና ጉዳት ለደረሰባቸው እህቶቻችን ተመጣጣኝ የ ገንዘብ ካሳ እንዲከፍሉ ነገር ግን ይህ እንዲሆን በቅድሚያ ሁላችንም ተባብረን ማንነታቸውን ማጣራት አለብን ። @DBUINSIDER @DBUINSIDER2,71%
  • 18 апр.без подписи2,28%
  • 10 авг.የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏 @DBUINSIDER @DBUINSIDER1,88%
  • 16 авг.የግቢያችንን ሴቶች ፎቶ እና ቪዲዮ ያለፍቃዳቸው በ ቴሌግራም ቻናል የሚፖስቱ ተማሪዎች የህግ ተጠያቂነት እስከምን ድረስ ነው ⁉️ ​የሰውን ፎቶ ወይም ቪዲዮ ያለባለቤቱ ፈቃድ በማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) ላይ መፖሰት በኢትዮጵያ ህግ መሰረት ከባድ የወንጀልና የፍትሐብሔር (የካሳ) ተጠያቂነት ያመጣል። ​ድርጊቱ የሚዳኘው በዋነኝነት በ2008 ዓ.ም በወጣው የሳይበር ወንጀል አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 958/2008)፣ በወንጀል ሕግ (2004) እና በፍትሐብሔር ሕግ ነው፡፡ ​1. በወንጀል ሕግ የሚያስከትለው ተጠያቂነት ​🔹 የሳይበር ወንጀል አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 958/2008)፦ ​ስም ማጥፋትና ክብርን መንካት (አንቀጽ 13)፦ የሰውን ምስል ወይም ቪዲዮ በመጠቀም የሰውን ስምና ክብር የሚነካ ወይም የሚያዋርድ መረጃ ማሰራጨት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት ወይም በመቀጮ ያስቀጣል። ​የግል ሕይወት ምስጢርነትን መጣስ (አንቀጽ 14)፦ የአንድን ሰው የግል ሕይወት የሚያሳይ ምስል ወይም ቪዲዮ ያለ ፈቃድ ማሰራጨት ከ 1 ዓመት እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ያስቀጣል። ​ምስልን በማቀናበር (Edit/AI) ማሰራጨት፦ የሰውን ፎቶ በመቀየር ወይም በማካበብ ሰውን ለመጉዳት ከተለጠፈ ቅጣቱ የበለጠ የከበደ ይሆናል። ​🔹 የኢፌዴሪ ወንጀል ሕግ (2004)፦ ​ስም ማጥፋት (አንቀጽ 613)፦ በማንኛውም መንገድ የሰውን መልካም ስም የሚያጎድፍ ነገር ማሰራጨት በጥፋተኝነት ያስጠይቃል። ​እፍረተ-ከንቱ ምስሎችን ማሰራጨት (አንቀጽ 640/641)፦ የሰውን ነውረኛ ፎቶ ወይም ቪዲዮ ያለፍቃድ ማሰራጨት (Revenge Porn) እስከ 5 ዓመት ወይም ከዚያ በላይ ጽኑ እስራት ያስቀጣል። ​2. በፍትሐብሔር ሕግ የሚያስከትለው ተጠያቂነት (የካሳ ጥያቄ) ተጎጂው ግለሰብ በፍትሐብሔር ሕግ (አንቀጽ 2032) መሠረት፦ ​የሞራል ካሳ፦ ለደረሰበት የስነ-ልቦና ጉዳትና የእፍረት ስሜት የገንዘብ ካሳ መጠየቅ ይችላል። ​የቁሳቁስ ካሳ፦ ፎቶው በመፖሰቱ ምክንያት ከስራ ቢሰናበት ወይም የገንዘብ ጉዳት ቢደርስበት ካሳ የማስከፈል መብት አለው። ​ምስሉ እንዲወገድ የማድረግ መብት፦ ድርጊቱ እንዲቆም፣ ምስሉ እንዲሰረዝ እና ይቅርታ በይፋ እንዲጠየቅ ማድረግ ይቻላል። ​ ​ማጠቃለያ፦ የሰውን ምስል ያለባለቤቱ እውቅና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ መፖሰት ከእስራት እስከ ከፍተኛ የገንዘብ ካሳ የሚያስከትል የሳይበር ወንጀል መሆኑን አውቃቹ ከዚህ ድርጊታቹ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን ። @DBUINSIDER @DBUINSIDER1,83%
  • 30 июл."ያልተማሩ ሰዎች ትልቁ ጉጉታቸው የተማሩ ሰዎች ስራ አጥተው ማየት ነው 'ተምረህ ምን ፈየድክ?' በማለት በትምህርት ለማፌዝ አጋጣሚውን በጉጉት ይጠብቁታል።" ‼️— ሮበርት ሙጋቤ ለኔ ጋሽ ሙጋቤ በጣም ልክ ነው ። ይህ በአሁኑ ጊዜ በየ social mediaው እና በየቦታው የምንሰማው አነጋገር ነው... አንድ ወጣት ለዓመታት ለፍቶ፣ ሌሊቱን ሲያነብ አድሮ፣ Book worm ሆኖ ቆይቶ ከዛ ተመርቆ ወደ ማህበረሰቡ ሲቀላቀል የመጀመሪያው ጥያቄ "ስራ አገኘህ?" የሚል ነው። ከዛም ከተማረው ጋር related ስራ ባላገኘበት ወይም የጉልበት ስራ መስራት በጀመረበት ቅጽበት ደግሞ፦ "ኧረ ለመሆኑ ተምረህ ምን ፈየድክ? ያ ሁሉ ዘመን ልፋት ለዚችሁ ነው በቃ ?" የሚሉ ፌዞች ይከተሉታል። ነገር ግን ትምህርት ማለት የስራ መቀጠሪያ ሰርተፊኬት ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰብ ምጥቀት፣ የነገሮችን የመረዳት አቅም እና የማንነት መገንቢያ መሆኑን ብዙዎች ይዘነጉታል። ሰሞኑን ለአንድ ሰው የሚከራይ ቤት እየፈለኩ በደላላ ተማርሬ አንድ የተማረ ደላላ ልጣ እያልኩ ሳማርር ድንገት የሚገርም የ Tiktok ማስታወቂያውን አይቼ የደወልኩለት ልጅ አስገረመኝ ..... የሚያስረዳበት መልክ ፣ ከደንበኛ ጋር ሲያወራ ያለው እርጋታው ፣ የሚሰጣችሁ ክብር ፣ ሲቀጥራችሁ ሰአት አለማሳለፉ . .