Dire-Dawa University
СтатистикаAn Official Channel of Dire-Dawa University
- Последний пост
- 18:23
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 403
- 1/48двое суток
- 2 753
- 1/72трое суток
- 2 969
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
📢𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐅𝐎𝐑 𝐏𝐀𝐏𝐄𝐑𝐒 | 𝐇𝐚𝐫𝐥𝐚 𝐉𝐨𝐮𝐫𝐧𝐚𝐥 𝐨𝐟 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐢𝐞𝐝 𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞𝐬 𝐚𝐧𝐝 𝐌𝐚𝐭𝐞𝐫𝐢𝐚𝐥𝐬 We are cordially inviting researchers, scholars, and academics to submit their original research for publication in the upcoming issue! 🔹 Volume: 4, Issue 2 🔹 Accreditation: Nationally Accredited Journal in Ethiopia 🇪🇹 🔹 Scope: Applied Sciences, Materials Science, and Engineering 📩 Submit Your Manuscript Today! For submission guidelines, editorial policies, and inquiries, please visit our website or contact the editorial team.
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል እየተከናወኑ ያሉ የክረምት በጎ አድራጎት ሥራዎች በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የ2018 ዓ.ም. የክረምት በጎ አድራጎት መርሃ ግብሮች በተለያዩ የድሬዳዋ አስተዳደር አካባቢዎች በሰፊው እየተከናወኑ ይገኛሉ። በዛሬው እለት የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች፣ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና የሆስፒታሉ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር፣ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር በአሸዋ አላይ-በዴ አካባቢ የተካሄደውን የበጎ አድራጎትና የሕክምና አገልግሎት መርሃ ግብር ጎብኝተዋል፡፡ በመርሃ ግብሩ ወቅትም ለማህበረሰቡ ነጻ የህክምና ምርመራ፣ የጤና ምክር አገልግሎት እንዲሁም የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለመጨመር የጤና ትምህርት ተሰጥቷል። በጉብኝቱ ላይም መልዕክት ያስተላለፉት የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና የሆስፒታሉ ቺፍ ኤክስኪዮቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ሁሴን መሀመድ መርሀ ግብሮቹ በቀጣይ በአስተዳደሩ የገጠር አካባቢዎች እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
The Institute for Centers of Excellence at Dire Dawa University announces that Senior Researcher positions under the following Centers of Excellence will be opening soon. Prepare your applications now and stay connected for the official release!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማስታወቂያ በ2019 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር የመግቢያ ፈተና የወሰዳችው ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 9ኛ ክፍል ለመማር የመግቢያ ፈተና መውሰዳችሁ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት ስማችው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 61 ያላችሁት ተማሪዎች ፈተናውን ያለፋችሁ መሆኑን አውቃችሁ ከምትማሩበት ትምህርት ቤት መሸኛና አንዳንድ የራሳችሁና የወላጅ ጉርድ-ፎቶ በመያዝ ከነሐሴ 4-8/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ምዝገባ እንድታካሂዱ ት/ት ቤቱ ያሳውቃል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ9ኛ ክፍል ትምህርት ለመከታተል ያመለከታችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው #ሃምሌ_25 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ተፈታኞች በእለቱ #ከጠዋቱ_2:00_ሰዓት #የስምንተኛ_ክፍል_ሚኒስትሪ_ፈተና_ውጤት_ካርድ እና አንድ ኮፒ እንዲሁም #የ2018_የትምህርት_ዘመን_የክፍል_ካርድ እና ኮፒውን ይዟችሁ በተመደባችሁበት የመፈተኛ ክፍል እንድትገኙ እናሳስባለን።
видео или голосовое, без подписи