ብቻ ብዙ ብዙ qualityዎች አይቼበት በድፍረት የት ጊቢ ነው ??.የጨረስከው ብዬ ጠየኩት? እሱም እንዴት ገምተሽ ጠየቅሽኝ ብሎ. .ስለ ሙያው ስለ ተማረበት ነገረኝ ። አልተገረምኩም በ ት/ት ውስጥ እንዳለፈ ያስታውቃል . . ጎበዝ አልኩት አድናቆቴንም ነገርኩት። ወጣቶች በእውቀታችሁ wasted time ነው ብላችሁ አታማሩበት ትምህርት በተማራችሁበት ሙያ ስራ ባያበላችሁ እንኳ ማንም ሊቀማችሁ የማይችለውን የአእምሮ ነፃነት ሰጥቷችኋል + ንቃተ ህሊናችሁን ቦግ አድርጎታል። ለምሳሌ በሀገራችን ራሳቸውን መደጎም መመገብ ሳይችሉ ልጆችን አከታትለው የሚወልዱ በህፃናት የሚነግዱ/የሚለምኑ ፥ አስረግዘው የሚክዱና በየቀኑ የምንሰማቸውን ህፃናት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የሚፈፅሙት አብዛኞቹ በሚባል ደረጃ ፊደል ያልቆጠሩ ናቸው ። በመጠኑም ቢሆን ከህግም ከሞራልም ውጭ ያሉ ስራዎችንም አብዛኛውን ጊዜ ሲሰሩ የምናየው ያልተማሩ ሰዎች ናቸው ብየ አስባለሁ ። ነፃ አስተሳሰብ ለተሻለ ሕይወት።ግን በቂ አይደለም የተማሩ ሰዎች ኢኮኖሚካሊም ስኬታማ መሆን አለባቸው ብየ አስባለሁ ። ተምረህ ምን ፈይደክ በሚለው ሀሳብ ላይ የእናንተስ ሀሳብ አስተያየት ምንድን ነው? ሀሳባችሁን አካፍሉን እስኪ ? Via፦ ብሩክታይት በቀለ @DBUINSIDER @DBUINSIDER1,19%
  • 10 июн.без подписи0,79%
  • 11 авг.ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዘርፎች ይፋ ሆኑ። ​የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት በማድረግ፣ ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ተግባራዊ ክህሎቶችን ይዘው እንዲወጡ የሚያስችል አዲስ ውሳኔ አሳለፈ። ​በዚህም መሠረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በ11ኛ ክፍል) ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል። ለዚሁ ተግባር የሚሆኑ የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁሎች እና የመምህራን መምሪያዎች ዝግጅት መጠናቀቁም ተገልጿል። ​ሚኒስቴሩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥርን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላልፏል። ​📋 የሚተገበሩት 11 የሙያ ዘርፎች ዝርዝር፡- 1.​ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ 2.​አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 3.​አልባሳት ቴክኖሎጂ 4.​ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት 5.​ቧንቧ ሥራ 6.​ሶፍትዌር ማበልጸግ 7.​ሰብል አመራረት 8.​ጤና ክብካቤ አገልግሎት 9.​ሆቴል አገልግሎት 10.​ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት 11.​ምግብ ዝግጅት @DBUINSIDER @DBUINSIDER ​0,78%
  • 17 авг.LITTLE ESSENTIALS | Your Everyday Essentials We bring you carefully curated products to make your everyday life easier, stylish, and more beautiful— all in one place. Everything you need - all in one place. All available on hand Join our telegram channel 👇🏽👇🏽👇🏽 @Little_essentials @Little_essentials @Little_essentials @DBUINSIDER @DBUINSIDER0,59%